cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

OSHO

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
134
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

. ማንም ብትሆን የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ! ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችንይከፍታሉ . . . . ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ ምክሮችን ይሰጣሉ . . . . ትናንሽ ስጦታዎች ትላልቅ ደስታን ይለግሳሉ። @radical_vines
Показать все...
◇ ማይ ሲስተር፤ የአፍሪካ ቦይፍሬንድ እንደ አፍሪካ መሪ ነው። ቀጣይ የሚመጣው ሁልግዜም የባሰ ነው። #የያዝሺውን አጥብቂ
Показать все...
ከFather package ሰርቂያለሁ አሁን የቀረኝ መልካም የአባቶች ቀን ማለት ነው😉.
Показать все...
◇ ማይ ብራዘር፤ ገንዘብ የማትሰጣት ከሆነ ቢያንስ በሰላም ቺት ታድርግብህ አትጨቅጭቃት። #ቺስታም #ፀባይ የሌለህም እንዴት ትሆናለህ😔
Показать все...
ይሄኔ እኮ ቤቱ ተኝቶ በቴሌቪዥን የሚታየውን #ግርዶሽ በመነፅር የሚያይ አይጠፋም !😂😂😂
Показать все...
#ሆድ ብሶት ወንድሜ/እህቴ ስንት ሰው ሲያዝ፣ ስንት ሰው ሲሞት ነው መጠንቀቅ ምንጀምረው????? ሰው እንዴት ለሚወደው (ሊያጣው ለማይፈልገው) አንድ ሰው ሲል እንዴት መጠንቀቅ ያቅተዋል?? አንተ/ቺ ማገገም ትችል/ዪ ይሆናል.... ሌላውስ?😭 ፖለቲካ ነው ብላቹ እያሰባችሁ ላላችሁ ፍጡራን.... ፖለቲካ እና ወረርሺኝ (በሽታ) እንለይ እንጂ!!!! ሲጀመር መንግስት የትኛውን "ተቃዋሚ" ፓርቲ ፈርቶ ነው ምርጫውን ያራዘመው ብላቹ ያሰባቹት?? ኧረ ወገን እያሰብን እንጂ!!! ድንቄም ተፎካካሪ ፓርቲ። "ማስተዋል ይጋርድሀል ጥንቃቄ ይጠብቅሀል" #እናስተውል #እንጠንቀቅ #ስለሌሎች እናስብ #ከእራስ ያለፈ ሂወት እንኑር
Показать все...
ወዳጄ የአርሰናል ደጋፊ ሆነህ ኮሮና አይያዝህ ነው ሚባለው አርሰናል ራሱ ተጓዳኝ በሽታ ነው 😭😭😭
Показать все...
◇ጅል ወንድ በሱሪው ኪስ መቀደድ ሲያማርር፤ አራዳው በቀዳዳው ኳሱን ያክበታል። ◇ማይ ሲስተር፤ የአፍሪካ ቦይፍሬንድ እንደ አፍሪካ መሪ ነው። ቀጣይ የሚመጣው ሁልግዜም የባሰ ነው። #የያዝሺውንአጥብቂ ◇ማይ ብራዘር፤ ገንዘብ የማትሰጣት ከሆነ ቢያንስ በሰላም ቺት ታድርግብህ አትጨቅጭቃት። #ቺስታም #ፀባይ_የሌለህም እንዴት ትሆናለህ 😔
Показать все...
#አኩራፊሰውብዙነገር_ያመልጠዋል፡፡ ባል ና ሚስት በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰአታቸው ደረሰ፡፡ ድንገት ግን ባል አንድ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ በረራ አለው፡፡ ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ የነገው ስብሰባ እንዳያመልጠው" 11 ሰአት ቀስቅሺኝ " ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው እና ወረቀት ላይ " ነገ የስራ ስብሰባ ስላለብኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለሁ፡፡ አደራ 11 ሰአት ላይ ቀስቂሺኝ" ብሎ በወረቀት ላይ ፅፎ እሷ የምታይበት ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡ ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3 ሰአት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡ ከአልጋ ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ " 11 ሰአት ሞልቷል ተነስ ስብሰባው እንዳያመልጥህ " የሚል ፅሁፍ ተፅፎበታል፡፡ ✍️ ማነው ስተት የሰራው? ማነውስ ልክ? እስቲ እናንተ ምረጡ ወንዱ ወይስ ሴቷ
Показать все...
-ፈረንሳውያን ሲያፈቅሩ በጣም ወድሻለው ይላሉ -አሜሪካውያን ሲያፈቅሩ ደሞ ከንፈርሽን ልሳመው -አረቦች ሲያፈቅሩ የፈለግሽውን ሰጥሻለው - ሀበሻ ሲያፈቅር be like :- ቴሌግራም ትጠቀሚያለሽ😂😂😂😂  
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.