cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የነገዋ ኢትዬዽያ

በወጣቶች ለወጣቶች የተመሰረተ ለነገዋ ኢትዮዽያ ብቁ ትውልድን ማፍራትን የመሰለ ነገር የለም #"ኢትዬዽያ ታምራለች በኛ"

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
227
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

More about yenegewa Ethiopia
Показать все...
Показать все...
የነገዋ ኢትዮጵያ

🤝🤝🤝💪💪💪የነገዋ ኢትዮጵያ👌👌👌 👉የትናንቱን እና የዛሬዉን ትውልድ ያስታረቀች ❤️❤️❤️❤️ውብ ሀገር ናት🇪🇹 👇

እራሱን መለወጥ እና ማሳደግ የሚፈልግ ወጣት ስራ መስራት የሚፈልግ ተማሪ እንዲሁም አሀን ካለው ስራ ጋር ጎን ለጎን ተጨማሪ ስራ ሰርቶ እራሱን ቤተሰቡንእና ሀገሩን ማሳደግ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ያውራኝ @dmyenegewa 0921741706 0962094568
Показать все...
አንተን አንተ አብቃው እራስህን :አስተምረው : አሰልጥነው :አበልፅገው አሳድገው: ህይወት ምርጫ ናት የምንፈልገውን ለማገኘት ማድረግ ያለብን ነገሮች አሉ የተለየ ውጤት ከፈለግን የተለየ ስራ መስራት ግድ ይለናል ፡፡ ምክነያቱም ውጤት = ሀሳብ + ተግባር ነውና በአሁን ሰአት ብዞዎቻችን በትምህርት በስራ እና በመሳሰሉ ነገሮች መለወጥ ማደግ እንፈልጋለን ግን ተግባራችን እና አስተሳሰባች እንደ ትላንት ከሆነ መቸም ልንለወጥ አንችልም፡፡ @dmyenegewa @baletark
Показать все...
ሁለት ነገሮች አሉ :: በህይወታችን እኛ ማሳደድ የሌለብን እነሱም እውነተኛ ጓደኛ እና እውነተኛ ፍቅር ናቸው:: ሰዎች ግዜን ይሰጣሉ:: ከእነሱ ጋር መሆንን ከሚፈልጉቸው ሰዎች ጋር ሰዎች ይፃፃፋሉ ማውራት ከሚፈልጉቸው ጋር ሰዎች አብዝተው አይመቸኝም ሲሉህ እመናቸው እነሱም በግድ ግዜን እንዲሰጡህ ለማሳመን አትሞክር ቢፈልጉ ይሰጡሀል :: ያማል አውቃለሁ :: ግን አንድን ሰው ላንተ ስሜት እንዴኖረው ማስገደድ አትችልም :: አንድ ሰው እንዲያፈቅርህ ልትለምነው የተገባ አይደለም::አንድን ሰው ላንተ ይጨነጭ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም ::አንድን ሰው ጥረት ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም:: አንድ ሰው ያወራህ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም:: እንድን ሰው አንተን መጅመሪያ ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባም አይደለም ::እሱ ከፈለገ ያደርግሀል:: ሰዎችን ባንተ ህይወት ውስጥ ተቀዳሚ አታድርግ :: አንተ ለነሱ ምርጫ ብቻ ሆነህ ሳለ :: Jay shetty ✍✍ @dmyenegewa @baletark @baletark
Показать все...
አንዳንድ ግዜ ነገሮች ከ አቅማችን በላይ የሆኑ ይመስለናል፡፡ አንዳንዴ ማናቆማቸው ሃዘኖች ማንመልሳቸው ጉዞች አሉ......... አንዳንዴ ማንታገላቸው ፀቦች አሉ ማናስታርቃቸው ቅራኔዎች አሉ አንዳንዴ ማናመልጣቸው ፍርሃቶች ማንጋፈጣቸው እውነታዎች አሉ አንዳንዴ መልቀቅም አለመልቅም ህመም የሆኑበት ወቅት አለ እውነታው ግን ሁሉም ችግሮች እና መከራዎች የሚያልፋ እና ከእኛ አቅም በታች ናቸው በትላንት ህይወታችን የምነውደውን አጥተን በአመንነው ተከድተን በጣም ታመን ተጎድተን እና አልቅሰን ሊሆን ይችላል፡፡ ግን ዛሪም መደሰት ችለናል፡፡ ✍!✍✍✍ @dmyenegew @baletark
Показать все...
" ዛሬ ላይ ስለትላንት አዘውትሮ ማሰብ ማለት ነገም ትላንትን እንዲሆን መዝራት ማለት ነው ስለዚህ የተለየ ማሰብ ጀምር " አጭር የማንቂያ መልዕክት በሲሳይ ምህረት @baletark
Показать все...
ከሞት_በኋላ ሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል ➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል ➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል ➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል ➵ በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል! ➵ በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶ ብዙ አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ እና ታዲያ ይህን እያወቅን ✓ከኩራት ✓ከስግብግብነት ✓ከክፋት ✓ከጥላቻ ✓ከራስ ወዳድነት ✓ከተንኮል ... ምን እናተርፋለን? ለምን? በነገሮች_ሁሉ _ትሁት_እንሁን ይህቺ የምናያት ህይወት እኮ ከንቱ ናት። ከዚህ ዓለም ስንለይ ወደ ዘላለም ህይወት ወይም ወደ ዘላለም ሞት መሄድ ምርጫችን ነው! ደግሞም ይህ እውነታ አይካድም። ✓እግዚአብሔርን ውደድ፥ ፍራም ✓እርስ በርሳችን እንዋደድ ✓ለሌሎች መልካም እንሁን ✓አንቅና ✓ሁሌም ደግነትን እናድርግ፤ ጉዳት የለውምና ያንተ ያልሆነውን ነገር ከሌሎች አትቀማ! ይህንን ስታደርግ ፈጣሪ ይባርክሀል! @baletark
Показать все...
ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው። የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ። @baletarik
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.