cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Habib 2nd hand

👉 ማንኛዉንም የተጠቀሙበት እቃ በርካሺ ዋጋ ያሉበት እናቀርባለን አድራሻ ደሴ If it has any commient @Bibo_0305 Join us @ yegakenema ,😃😃😃😃😃😃

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
219
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዋጋ 7800 ብር በዉስጥ መስመር ያናግሩኚ @Bibo_0305
Показать все...
ሰላም ቤተሰቦች የተለያዩ 2nd hand እቃወች ስልኮች እና ላፖቶፖች በርካሺ ዋጋ አቀርባለሁ ያናግሩኚ 0945-13-1905 ወይም 0935-58-2202 ይደዉሉ አድራሻ- ደሴ
Показать все...
#መረጃ በራያ ግንባር‼️ ትናንት አመሻሹን ከጎብዬ ተነስቶ የአልውሀን ወንዝ እሻገራለሁ ብሎ የሞከረው መንጋ አልውሀ ሜዳ ላይ የእሳት እራት ሆኗል! ታቹን በወርቄ የገባው ሀይል በቆርኬ በኩል ሰብሬ አልፋለሁ ብሎ ቢሞክርም በትንታጉ የወሎ ፋኖ ተጋድሎ እና በሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ልዩ ብቃት አፈር ድሜ በልቷል! በዚህ አቅጣጫ የመጣው መንጋ አላማው የባቡር መስመሩን መሿለኪያ በመጠቀም ወደ ሀራ ከተማ ሰብሮ መግባት ነበር! ነገር ግን አልተሳካለትም! የአልውሀ ሜዳ ለወራሪው ሀይል ገሀነም ሆኖበታል ። በጀነራል ሀሰን ከረሙ፡በሞገስ ከበዴ እና በሻለቃ ደምሌ አራጋው የሚመራው ሽርጣሙ ኮማንዶ የሚል የክብር ስም ከመከላከያ ሰራዊታችን የተቸረው የወሎ ፋኖ ወያኔን ወርቄ ላይ፡ቂልጡ ላይ፡አልውሀ ሜዳው ላይ እንድሁም ጎብዬ ላይ መፈናፈኛ አሳጥቷታል! የአማራ ልዩ ሀይል እና ባለ ቀይ ቦኔቱ የመከላከያ ኮማንዶ በሌላ በኩል ገብቶ ወያኔን ሌላ ታሪክ እየሰራት ነው! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን በመቀላቀል ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ። 👇👇 ኢትዬ መረጃ
Показать все...
Ozil #Abdelah *code 19 👍 vote & share አርጉልኝ pls🙏 @all_foot_ball @all_foot_ball
Показать все...
#ስልካችን በቫይረስ እንዳይጠቃ⚔ ማድረግ ያለብን ነገሮች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #1) አፕሊኬሽን #install ስታደርጉ ያሉ permission ኖችን ማንበብ እና መረዳት። #2) የስልካችን የቀፎው ሚሞሪ ላይ እስኪሞላ ድረስ መረጃ-music,video,photo,apk አለማስቀመጥ፡ ቢቻል ሚሞሪ ገዝቶ እሱ ላይ ማስቀመጥ። #3) ብዙ አፕሊኬሽኖችን #install አለማረግ ቀን በቀን ከምን ጠቀምባቸው ውጭ ያሉትን #uninstall እናድርግ በሚያስፈልገን ጊዜ #install ማድረግ🕸እንችላለን። #4) የምንጠቀምባቸውን አፕሊኬሽኖች ቶሎ ቶሎ አፕዴት ማድረግ። #5) ሚሞሪያችሁን ከተለያየ ስልክ ፒሲ ኮምፒውተር ጋር አለማገናኘት በተለይ ደሞ የህዝብ መጠቀሚያ ከሆኑ ኮምፒውተሮች ጋር ስልካችሁንም ቢሆን አለማገናኘት።🤔 #6) በጣም አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በስተቀር ብሉቱዝ አለመጠቀም አብርቶም አለመተው። 🤭 #7) አፕዴት የሆኑ አንቲ ቫይረሶችን መጠቀም። እንደኔ AVG አንቲ ቫይረስ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው። #8) አስተማማኝና ታዋቂ ካልሆኑ ሳይቶች ላይ ምንም ነገር ዳውንሎድ ከማድረግ መቆጠብ። 🤩 👉አፕሊኬሽን ስታወርዱ ከ play store ላይ አዲስ የሆኑትን የ2019 አፖችን ያውርዱ። ======================== ከተመቻቹ ለሌሎችም #Share ያድርጉ ========================= #ያለውን_ያገኘውን_ያካፈለ_እጥፍ_ይሆንለታል!!! @ha_bi_bo
Показать все...
✅አንድሮይድ ስልካችንን እንዴት በ Xender ተጠቅመን ከላፕቶፓችን ጋር ማገናኘት እንችላለን? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1️⃣ Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን 2️⃣ Xender እንከፍታለን 3️⃣ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን 4️⃣ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን 5️⃣ ወደ ላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi ከፍተን ስልካችን ላይ በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን Xender_AP6911 ብዙ ጊዜ ይሄ ነው የሚሆነው ሌላም ሊሆን ይችላል። 6️⃣ Connect መሆኑን ካረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:334/ 55/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን ይችላል / 7️⃣ ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ። ከዛማ ላፕቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችን እንደ ፎቶ ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፕቶፓችን ላይ Backup መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ ወደ ስልካችን መጫን ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት ይኖርብናል ፡ አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስላሚሆን ካርድ ይበላናል፡፡ ========================= ጓደኞቻችሁም እንዲያውቁት #Share አድርጉ። for any comment @ha_bi_bo @yegakenema
Показать все...
-➡ስልክዎት በጣም busy🚫 ይሆንብዎታል❓ አሪፍ መፍትሔ.. .. አሁን የማሣያችሁ ስልካችሁ አልፈጥን ወይም እየዘገየ ላስቸገራችሁ አሪፍ መፍትሔ ነው። .............................................. *መጀመሪያ setting ውስጥ ትገባላችሁ ... በመቀጠል *developer option ውስጥ ትገባላችሁ አንዳንድ ስልኮች ላይ developer option በቀጥታ ስለማናገኘው *about phone ውስጥ ገብተን build number የሚለየውን ደጋግመን ስንነካው developer option ይመጣልናል በመቀጠልም *window animation scale # transition animation scale & animation duration scale 3ቱንም off እናደርጋቸዋለን ከዛ በኋላ ፈጣን ይሆናል። @yegakenema for any comment @ha_bi_bo
Показать все...
#update 🖍የየካቲት ወር ኑሮ ውድነት 22 በመቶ እንደደረሰ ፎርቹን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለሥልጣንን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ይኼ የኑሮ ውድነት ከ6 ዐመታት ወዲህ ከፍተኛው ነው፡፡ በጥር ወር ከተመዘገበው በ0.8 በመቶ ጨምሯል፡፡ ከፍተኛ ጭማሪ የታየው በምግብ በተለይ በጤፍ፣ በቆሎ እና ማሽላ ላይ ነው፡፡ 🇪🇹 @yegakenema 🇪🇹 @ha_bi_bo
Показать все...
sticker.webp0.69 KB
አቤ እና ከቤ😅
ከቤና ጫልቱ😂
ፍልፍሉ😜
ዜዶ😂😂
ቶማስ😜😂
ልጅ ያሬድ😋😂
አዳዲስ ቀልዶች😆
ፍቅር❤️
የካምፓስ ቀልዶች🤣
የፍቅር💏 ጨዋታ
የካምፓስ Vines😁
ጠበሳ😉
እስፖርት ⚽️⛹‍♀
Kiss💋ቻናል
አዳዲስ ሙዚቃዎችን🎼
ቴዲ አፍሮ 😍
ሬጌ ሙዚቃ🎧
ሂፕ ሆፕ🎵
አፍሪካዊ ቃና🎶
ባህላዊ ሙዚቃ🎙
ግጥሞች☺️
ወጎች😘
ዜናዎች😱
አስደናቂ ነገሮች😲
የስራ ማስታወቂያ📰
ፈጣን መረጃ📮
Sex videos👄
ፈጠራዎች🚁🤖
260ሺ members😱
1ሚሊየን አንባቢዎች👨‍💻😱
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.