cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌓MIDNIGHT_SUN🌓

👉Music 👉Videos 👉Movies 👉Books 👉Funny memes 👉Life hacks 👉qoutes 👉facts and knowledge 👉Vines 👉Tech 👉Awesome things and so on... For more info @schoolicboii @Dagiiopia

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
166
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Brand-Nike✔️ Mens Type- Boots Size-4⃣1⃣ Color-white⚪️ Condtion-Brand new Price- #1000 0919172574 @schoolicboii
Показать все...
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለእህታችን ሀያት ኢብራሂም ! ውድ ወገኖች ለእህታችን ሀያት በሃኪሞች በተነገረው የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ #የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርባታል ለህክምና በጠቅላላ ወጭ 2,000,000(ሁለት ሚሊዮን ብር) ያስፈልጋታል፡፡ ** ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና የእህታችንን ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻችሁን እድትዘረጉላት በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን! ***** ሀያት ኢብራሂምን ማገዝ መርዳት ያለችበትን ሁኔታ መከታተል እና ከጎናችን መቆም ለምትፈልጉ በሙሉ በፌስቡክ፡ https://m.facebook.com/HelpHayat በቴሌግራም፡ https://t.me/helphayat ውጭ ሀገር ለምትኖሩ የGofundme አካውንት፡ https://www.gofundme.com/f/support-for-hayat-ibrahims-kidney-transplant?fbclid=IwAR1eiut6CiC2MUlS2HiVQT0NV6o9I3v-s9XyJ8fk5U8VuKGvdRx9fGR9374 ******* **** ለበለጠ መረጃ **** +251983676776 +251920942369 +251912823605
Показать все...
VID_20201118_144956.mp427.31 MB
እህታችን ሀያት ኢብራሂም 11ኛ ክፍል ተማሪ ነች አሁን ላይ በከፍተኛ የኩላሊት ህመም እየተሰቃየች ትገኛለች። ወደ ቀደመ ጤናዋ ለመመለስ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ይጠበቅባታል። ይህንን ለማድረግ ከፍተኛ የገንዘብ አቅም ያስፈልጋል። ብንተባበር የበኩላችንን ብናበረክት ለህሊናችንም እረፍት ለእርሷም ተስፋ ነው። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የአካውንት ስም:— ሀያት ኢብራሂም ዑመር የኢትዮጲያን ግድ ባንክ:— 1000353443147 አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ:— 01425853981500 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :— 1000089014135 የሀያትን ቤተሰቦች በስልክ ለማግኘት 0983676776 0920942369 0912823605 ይህንን መረጃ ለሌሎች በማድረስ እንዲሁም አስተዋጿችሁን ለሌሎች መነሳሻ እንዲሆን በ @EsatTv_Commentbot ላይ የአቅማችሁን እየረዳችሁ ላኩልን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ፡ነው🙏🙏🙏 @Esat_tv1 @Esat_tv1
Показать все...
ሼር/share
#SONY XPERIA Android Storage-32GB Camera-23MP Condition-good condition Finger print RAM-2 Water proof Price-3500 Contact-0941251937
Показать все...
NebaAssefaCoverSongTewodrosTadesse256kMusic.mp39.39 MB