cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🎸Lamesgeneh zarem 🎹🎻

GOD IS GOOD ONLY GOSPEL MUSIC @minasewondimu for any comment and to share what is on ur mind

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
167Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Email ክፈቱ እና ሞክሩ 100% እረፍት ስትሆኑ ወይም በትርፍ ጊዜአችሁ እቤታችሁ ቁጭብላችሁ ገንዘብ ምታገኙበት website ልጠቁማችሁ https://fbamoney.xyz/704321922268718/ ✅ መጀመሪያ ከላይ ያለውን link ንኩት ✅ Website ውስጥ ሲከታቹ regester የሚል ፈልጉና ንኩት ✅ username ፣ email ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መሙላት፣ password ከዛ መጨረሻ ላይ ሚሰጣችሁ ቁጥር ሙሉና register በሉት success ይላል ✅ Start watching payed ads ሚለውን ንኩት ✅ ከላይ ሚፅፍላችሁን ቁጥር እየሞላችሁ Continue እያላችሁ ገንዘባችሁን ማጠራቀም ያጠራቀማችሁትን የገንዘብ መጠን ከጎን ይፅፍላችሆል ከዛ ስትነኩት ✅ 150$ ሲደርስላችሁ ከስር withdrawal ሚለውን የምትኖሩበትን ሀገር 🇪🇹 እና ገንዘቡን መላኪያ መንገድ ይነግራችሆል ገንዘቡን መቀበል መንገድ wester union በሚለውን ነክታችሁ አስልኩት እዚ በማንኛውም ባንክ መቀበል ትችላላችሁ 👉👉 በመጨረሻም ስለዚህ ዌብሳይት ልንገራችሁ viewing payed advertising በማስታወቂያዎች ላይ ይሰራል ድርጅት ነው ትልልቅ ስም ያላቸው ጅርጅቶች ጋር አብሮ ይሰራል ለምሳሌ nike ፣adidas፣ barcelona club ... 👉 እናንተ የምሞሉት ቁጥር ለድርጅቱ ስራ እየሰራችሁላቸው ነው ለዛ ነው ድርጅቱ በ% ሚከፍላችሁ 10ጊዜ ቁጥሩን ስሞሉት 1 ዶላር ይከፍላችሆል 😱 ለየት የሚያረገው ደግሞ አንዴ Register ካረጋችሁ በሆላ data አጥፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ https://fbamoney.xyz/704321922268718/ እመኑኝ 100% ሳትሞክሩ አትለፉ https://fbamoney.xyz/704321922268718/ #share አድርጉ ለታውቁት ሰው ሙሉ ምክንያቱም ምንም የምትጎዱት ነገር የለም በሰራችሁት ነው የሚከፍላችሁ https://fbamoney.xyz/704321922268718/
Показать все...
Viewing payed advertising sites ekomoney.xyz - Welcome!

Viewing of advertising sites

እባካችሁ join አርጉ👍
Показать все...
✅ሰላም ANASIMOS! ይህ ከታች የላክንልዎ ቁጥር የእርሶ ሼር ማድረጊያ መለያ ቁጥር ነው ይህን ለ 50 ሰዎች በመላክ የ 1000 ሜጋባይት እንድለኛ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MOEETHIOPIA2020_bOT?start=r0900418015 🧩እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን 0 ነው።
Показать все...
ተመልሷል! ተወዳጁ /lamesgeneh_zarem በአዳዲስ ዝግጅቶች በቅርብ ቀን
Показать все...
. 🎷▷የማለዳው መዝሙር◁◉🎺 🎼ዛሬም ገልበታም ነው🎼 🎤ተመስገን ማርቆስ🎤 አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (፬x) አልዝልም ልሂድ ወደፊት አልቀርም ባለሁበት ወጣለሁ እዘረጋለሁ ያለኝን ሄጄ ወርሳለሁ (፪x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (፬x) የጠራኝ የታመነ ነው አልፈራም ለእኔ ጋሻ ነው መንፈሱ በላዬ ወርዷል እንድቆም ጉልበት ሆኖኛል (፪x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) ኃይል አለ ለመዘመር ኃይል አለ ዳግም ለመቆም ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (፬x) ብርቱ ነኝ ዛሬም በጌታ ልዘምር ትጥቄን ሳልፈታ ኃይል አለ ዛሬ እንደገና ድሉ የእኔ የእኔ ነውና (፪x) አዝ፦ ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x) ከእኔ ጋር ያለው (፬x) https://telegram.me/lamesgeneh_zarem
Показать все...
🎸Lamesgeneh zarem 🎹🎻

GOD IS GOOD ONLY GOSPEL MUSIC @minasewondimu for any comment and to share what is on ur mind

የ #ፓስተር_መስፍን_ማሞ #ሽልማቴ_ነህ ሙሉ አልበም ለመልቀቅ አስበናል እንዲሁም ይህን መዝሙር ሌሎችም ከእናንተው እኩል እንዲያገኙት ስትሉ Share በማድረግ የፍቅር ስጦታችሁን አካፍሏቸው አልበሙን የሚፈልግ 500(❤️) ካገኘን ወዲያው እንለቀዋለን Join us 👉👉 https://telegram.me/lamesgeneh_zarem 👈👈 https://telegram .me/lamesgeneh_zarem share share share 4friends
Показать все...
🎸Lamesgeneh zarem 🎹🎻

GOD IS GOOD ONLY GOSPEL MUSIC @minasewondimu for any comment and to share what is on ur mind

ፓስተር ታምራት ፡ ሃይሌ #ታሪኬ_የጀመረው ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርጌ በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ (፪x) ከወህኒ ከፍርድ እኔኑ ሊያወጣ ከድንግል ማርያም ሥጋ ለብሶ መጣ መልክ ውበቱን ተወ የባርያን መልክ ያዘ እስከ መስቀል ሞት በፍቅር ታዘዘ ከአደረገው በቀር ኢየሱሴ ምንም ታሪክ የለኝ የእራሴ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርጌ በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ (፪x) በቃሉ እውነተኛ በተግባሩም ደግ ከፋት የሌለበት የእግዚአብሔር በግ እኔን ሊያዘምረኝ እርሱ አለቀሰ እኔን ሊያከብረኝ ወረትን ለበሰ ከሥም ሁሉ በላይ ሥም አለው ዛሬም ምሥጋናዬ ለእርሱ ነው ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርጌ በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ (፪x) ብዙ የነበረውን እዳዬን ሻረልኝ ኃጢአቴን ሁሉ ከኋላው ጣለልኝ በመስቀል ጠርጐ ከእኔ አስወግዶ ጨካኙን ከሳሼን ባዶ እጁን ሰደደው እዛጋ ጀመረ ታሪኬ ምሥጋና ይብሳለት አምላኬ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርጌ በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ (፪x) https://telegram.me/lamesgeneh_zarem
Показать все...
🎸Lamesgeneh zarem 🎹🎻

GOD IS GOOD ONLY GOSPEL MUSIC @minasewondimu for any comment and to share what is on ur mind

. 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕯#አስተማሪ_አጭር_ታሪክ🕯 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖር አንድ ሰው ነበር። ይህ ሰው ውሀ ከወንዝ እየቀዳ ቤተ-መንግስት ዘወትር ያመላልስ ነበር። ውሀ የሚያመላልስባቸው ሁለት እንስራዎችም ነበሩት። በነዚህ እንስራዎች ውሀ እየሞላ ወደ ቤተ-መንግስት ይውስድባቸው ነበር። ከሁለቱ እንስራዎች አንዱ ግን ቀዳዳ ነበረው፤ እና ምንም እንኳን ከወንዝ ሁለቱንም እኩል ውሀ ሞልቷቸው ቢሄድም ቤተ-መንግስት ሲደርስ ግን አንደኛው እንስራ ሙሉ፤ ቀዳዳ ያለበት እንስራ ደግሞ ጎዶሎ ይሆን ነበር። በዚህ ሁኔታ ሰውዬው በሁለቱ እንስራዎች አንድ ሙሉ እንስራ ውሀ፤ በሌላኛው ደግሞ ጎዶሎ ውሀ እያመላለሰ ለረጅም ጊዜያት ቆየ። ከእለታት አንድ ቀን ታዲያ ቀዳዳ ያለበት እና ዘወትር እያንጠባጠበ የሚሄደው እንስራ እንዲህ ሲል ለሰውዬው አቤቱታ አቀረበ፡፡ እንስራው፦ "እኔን እና ጓደኛዬን እየተሸከምክ ውሀ ማመላለስ ከጀመርክ እንሆ ቆየህ። ሰባራ ሆኜም እንኳን ስታመላልስብኝ ሰነበትክ። አሁን ግን ዘወትር ከጌታዬ ፊት ጎዶሎ ውሀ እየያዝኩኝ መቅረብ አሳፈረኝ። ጓደኛዬ ዘወትር ሙሉ ውሀ ሲወስድ እኔ ግን ሁሌ ጎዶሎ ማቅረቡ አንገቴን አስደፋኝ። እናም በኔ ውሀ ማመላለሱ ቢበቃህ ይሻላል።" አለው። ይህን የእንስራውን አሳዛኝ ንግግር የሰማው ሰውዬ በማስተዋል ቀዳዳውን እንስራ እየተመለከተ፡- ሰውዬው፦ "ዛሬ ውሀ ቀድተን ስንመለስ አንድ ነገር አሳይሀልሁ" ሲል ነገረው። ውሀ ቀድተው ሲመለሱ ሰውዬው የሚያንጠባጥበውን እንስራ ወደ መሬት እያስተዋለ እንዲሄድ ነገረው። እንስራውም እንደተባለው አደረገ። በእሱ በኩል እፅዋቶችን ተመለከተ፥ፍሬ ያፈሩ አትክልቶችን አስተዋለ የሚያማምሩ አበባዎችንም አየ። በዛኛው እንስራ በኩል ግን ምንም አልነበረም። ምንም እንኳን ዘወትር በተመሳሳይ መንገድ ቢሄዱም እንደዛሬው አስተውሎ አያውቅም ነበር። ሰውዬው፦ "አየህ ወደጄ አንተ እንደምታንጠባጥብ ሳውቅ ባንተ በኩል ዘሮችን ዘራሁ፤ ዘወትር ካንተ በሚንጠባጠበው ውሀ ጥማታቸውን አራሱ፣ ፍሬ አፈሩ፣ አበቡም። ይህ የምትመለከተው አትክልት ሁላ ባንተ በኩል ብቻ ነው ያለው ሌላኛውን እንስራ በምሸከምበት በኩል ምንም ነገር የለም እናም ጥቅም የለኝም አትበል። ሌላው ቢቀር ደካማ ጎንህ እንኳን ለሌሎች ጥቅም አለው" ሲል አስረዳው። 🕯አንዳንዴ ልዩነታችንን አይተን፤ በንጽጽር ብቻ ጥቅም የለኝም እርባና ቢስ ነኝ ብለን እናስብ ይሆናል። ሌላው ሰው የቻለውን እኛ ባለመቻላችን ብቻ ጎዶሎ እንደሆንን እናስባለን። 🕯የሌሎች ብርሀን እንጂ የኛ ስለማይታየን ከጨለማችን መውጣት ያቅተናል። 🕯ሰባራው እንስራ ሌላኛው፥ እንስራ ሙሉ ውሀ መውሰዱን ተመለከተ እንጂ በሱ ውሀ ስንት የእፅዋት ነፍስ እንደበቀለ አላስተዋለም። 🕯እኛም እንዲህ ነን የየራሳችን ብርሀን አለን፤ ነገር ግን የሌላው ሰው ጭላንጭል ያስቀናናል። 🕯ሌሎች ሙሉ ውሀ መሸከም ቢችሉ እንዳንተ ነፍስ መዝራት አይችሉም። አንተ እንደነሱ ሙሉ ውሀ መሸከም ቢያቅትህ ጉድለትህ ሌሎች እንዲያብቡ ያደርጋል። #ሼር_ያርጉ ʝσin ʊs https://telegram.me/lamesgeneh_zarem
Показать все...
🎸Lamesgeneh zarem 🎹🎻

GOD IS GOOD ONLY GOSPEL MUSIC @minasewondimu for any comment and to share what is on ur mind

​ዜና ክርስቲያን 👇👇👇👇 ለኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ከርስቲያን መካነየሱስ ድጋፍ እንደሚሻት ተነገረ 👇👇👇👇 ባሳለፍነው ሳምንት የሊድ ስቲራ ሚዲያ ፕሬዚዳንት እና የ Evangelical tv ባለራዕይ እና መስራች የሆኑት ቄስ ዶክተር ገመቺስ ደስታ ለኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ከርስቲያን መካነየሱስ የ250 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ ።የቤተክርስቲያኗ ፕሬዘዳንት ቄስ ዮናስ ይገዙ እንደተናገሩት በምራብ በኩል 186,000 -200,000 እንደተፈናቀሉ ሰዎች ሲኖሩ ብዛቱን የሚይዙት የቤተክርስቲያኗ አባላት ናቸው የቄሳች ደሞዝ አለመከፈል ሌላው አስቸጋሪ ጉዳይ ነው።እንም የቤተክርስቲያኗ ከፍተኛ ድጋፍ እያስፈለጋት ይገኛል ብለዎል። ቄስ ገመቺስ ደስታም አክለው ይህ ለየኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ከርስቲያን መካነየሱስ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ እንደሆነ እና ከዚህ በውሀላ ከተለያዩ አካላት ጋር በመሆን ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል ።መረጃወን ያቅርብልን Christian news ነው። for more ለፈጣን ክርስቲያናዊ ዜና እና መረጃ በተጨማሪምለአስተማሪ ፁሁፎች 👇👇👇👇👇 https://telegram.me/lamesgeneh_zarem
Показать все...
🎸Lamesgeneh zarem 🎹🎻

GOD IS GOOD ONLY GOSPEL MUSIC @minasewondimu for any comment and to share what is on ur mind

​ዜና ክርስቲያን 👇👇👇👇👇 በጋብቻ 25-50 ዓመት ለቆዩ ቅዱሳን እውቅና ተሰጠ 👇👇👇👇👇 ምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት በነበረው የአምልኮ ፕሮግራም በጋብቻ ወስጥ 25 አና 50 ዓመት የሞላቸዉን ቤተሰቦች እዉቅና እና የምስክር ወረቀት የሰጠች ሲሆን ያለፉትን 25 እና 50 አመታት የረዳቸውን እግዚአብሔርን አመስግነዋል ። በእለቱ እዉቅና የተሰጣቸዉ 5 ቤተሰቦች ከቤተክርስቲያኒቱ መሪ እና የጋብቻ ተጠሪ ከሆኑ ወገኖች የምስክር ወረቀታቸዉን ተቀብለዋል። for more ለፈጣን ክርስቲያናዊ ዜና እና መረጃ በተጨማሪምለአስተማሪ ፁሁፎች 👇👇👇👇👇 https://telegram.me/lamesgeneh_zarem https://telegram.me/generation4jesuschrist
Показать все...
🎸Lamesgeneh zarem 🎹🎻

GOD IS GOOD ONLY GOSPEL MUSIC @minasewondimu for any comment and to share what is on ur mind