cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇪🇹ℯ𝒹ℴ𝓃𝒾𝓎𝒶𝓈🇯🇲24♪

#ᎻᎬᎽ ᏀႮᎽՏ ᏔᎬᏞᏟϴᎷᎬ Ͳϴ ᎷᎽ ᏴᎬՏͲ ᏟᎻᎪΝΝᎬᏞ ᏆΝ ͲᎻᏆՏ ᏟᎻᎪΝΝᎬᏞ Ⴎ ᏟᎪΝ ᏀᎬͲ ✔ᎷႮՏᏆᏟ ✔ҒႮΝΝᎽ ✔ϘႮϴͲՏ ✔THOUGHTS ✔ᏢϴᎬᎷ ✔FACTS ✔️MEME ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ @Edoniyas_24 https://t.me/joinchat/woixoIIadUZkYmU0 other_Channal @My_Official_Edoniyas

Больше
Рекламные посты
548
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-1330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እንኳን ለ127 ተኛ የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ ።
Показать все...
አንቺ ተዋህዶ አንቺ የፍቅር አምባ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳቸው ያነባሽው እንባ🥺🥺🥺 @My_Official_Edoniyas
Показать все...
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ/ባባ/ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነው አርቲስት ታሪኩ በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን ኢፕድ ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ ችሏል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ። አርቲስቱ ወጣት በ97፣ ወንድሜ ያዕቆብ፣ ላውንድሪ ቦይ፣ ማርትሬዛ፣ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣ አንድ ሁለት ፣ብር ርርር፣ ወደው አይሰርቁ፣ ወፌ ቆመች፣ እንደ ቀልድ ፣ወቶ አደር ፣አባት ሀገር እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል። ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹና ለኪነጥበብ አፍቃሪዎች መፅናናትን ይመኛል። @My_official_edoniyas @My_Official_Edoniyas
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያቺን ሳቅ ስቆ ሲያሳስቅ ልቡ ማንባቱን እንዴት እንወቅ ለካ ሟች ቀልቡ ቢነግረው ደግነትን አብዝቶ ቸረው እኩ አይኔን አጊጡበት ይኸው ጥርሴን ፈንድቁበት መኖር ከንቱ አለሁ ማለት ሂወት ጤዛ ጠፊ ድንገት ብሎን ሄደ እንደዘበት ነበር ሆነ አለን ተረት ነፍስ ይማር 🕯 🥺 @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas
Показать все...
Показать все...
Kassmasse Feat. Protoje - Mela Mela Remix .mp36.97 MB
Показать все...
Edoniyas Mekonnen on TikTok

@edoniyas_24 1331 Followers, 96 Following, 1921 Likes - Watch awesome short videos created by Edoniyas Mekonnen

Happy New Year's ////2015🙏🙏
Показать все...
የአባይ ዳር ዳሩ ያበቅላል ጠንበለል ላስረግዝሽና የኔ አይደለም ልበል😂😂😂 #ገጣሚውን ፦ አላቀውም ጠጅ ቤት ነው የሰማሁት😂😂😂
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.