ru
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

Закрытый канал
486
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
photo content
+7

photo content
+4

photo content
+9

📌High Achievers Of The 1st Quarter! Congratulations to the Students and Parents!! 🥇🥈🥉👏👏👏🎉

ለቪዥን አካዳሚ ወላጆች ቅዳሜ ታህሳስ 08/2015ዓ.ም ከ2:30-6:00 የ1ኛ ተርም ውጤት የሚሰጥበትና ስለ ልጅዎ የትምህርትና የስነ ምግባር ሁኔታ ውይይት የሚደረግበት ዕለት ስለሆነ በሰዓቱ ልጅዎ በሚማርበት/በምትማርበት ግቢ ተገኝተው ልጅዎን በተመለከተ በውይይቱ እንዲሳተፉ በአክብሮት ጠርተኖታል። የት/ቤቱ አስተዳደር

photo content

photo content

photo content

photo content

Civics & Ethical Education Club Presentation.
Civics & Ethical Education Club Presentation.

ውድ ወላጆች የተማሪ መማሪያ መጽሀፍት እጥረቱን በጊዜያዊነት ለመቅረፍና በቤት ልጆችን ለማገዝ ይረዳ ዘንድ አጭር ማስታወሻ ተዘጋጅቶ ለተማሪዎች እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የተላከውን ማስታወሻ ተማሪዎች በአግባቡ እንዲጠቀሙና በጥንቃቄ እንዲይዙ እያ ሳሰብን ወላጆችም ለልጆች የተሻለ ውጤት የማይተካ ድርሻቸውን እንዲወጡ እናሳስባለን። እናመሰግናለን! Dear parents, We are distributing handouts/short notes as a temporary solution to enable parents to help their kids at home. Students shall use and keep their handouts properly. Parents should also play an indispensable role to enhance student achievement. Thank you!

ውድ ወላጆች የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ-መምህር የምክክር ቀን በቀጣይ ቅዳሜ ታህሳስ 08 2015 ዓ.ም. ከ2፡00-6:00 ሰአት የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን። Dear parents, the first quarter Parent-Teacher conference will be held on Saturday, December 17, 2022, from 8:00 a.m. -12:00 p.m.

photo content
+4

Science Lab Activity

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content