cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቤተ_ልሔም~Bethelhem

ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን! ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ! ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ! TIKTok http://tiktok.com/@mekuriya19 ለሐሳብና አስተያየት https://t.me/Proud24

Больше
Рекламные посты
3 429
Подписчики
-1524 часа
+3147 дней
+1 09630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ክፍል ፩ “ሐዋርያት ስለ ክርስቶስ እንጂ ስለ ድንግል ማርያም መች ሰበኩ? እነርሱ መቼ ቦታ ሠጧት? ጳውሎስ በእነዚያ ሁሉ መልእክቶቹ ስለ ድንግል ማርያም መች ተናገረ? ጳውሎስ ስለ እርስዋ ካልሰበከ እናንተ ለምን ትሰብካላችሁ?” ብለው ለሚጠይቁ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ ሐዋርያቱ ዞረው በሰበኩበት በሐዋርያት ሥራ ላይ በተጻፉ ስብከቶቻቸው ላይ የድንግል ማርያምን ነገር ለምን ሳያነሡ ቀሩ? ቅዱስ ጳውሎስስ በእነዚያ ሁሉ መልእክቶቹ ላይ ለእስራኤልም ሆነ ለአሕዛብ ሲጽፍ ‹እግዚአብሔር ከሴት የተወለደ ልጁን ላከ› ከማለት ውጪ እመቤታችንን ለምን ሳያነሣት ቀረ? ነቢያት “ስለ ጽዮን ዝም አልልም” እያሉ ሐዋርያት ስለ እውነተኛዋ ጽዮን ለምን ዝም አሉ? እውነት ሌሎች እንደሚሉት ስለ ድንግል ማርያም መስበክ አላስፈላጊ ስለሆነ ነው? ይህ ጥያቄ ለመመለስ ሐዋርያት እነማንን ለማስተማር እንደተሰማሩ እንመልከት፡፡ ሐዋርያት ሒዱና አስተምሩ ተብለው የተሠማሩባቸው ተሰባኪዎች በሁለት ምድብ ያሉ ናቸው፡፡ የስብከታቸው የመጀመሪያ ዒላማ በኢየሩሳሌም ፣ በይሁዳና በሰማርያ ያሉ ቤተ አይሁድ (እስራኤላውያን) ናቸው፡፡ ሁለተኞቹ ተሰባኪዎች ደግሞ በዓለም ዙሪያ ያሉ ሮማውያን፣ ግሪካውያንና በየሀገራቱ ያሉ አሕዛብ ናቸው፡፡ የሐዋርያት ስብከት የተጀመረው በአይሁድ መካከል ነበር፡፡ እንደሚታወቀው አይሁድ ጌታችንን የሰቀሉ ፣ በመሲህነቱ የማያምኑ ፣ ክርስትናን እንደ ምንፍቅና ሐዋርያትን እንደ መናፍቃን የሚያዩ ናቸው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ‹በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው በሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ› በማለት እንደገለጸው አይሁድ የናዝሬቱ ኢየሱስ በነቢያት የተነገረለት ‹መሲህ› በመሆኑ አያምኑም፡፡ ‹የእግዚአብሔር ልጅ ነው› ‹አምላክ ነው› የሚለውን ትምህርት ሲሰሙም ልብሳቸውን እስከመቅደድ የደረሱና ፈጣሪን እንደመሳደብ የሚቆጥሩ ናቸው፡፡ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን በእግዚአብሔር ቀኝ (በሥልጣን እኩል ሆኖ) ቆሞ አየሁት ብሎ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሲናገር በሰሙት ጊዜ እንደ ትልቅ የድፍረት ንግግር ቆጥረው እየጮኹ ጆሮአቸውን ደፍነው ነበር፡፡ በመጨረሻም ወጣቱን ዲያቆን ከኢየሩሳሌም በር በቤተ ሳይዳ መግቢያ በኩል ወደ ውጪ አውጥተው በድንጋይ ወግረው ገድለውታል፡፡ በአጠቃላይ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ፣ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚለው ትምህርት በአይሁድ ዘንድ እንግዳ የሆነና ለማስተማር የተሰማሩት ሐዋርያት መከራን ተቀብለውም ቢሆን በኦሪት እውቀታቸው በሚመኩት አይሁድ መካከል በትጋት ሊያስተምሩት የሚገባ ትምህርት ነበር፡፡ ይህ በሆነበት ሁኔታ የጌታችንን ‹ክርስቶስነት› ‹አምላክነት› ለማያምኑ አይሁድ ‹ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት› ‹የወለደችው እናንተ ከዮሴፍ መስሏችሁ ነው እንጂ በመንፈስ ቅዱስ ፣ በድንግልና ነው› ብለው እንዲያስተምሩ መጠበቅ ትልቅ ስኅተት ነው፡፡ ‹ነገረ ክርስቶስ የነገረ ማርያም እናት ነው› (Christology is a mother of Mariology) እንደሚባለው አንድ ሰው የድንግል ማርያምን ነገር ለመስማትም ሆነ ለማመን መጀመሪያ የክርስቶስን አምላክነት ማመን ያስፈልገዋል፡፡ የድንግል ማርያምን የአምላክ እናትነት የሚመለከተው ትምህርት የሚመነጨውም የክርስቶስን አምላክነት ከማመን ውስጥ ነው፡፡ ክርስቶስ አምላክ ነው ብሎ ላላመነ ሰው ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት ብትለው እንዴት ሊያምንህ ይችላል? ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነሥቶ ለብዙዎች መገለጡን ላላመነ የአይሁድ ሕዝብ ሐዋርያት ስለ ድንግል ማርያም ክብር ለምን አላስተማሩትም ብሎ መጠየቅ ራሱ ዘመኑን አለማወቅ ነው፡፡ ሐዋርያት ስለ ድንግል ማርያም ከማስተማራቸው በፊት ለነገረ ማርያም ምንጭ የሆነውንና ለክርስትና እምነት ወሳኙን ነገረ ክርስቶስን ኦሪትን ማስረጃ አድርገው ለአይሁድ የማስተማር ሓላፊነት ከፊታቸው ተደቅኖባቸው ነበር፡፡ የክርስቶስን ስሙን እንኳን እንዳትጠሩ ተብለው አርባ አርባ ጅራፍ ይገረፉ በነበረበት በዚያ ዘመን “ስሙን እንዳትጠሩ ብላችሁ ያዘዛችሁን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት ፣ ዘላለማዊት ድንግል ናት ፣ ታማልዳለች” ብለው ለአይሁድ እንዲያስተምሩ መጠበቅ ምን ዓይነት ሞኝነት ነው? በአጭሩ ሐዋርያት ስለ እመቤታችን ያላስተማሩት ስለ እርስዋ ክብር ማስተማር ስላልወደዱ ሳይሆን እርስዋን የአምላክ እናትነት ማክበር የሚመነጨው የክርስቶስን አምላክነት ከማመን ውስጥ ስለሆነ ነው፡፡ ሐዋርያት ለአይሁድ በዚህ ምክንያት ነገረ ማርያምን ማስተማርን አላስቀደሙም አልን እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን እስከ አሁን ድረስ ሲወርድ ሲዋረድ የደረሰው የነገረ ማርያም አስተምህሮ ምንጮች ቅዱሳን ሐዋርያት እንደሆነ ከሐዋርያት እግር ሥር ቁጭ ብለው የተማሩት ሐዋርያውያን አበው ሥነ ጽሑፍ በግልጥ ይመሰክራል፡፡ ምንጭ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አበረታች መድኃኒት ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ t.me/MekuriyaM
Показать все...

✨ ንነጽር_፸ || ✨ ስለ ማስተዋል || ✨ Join us @MekuriyaM
Показать все...
Mastewal.mp38.88 KB
Marfed.mp38.27 KB
Afelaleg.mp38.50 KB
አመለካከት=Attitude.mp31.41 MB
1
Показать все...
🛑 ቆየት ያሉ ዝማሬዎች- Old Collection ከፈጣሪ በታች@እዝራበመሰንቆ_ቲዩብ-Ezira Ethiopian Orthodox Mezemure

#ethiopiaorthodoxtewahdochurch #eritrean #ezra #ማህቶት #newamharicmezmur #zemari #growth #grwm #አማኑኤል #duet

1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
JOIN
💕ለ መ ቀ ላ ቀ ል ❣️
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬም እንደተለመደው የጥያቄዎቻችሁ መልስ ይዘን መጥተናል። ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በዲላ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ገጽ ይጠብቁን። t.me/Dilla_Live t.me/Dilla_Live t.me/Dilla_Live t.me/MekuriyaM
Показать все...
🙏 1
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Показать все...
💕መዝሙሮችን ለማዳመጥ 💓
💕ለ መ ቀ ላ ቀ ል ❣️
✥●ከ4'ቱ ወንጌላውያን ዘግየት ብሎ የፃፈው ማን ነው ? መልስ ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
Показать все...
ሀ.ማቴዎስ
ለ. ማርቆስ
ሐ. ሉቃስ
መ. ዮሀንስ
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
💠የሽብሻቦ መዝሙሮች💠
💠የንስሐ መዝሙሮች💠
💠የቅዱሳን መዝሙሮች💠
💠የመላእክት መዝሙሮች💠
💠የሰማዕታት መዝሙሮች💠
💠የሃዋርያት ሙዝሙሮች💠
💠የሠርግ መዝሙሮች💠
💠የንግስ መዝሙሮች💠
💠ለወቅታዊ መዝሙሮች💠
💠ሁሉንም መዝሙሮች💠
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.