cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌹 ቀይ መብራት 🌹

ይህ ቻናል በወሎ(ቀይ መብራት) እና በዙሪያዋ ካሉ አካባቢዎች ያለውንና ተውሂድን በማስተማር ለይ ያሉ እንቅስቃሴወችን የምናስተላልፍበት ነው እንድሁም ከ ★ወግዲ ★መካነ ሠላም/ቦረና ★ለጋምቦ,,ገነቴ ካሉ ሰለፍዮች ጋር የምንተባበርበት ነው። አስተያዬት ና ሀሳብ እንወዳለን በዚች ይግቡና ይጠቁሙን @Ks5088s_bot የቻናሉ ዋና አላማ 1, ተውሂድን ማስተማር ፡፡

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
173
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ለአላህ ብሎ መዋደድ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4303
Показать все...
ለአላህ ብሎ መዋደድ
Показать все...
ለአላህ ብሎ መዋደድ.MP39.46 MB
ረመዳን ቀን 5 የእስልምና ማእዘናት 3 ዱአዎች
Показать все...
ረመዳን ቀን 5.mp34.07 MB
ሀዲስ ክፍል 5.mp31.93 MB
ወላጆችና ዝምድና መቀጠል
Показать все...
ወላጆችና ዝምድና መቀጠል.MP311.31 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወላጆችና ዝምድና መቀጠል https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4297
Показать все...
እጅ ከፍንጅ ክፍል 15
Показать все...
እጅ ከፍንጅ ክፍል 15.mp39.18 KB
ይህ ነው እውነታው‼️ ወሏሂ ኡስታዝን አሏህ ይጠብቀውና በእርግጥ ሂዳያውን የሚሰጠው አሏህ ነው ግን አሏህ ሰበብ አድርጎት ብዙ እህት ወንድሞች ይሄንን ኦድዮ ሰምተው ወዴ ተውሂድ የመጡ ብዙ ልጆች አሉ እና ምንማለትፈልጌ መሰላችሁ ይህንን ኦድዮ ለቤተሰቦቻችን እናሰማቸው!! 🎙By Ūstâz Sâdãt Kĕmāl (حفظه الله) ↷⇣🌹⇣↶ ➣https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Показать все...
AUD-20180105-WA0000.mp310.38 MB
ሀዲስ ክፍል 4
Показать все...
ሀዲስ ክፍል 4.mp31.97 MB
ረመዳን ቀን 4.mp32.73 MB
ረመዳን ለነማን.mp316.97 MB
የንግድ ሸቀጦች ዘካ እና ተያያዥ ነጥቦች ~ የንግድ ሸቀጦች ሲባል ለሽያጭ የታሰቡ ሸቀጣ ሸቀጦች፣ መኪናዎች፣ ቤቶች፣ ሱቆች፣ እንስሳቶች፣ ወዘተ ናቸው። የነዚህ ለሽያጭ የሚቀርቡ ገንዘቦች የዘካ መነሻ ተመን (ኒሷብ) ከወረቀት የብር ኖት ጋር ተመሳሳይ ነው። (የወረቀት ብር ዘካን በተመለከተ የፃፍኩትን በዚህ ገብተው መመልከት ይችላሉ:- https://t.me/IbnuMunewor/2976 ) ስለዚህ ለዘካ መጠን የደረሰ ገንዘብ እጁ የገባ ሰው እጁ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ አንድ አመት ከሞላው አጠቃላይ የንግድ እቃውን ዋጋ ካሰላ በኋላ የጠቅላላውን 2•5% ያወጣል። ልብ በሉ! ከሽያጭ እቃዎቹ ውጭ ሌላ ተቀማጭ ገንዘብ ከኖረ አንድ ላይ ተደምሮ ነው ዘካው የሚወጣው። * ጊዜው የሚታሰበው ንግዱን ከጀመረበት ሳይሆን ለዘካ የደረሰ ገንዘብ ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው ረመዳን ላይ ለዘካ የደረሰ ገንዘብ ኖሮት ነገር ግን ስራ የጀመረው ከአምስት ወር በኋላ ቢሆን መታሰብ ያለበት ከረመዳን ጀምሮ ነው። ስለዚህ በቀጣዩ አመት ረመዳን አንድ አመት ሲሞላው ዘካውን ያወጣል። * ከንግድ ስራው በቀጥታ ተያያዥ የሆኑ #ለሽያጭ_የታሰቡ ንብረቶች (መኪናዎች፣ ማሽኖች፣ ቤቶች፣ መሬቶች፣…) ካሉ አብረው ተደምረው ይሰላሉ። * ነገር ግን በራሳቸው የግብይቱ አካል ያልሆኑ እንደ መገልገያ መኪና፣ ማሽኖች፣ ቤቶች፣ መጋዘኖች፣ … ያሉ ቋሚ ንብረቶች የንግድ ስራውን ለማቀላጠፍ ቢያግዙ እንኳ ዘካ አይመለከታቸውም። * ታሳቢ የሚደረገው የሸቀጦቹ ዋጋ የተገዙበት ሳይሆን ጨመረም ቀነሰ ወቅታዊ ዋጋቸው ነው። * በጅምላ የሚሸጥ ሰው በጅምላ፣ በችርቻሮ የሚሸጥ ደግሞ በችርቻሮ አስልቶ ዘካ ያወጣል። * ለንግድ የሚውሉትን ሸቀጦች ወይም እቃዎች ዝርዝር ሂሳባቸውን ለመስራት የሚያስቸግር ከሆነ ነፍሲያ ሳይጎትተው ጤነኛ የሆነ ግምት ይሰራል። * ሊዘነጋ የማይገባው ነገር ተቀማጭ ገንዘብም ሆነ የንግድ እቃዎች ዘካ የሚወጅብባቸው ለዘካ መጠን ከደረሱ በኋላ በጨረቃ አቆጣጠር አመት ከሞላቸው ነው። አመት ካልሞላቸው ዘካ አይመለከታቸውም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
ጥያቄ እና መልስ በ ሀርቡ ከ እህቶች የተጠየቁ ጥያቄዎች ረመዷን ተኮር አና ሌሎች ጥያቄዎች ??? 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
Показать все...
ጥያቄ እና መልስ በ ሀርቡ.mp33.79 MB