cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ØFFÏçÎãL Ékü

In dis channel u can gat ♦Quote♥ ♦music🎶 ♦Videos🎥 ♦my mood 😜 ♦All in one channel ❤ For any promotion contacte @Ekutyy Join join my channel @Ekutiiiii 💔💔💔💔❤

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
309
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል።
Показать все...
አልሀምዱሊላህ አዲስ አበባ ላይ ብቻ በ10 ቀን ውስጥ 1003 ቁርአን መሰብሰብ ተችሏል❤ ቁርአን መስጠት የምትፈልጉ ካላችሁ በ @semuri23 ልታወሩኝ ትችላላችሁ🙏 በተጨማሪም ቁርአኑ ግዴታ አዲስ መሆን የለበትም ቤታችሁ ስትጠቀሙበት የነበረውም መሆን ይችላል። 10,000ቁርአን ለገጠር መስኪዶች የማሰባሰብ ፕሮጀክት📚❤️ https://t.me/joinchat/Ug7EdYE9aZdbl7On የቻልነውን ያህል share እናድርግ
Показать все...
7.76 MB
#nejashi_challenge
Показать все...
#imei ቅድመ ማስጠንቀቅያ ለ smart phone ተጠቃሚዎች የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው ኣስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ።ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡ ማለትም international mobile equipment Identity የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን። የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን። 1) *#06# ይደውሉ 2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል። 3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ ኣንዱ ዘዴ ነው ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ [email protected] ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን። # Your name ....................... # Address ....... # Phone model .... # Make .......... # Last used number ,................ # E mail for comunication ......... # Missed date .... #.IMEI number # በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም ኣድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡ ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል:: @shebet_app
Показать все...
In the name of ALLAH , the entirely merciful , the especially merciful.
Показать все...
😍hadra mude new🥁
✅arenguade libis wuste new✅
@ethioneshidaa
😍😍😍😍😍join😍😍😍😍
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.