358
Подписчики
-124 часа
-57 дней
-1830 дней
Архив постов
ጤንነት(Healthy)
እንደምናውቀው ለጤንነት ፣ አመጋገባችንና እንቅስቃሴያችን ወሳኝ ናቸው።
Protein :- ከ 3 ወሳኝ ኒውተራንቶች አንዱ የሆነው protein በአመጋገባችን በሰፊዉ መካተት አለበት።
Protein በሰውነታችን ውስጥ enzayme, hormone ና የተለያዩ ኬሚካል ይሰራል። በተጨማሪም ጡንቻ፣ አጥንት ፣ ካርትለጅ ና ደማችን ላይ ሚና አለው።
እና proteinን ከምን ከምን እናገኛለን ❓
በአገራችን ደረጃ ልናገኛቸው የሚንችላቸውን የprotein ክምችቱ ከፍተኛ የሆኑ ምግቦች የሚከተሉ ናቸው።
✳️ እንቁላል 🥚
✳️ አቮካዶ 🥑
✳️ ኦቾሎኒ 🥜
✳️ ቅቤ 🍧
✳️ እርጎ 🥛
ከብዙ በጥቅቱ እነዚህ ከፍተኛ የprotien ክምችት የያዙ ወደ 100 ግራም ወይም 200 ካሎሪይ ምግቦች ናቸው።
❤️ ውድ የ ፌስቡኬ ገፅ ቤተሰቦች ፣ በቀጣይነት በገፀ የተለያዮ የአካል ብቃት መረጃና የአመጋገብ ስረአት ዙሪያ እናወራበታለን።
@habeshabodybuilders
