cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Amad Tube

Больше
Страна не указанаЯзык не указанОбразование44 128
Рекламные посты
1 082
Подписчики
Нет данных24 часа
-97 дней
-3730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ለመመረቅያ ፅሁፋቸው ድፌንስ ዘንጦ ቀርበዋል። ከመካከላቸው አንዱ ተማሪ ግን በተራ አለባበስ እና በተበጣጠሰች የነጠላ ጫማ ቀረበ። ለድፌንስ የተዘጋጁ መምህራን በልጁ ግድየለሽ አለባበስ ተበሳጭተው ይሰድቡትና ይዘልፉት ጀመር፡፡ ዘለፋና ስድባቸውን ከጨረሱ በኋላ እንባ እየተናነቀው መናገር ጀመረ.... "እኔ የድግሪ መመረቂያ ፅሁፌን ለማቅረብ እዚህ ከፊታችሁ የቆምኩት በፈጣሪ ተዓምር ነው። አቅሜ በፈቀደው ልክ በጥሩ አለባበስ ቀርብያለሁ። "ቤተሰቦቼ በጣም ባለፀጋ ነበሩ። የ9 አመት ልጅና የ4ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ እናትና አባቴ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ። ከሁለት እህቶቼ ጋር ብቻችንን ቀረን። የአባቴ ታናሽ አጎቴ ለተወሰኑ ዓመታት ከቤቱ ካጠለለን በኋላ የቤተሰቦቻችንን ሀብት ንብረት በመውረስ ከቤቱ አባረረን። ሳገኝ እየሰራሁ ሳጣ እየለመንኩ እህቶቼንና እራሴን እመግብ ጀመር። "በዚህ ሁኔታ እያለን እኔና እህቶቼ የተሻለ ትምህርት በመማር ህይወታችንን መቀየር እንዳለብን ለራሴ ቃል ገባሁ፡፡ ግማሽ ቀን ከሰው ማሳ ላይ እያረስኩኝ እህቶቼን እየመግብኩ ግማሽ ቀን የግንባታ ስራ እየሰራሁ አስተምራቸዋለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ዛሬ ቃሌን ለመጠበቅ ችያለሁ። እኔ ድግሪዬን ልመረቅ ነው፣ ሁለቱ እህቶቼንም ኮሌጅ እያስተማርኳቸው ነው። ዛሬ እንደ ጓደኞቼ ዘንጬ ለመምጣት አስቤ ነበር፡ እህቶቼ የስሚስቴር የትምህርት ክፍያ ተጠይቀው ለሱፍና ጫማ ያዘጋጀሁትን ገንዘብ ለመላክ ተገደድኩ…" "ከፊቱ ተቀምጠው ሲሰድቡትና ሲዘልፉት የነበሩ መምህራን አንገታቸውን ደፉ። ከመምህራኖች መካከል አንዷ፦ "እባክህን ከዚህ በላይ አተናገር ። ለመስማት የሚሆን ጥንካሬ የለኝም" አለች እንባ እየተናነቃት። ተማሪው የመመረቅያ ፅሁፍን ዲፌንስ በሚገባ ተወጣ ። ሳይረዱት የዘበቱበት መምህራን ከመቀመጫቸው ተነስተው አጨበጨቡለት፡፡ መፅሐፍን በሽፋኑ ሰውን ባለባበሱና በገፅታው አንዳኘው።
Показать все...
#Psychodynamics 3 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ለፈተና በቂ ዝግጅት ስላላደረጉ ለመሸወድ ፈለጉ። በዚህም ምክንያት አንድ መላ ዘየዱ። ራሳቸውን ግሪስ ቀቡና ራሳቸውን በሚገባ በማቆሸሽ ከሌክቸረሩ ፊት በመቅረብ እንዲህ ሲሉ ምክንያታቸውን አቀረቡ፦ ኢንስትራክተር በጣም እናዝናለን፤ ፈተናውን ለመፈተን የማያስችል እንከን ገጥሞናል። ምክንያታቸውን አስከተሉ፦ አንድ ሰርግ ላይ ታድመን ነበር፤ እናም ከፕሮግራሙ በኋላ በመመለስ ላይ እያለን በመንገዳችን ላይ መኪናችን ብልሽት ገጠማት። የመኪናችንን ብልሽት ለመጠገን እንደምትመለከተን በአስቀያሚ ሁኔታ ቆሽሸናል። #ሌክቸረሩም ከምክንያተቸው በመነሳት ተረዳቸውና ወደቤታቸው እንዲመለሱ ለፈተና ዝግጅት 3ት ቀን ሰጣቸውና አሰናበታቸው። ከ3ት ቀን በኋላ ለተዘጋጀላቸው ፈተና በበቂ ሁኔታ አጥንተውና ተዘጋጅተው መጡ። ሌክቸረሩ አንድ ውሳኔ ወሰነና እንዲህ አደረገ ... ሶስቱም ተራርቀው የተለያየ ወንበር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ። ተማሪዎቹም በጣም ተራርቀው ተቀመጡ፤ የፈተና ወረቀትም ተሰጣቸው። ጥያቄዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፦ ጥያቄ ቁጥር 1 - ማን ነበር ያገባው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 2 - የት ነበር የሠርግ ፕሮግራሙ የተካሄደው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 3 - መኪናዋ የተበላሸችበት ትክክለኛ ቦታ የት ነው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 4 - የተበላሸችው መኪና ሞዴሏ ምን አይነት ነው ? (25% ማርክ) ከጥያቄዎቹ መጨረሻም #ማስጠንቀቂያው እንዲህ ይላል - መልሳችሁ የግድ ተመሳሳይ መሆን አለበት !!! ___ Africa 10 ን ላይ - ተወስዶ የተተረጎመ❤ #Share #pls
Показать все...
"According to Psychologists, there are four types of Intelligence: 1) Intelligence Quotient (IQ) 2) Emotional Quotient (EQ) 3) Social Quotient (SQ) 4) Adversity Quotient (AQ) 1. Intelligence Quotient (IQ): this is the measure of your level of comprehension. You need IQ to solve maths, memorize things, and recall lessons. 2. Emotional Quotient (EQ): this is the measure of your ability to maintain peace with others, keep to time, be responsible, be honest, respect boundaries, be humble, genuine and considerate. 3. Social Quotient (SQ): this is the measure of your ability to build a network of friends and maintain it over a long period of time. People that have higher EQ and SQ tend to go further in life than those with a high IQ but low EQ and SQ. Most schools capitalize on improving IQ levels while EQ and SQ are played down. A man of high IQ can end up being employed by a man of high EQ and SQ even though he has an average IQ. Your EQ represents your Character, while your SQ represents your Charisma. Give in to habits that will improve these three Qs, especially your EQ, and SQ. Now there is a 4th one, a new paradigm: 4. The Adversity Quotient (AQ): The measure of your ability to go through a rough patch in life, and come out of it without losing your mind. When faced with troubles, AQ determines who will give up, who will abandon their family, and who will consider suicide. Parents, please expose your children to other areas of life than just Academics. They should adore manual labor (never use work as a form of punishment), Sports, and Arts. Develop their IQ, as well as their EQ, SQ, and AQ. They should become multifaceted human beings able to do things independently of their parents. Finally, do not prepare the road for your children. Prepare your children for the road."
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኦቶማን ንጉስ አህመድ ወደ ጦርነት ከመሄዱ በፊት ሚስቱን (ቆንጆዋን ንግሥት) በአንድ ክፍል ውስጥ ቆልፎባት ቁልፉን ለቅርብ ጓደኛው ሙሳ ሰጠው እና "በአራት ቀን ውስጥ ካልተመለስኩ ክፍሉን ክፈት እና ሚስቴን አግባት…”ብሎት ፈረሱ ላይ ወጥቶ ወደ ጦር ሜዳ ሄደ። ከግማሽ ሰዓት በኋላ ንጉሱ ከኋላው አቧራማ ንፋስ እንዳለ አየ። ቆም ብሎ ጓደኛው ወደ እሱ በፍጥነት እየሮጠ ሲመጣ አየ። "ምነዉ ምን ሆንክ ?" ብሎ ንጉሱ ጠየቀ። በጣም ከመሮጡ የተነሳ ትንፋሹ እየተቆራረጠ ጓደኛው ሙሳ “የተሳሳተ ቁልፍ ነው የሰጠኸኝ” ሲል መለሰ። ምንድን??? ብሎ አይቶት በድንጋጤ እና በመገረም አየዉ ቁልፎቹን ከመሞከሩ በፊት ለ4 ቀናት ይቅርና ለ1ሰአት እንኳን አልጠበቀም። እንደ “ጓደኞችህ” ከምትቆጥራቸው ሰዎች ጋር ተጠንቀቅ እና በትጋት ለምታገኘው ሃብት አደራ ልትሰጣቸው ትችላለህ - እነሱ በቅርቡ እንድትሞት እየተመኙልህ ሊሆን ይችላል እና እራስህን ከጓደኛህም ቢሆን መጠበቅህን አትዘንጋ። ምክር ብቻ ነዉ። 👉ዶክተር እዮብ ማሞ
Показать все...
Great app to earn FREE gift cards, PayPal cash, or mobile recharge. Enter code 29X35U to receive 500 coins instantly! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gettocash.app
Показать все...
GetToCash: Games & Rewards - Apps on Google Play

The app lets you earn rewards while playing games

Показать все...
Two problems solved //Build Tools revision 33.0.2 is corrupted. and //Manifest merger failed :

Installed Build Tools revision 33.0.2 is corrupted. Remove and install again using the SDK Manager. Manifest merger failed : Apps targeting Android 12 and higher are required to specify an explicit value for `android:exported` when the corresponding component has an intent filter defined. See

https://developer.android.com/guide/topics/manifest/activity-element#exported

for details. two problems are successfully fixed. subscribe Amad Tube for more videos.

Показать все...
Button implementation in android studio 2023

on this video i have shown easy way to emplement button in android studio. for more understanding please visit android developers website thank you don't forget to subscribe my channel

Показать все...
how to create simple buttons in android studio 2023

this tutorial simply introduces about how to create bottuns in android studio.. in the next video, i will show how to make communication (interaction ) with this buttons. subscribe amad tube for more... videos

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.