cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Al besir Tube

📡 በቻናሉ ውስጥ 📡 📢 ማራኪ ንግግሮች 📢 አዳዲስ ነገሮች 📢 መዝናኛ 📢 ጥቆማዎች 📢 የትም ያልተዳሰሱ ፅሑፎች እና 📢ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ። ️  በ《 Albesir tube 》 Fσ૨ αɳყ CØℳℳ€ɲţ °°°°°°°°°°°°•••••••°°°°°°°°°°°°°°           👇🏾 @Albesirtube_bot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
405
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

😢#አንቱ_የአላህ_መልእክተኛ ሰ.ዐ.ወ #ያለቅሳሉ እንዴ😢😢😢 #ከወደዱት_ ሼር ያርጉት የቴሌግራም ቻናላችንን join ይበሉ። 👇👇 https://t.me/ya_Allah_maran ግሩፓችን ላይ ሰው አድ ያርጉ 👉@YAM_TUBE2
Показать все...
Watch "በባህር የሰጠመችዋ [አዱስ አሳዛኝ ትረካ]" ተለቁዋል on YouTube https://youtu.be/J0CnUEQ85ys
Показать все...
በባህር የሰጠመችዋ [አዱስ አሳዛኝ ትረካ]

#በባህር_የሰጠመችዋ [BEBAHER YESATEMACHEWA] አዲስ አሳዛኝ😢 ምርጥ ትረካ የዩቱብ ቻናላችንን #Subscribe #page like #comment የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇

https://m.youtube.com/channel/UCaBJnwghDup7wt0cFRWaaiw

የfacebook #page like ያርጉ 👇👇👇👇👇 http://www.facebook.com/yaAllahmarantube ማንኛውም #Comment ካላቹ @EsmaelIbnuAhmed ________ ቴሌግራም👇ይቀላቀሉን

https://t.me/ya_Allah_maran

♻️ የሳቅ ማህደር … ♻️     ╔══━━═══இ═══━━══╗ 《 👁  @Albesirtube 👁 》    ╚══━━═══இ═══━━══╝ 😂ኡስታዝ ፡ 《ያ ዓምር ! አንድ ሲቀነስ አንድ ዜሮ ነው አይደል ?! 》 😂ትንሹ ዓምር ፡ 《ኧረ ኡስታዝ አንድ ሲቀነሽ አንድማ ዜሮ አይደለም ። 》 😂 ኡስታዝ ፡ 《እንዴት ዓምር ?! ባለፈው ክፍል 1-1=0 ነው ብለን ተምረን አለነበረምን ?! 》 😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《አዎን ግን 1-1= 0 አይደለም ። 》 😂 ኡስታዝ ፡ 《አልገባህም ማለት ነው ። ስለዚህ በምሳሌ ላስረዳህ ። ለምሣሌ ዓምር አንተ አንድ ልጅ ነህ አይደል ?! 》 😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《አዎን እኔ አንድ ነኝ ።》 😂 ኡስታዝ ፡ 《መልካም ! ለምሣሌ አንተ አንድ ብርቱካን አለህ እንበልና አንተ አንዷን ብርቱካን ብትበላት ምንም አይቀርህም አይደል ?! ይሄ ነው እንግዲህ 1ሲቀነስ 1=0 ማለት》 ቢለው 😂 ትንሹ ዓምር ፡ 《እንዴ ኡሽታዝ ብርቱካኑን ስበላው ልጣጩ ይቀረኝ የለም እንዴ ?! 》ብሎት እርፍ !! 😂 😂 😂 ❁ ↘️⇢የሳቅ.ማህደር.al . 👇 🌹🍃➣ T.me/Albesirtube ☚_↲ ➰═══ °👁❖◎✍◎❖👁° ════➰
Показать все...
Al besir Tube

📡 በቻናሉ ውስጥ 📡 📢 ማራኪ ንግግሮች 📢 አዳዲስ ነገሮች 📢 መዝናኛ 📢 ጥቆማዎች 📢 የትም ያልተዳሰሱ ፅሑፎች እና 📢ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ። ️  በ《 Albesir tube 》 Fσ૨ αɳყ CØℳℳ€ɲţ °°°°°°°°°°°°•••••••°°°°°°°°°°°°°°           👇🏾 @Albesirtube_bot

ኢድ ሙባረክ ምርጥ ነሺዳ ከ አሪፍ ቪዲዮ ክሊፕ ጋር https://youtu.be/VzaxGVmMn0o
Показать все...
Mesut Kurtis Mahir Zain eid mubarak

ኢድ ሙባረክ ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞ እህቶቼ

Показать все...
የእዝነቱ ነብይ ሰ.ዐ.ወ

የእዝነቱ ነብይ አሽረፈል ከልቂላህ ያአላህ ሰላምና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን ምርጥ የረሱል የመጨረሻ ንግግር ያዳምጡት ይወዱታል

አስደሳች ዜና ለአዳማ ከተማ ሙስሊሞች‼ ============================ «ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ቁጥር ④ በአዳማ ከተማ!» || ✍ በወልቂጤ፣ በአሶሳና በደሴ ከተማ ተካሂዶ የነበረው ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ቁጥር ④ መዳረሻውን ወደ ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ አድርጓል። በአዳማና ዙሪያዋ ያላችሁ ሙስሊሞች ለመታደም ተዘጋጁ። በፕሮግራሙ ላይ፦ ①) ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ (ኡሱሉ-ል-ፊቅህን በኮርስ መልክ ይሰጣል። "አ'ት-ተአኺይ ፊ'ድ-ዲን" [ወንድማማችነት በዲን] በሚል ርዕስ ሙሐደራ ያደርጋል!)፣ ②) ኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን (አሕካሙ'ስ-ሲያም "የጾም ህግጋት"ን በተመለከተ ኮርስ ይሰጣል!)፣ ③) ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ ("ተውሒዱ-ል-ዒባዳህ" [አላህን በአምልኮ መነጠል] በሚል ርዕስ ኮርስ ይሰጣል፣ "ጃኣ ሸህሩ-ል-ቁርኣን" [የቁርኣን ወር መጣ] በሚል ርዕስ ሙሐደራ ያደርጋል!)፣ ④) ኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር ("አ'ስ-ሱን'ናህ ሰፊነቱ'ን-ኑሕ" [ሱን'ና ብቸኛው መዳኛ] በሚል ርዕስ ሙሐደራ ያደርጋል!) ሌሎችም ይገኛሉ። ♠ ✔ ፕሮግራሙ ከነገ ጁሙዓ መጋቢት 10, 2013 E.C ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እስከ እሁድ መጋቢት 12, 2013 E.C ለተከታታይ ሦስት ቀናት ይካሄዳል። ከነገ ጁሙዓ ጀምሮ የሚሰጠው ኮርስ በዐሊዩ-ል-ሐይደሪ መስጅድ (04 መስጅድ) የሚሰጥ ሲሆን፤ የእሁዱ የሙሐደራ ፕሮግራም ደግሞ ቀበሌ 09 ባለው ዑመር መስጅድ የሚሰጥ ይሆናል። ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው!፣ ቤተሰቦቻችሁንና ወዳጅ ዘመዶቻችሁን እየደወላችሁ አሳውቋቸው። ልክ እንደ ደሴዎች በአዳማ ከተማ ውስጥና ዙሪያዋ ያላችሁ መስጅዶች ደግሞ ባሉት ቀናት ውስጥ ፕሮግራም እያስያዛችሁ ለህዝባችሁ ሙሐደራ ብታስደርጉ መልካም ነው። || t.me/MuradTadesse
Показать все...
ኑ በጋራ ሁላችንም ሀላፊነታችንን በመወጣት አሻራ እንጣል። @Arra_himuun
Показать все...
አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ ሰሚራ ነኝ ዛሬ ክፍል ሁለትን ይዘንላቹ መተናል አላህ በአካሉም ከአርሽ በላይ ነው? ወይስ አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነው? ዶክተር ሼህ አቡበከር ሱለይማን ከ ኡስታዝ ኤልያስ አህመድ ጋር 👇👇 ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ 🙏🙏 https://youtu.be/a-qUh9_e-ME
Показать все...
ክፍል 2 #አላህ በአካሉም ከአርሽ በላይ ያለ ጌታ ነው ወይስ አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ጌታ ነው? ከተወዳጅ ኡስታዞች ጋር

ለአላህ ብለን እስከመጨረሻው እናዳምጥ ዲን መመከከር ነው!...........................................................................................................................

💝የጀሊሉ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን! በሀዋሳና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ! እነዚህን ሀዲስ ያላቸውን ስቲከሮች ይፈልጋሉ? ለሞተርዎ፣ ለመኪናዎ ረመዷንን መቀበያ ናቸውና ይግዙን እንላለን! በዛ ላይ በዛ ላይ ለየት የሚያረገው ለረመዷን አስቤዛን ለማድረስ እየተጋ ላለው ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ገቢ የሚሆን ነው! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ አይታሞችን እየረዱ ተሽከርካሪዎንና ቤትዎን ቀልብ በሚያረጥቡ ሀዲሶች ያስውቡ! 💝ያሉበት ድረስ ማምጣታችን ደሞ ተመራጭ ነው! ለመግዛት ከፈለጉ ➜ @sek_Hbot ላይ ይጠይቁን!
Показать все...