cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Affection ✌

Hey Join my channel its all about fun New music albums New music Video Tik tok Dance video Pictures Quote Poem 😘😘😘 join it @toeyee @Newami

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
164
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💓FRIENDS💗💗 besties💝
Показать все...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ __ለአባቴ______ ሰው ብቻ አይደለህም፥ካፈር ወጥተህ ላፈር መልእክ ነህ ሉሲፈር* ክብርህ ማንነትህ ባመጽ የሚታፈር የማትንበረከክ የማትርመጠመጥ ከባለጌ ዙፋን ፥በርጩማ የምትመርጥ፣ ያለ ባሕር ሰርጓጅ፥ያለ ሙሴ በትር በመታገስ ብቻ ፥ባሕር የምትመትር ካዘልከኝ ጀምሮ፥እንኮኮ ጫንቃህ ላይ ከፍታውን እንጂ፥ዝቅታውን ላላይ እንደንስር መጠቅሁ፥እንደ ምስራቅ በራሁ የገዛ ክንፎቼን፥እንደ ዳንቴል ሠራሁ፤ በርግጥ ደሀ ነበርክ ከሰላምታ በቀር፥የማታበረክት ነጠላህ መናኛ፥ሰውነትህ የክት፤ በርግጥ ደሀ ነበርክ፥የነጣህ የጠራህ ከጦር ሜዳ ይልቅ፥ገበያ ሚያስፈራህ ቤሳ ባታወርሰኝ፥አወረስከኝ ትግል የትም እንዳይጥለኝ፥ሕይወት እንደ ፈንግል፤ አባዬ ብርሃን አባ የምስራቅ በር ገመና ሸሻጊ፥እንደ ካባ ገበር አባቴ ባትሆን፥ምን ይውጠኝ ነበር። (*'ሉሲፈር' አጥቢያ ኮከብም እንደማለት ነው) (በዕውቀቱ ስዩም) @gtm_be_tagel 👈join @gtm_be_tagel 👈join
Показать все...
Показать все...
Показать все...
Показать все...
Zara Larsson - WOW (Official Lyric Video)
Показать все...
I’m dead😂😂😂😂 this is so true😭💀💀 @square_tf_up_bitchass
Показать все...