cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

"Poems" by Santa✏️

✍Santa_¥€ ... ለምኔ? --------- 🤔ባለፈ_ክረምት_አዲስ_ቤት_ላልሰራ፣ ለምን_ቦታ_ልስጠው_ለሀዘን_ለመከራ💃 📖⁣ካልተፃፈ_ከላይ_ካልታደለ_ለኔ፣ ያለፈን_መፈለግ_ማስታወስ_ለምኔ🤷‍♀? ⁣📔ከየልቦቻችን የተዘመሩ አዳዲስና ወቅታዊ ግጥሞች ⁣📚ያልተነሱ ሀሳቦች እና ፅሁፎች⁣📚 ለማንኛውም አስተያየት/ጥያቄ @angeli2121 @fiyorrina

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
562
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ህልም እልም ገጣሚ እና አንባቢ፡አብርሽ 👌👌👌👌join👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 👍👍 @poeminvoice 👍👍
Показать все...
1.35 MB
አይመስለኝም ነበር ✍Fiyori ነኝ ጨረቃ ጧት ወታ ተፈጥሮን ብክድም፣ ውጥንቅጧ ወቶ መሬት ብትናድም😦 የራሷ አካል ከብዷት ብትንቀጠቀጥም፣ አለም🌎 ብትዛባ ምድር ብትናጥም፣ አልያም🤔 ..... 😍😍😍 መጨረሻውን በአራት ነጥብ አልዘጋውም...ምክንያቱም #ገና_አላለቀም😒
Показать все...
2.78 KB
❤️❤️ እ-ን-ድ-ረ-ሳ-ህ እንድረሳህ መንገድ ጥረግልኝ 🙏🙏ይህቺን ብቻ አርግልኝ! ✍(ልዑል ሀይሌ😎) 🗣እኔ ፊዮሪ... ይሄን ካረክልኝ መውደዴን ይቅርና መኖር አቆማለሁ፣ ........................................። @Axelym @Axelym @Axelym @Axelym LOVE you all🥰😘
Показать все...
5.25 KB
(ይድረስ ለወደፊት ባሌ🥰) 🙄በቃኝ ---------- የቋንቋህ ሰዋሰው የቃላትህ ውሉ ምንም አይገባኝም የምትለኝ ሁሉ ...............ምታወራኝ ሁሉ🤬 ልብህ💙 ወዲያ ማዶ አካልህ ከኔ ጋ ጎኔ ቁጭ ብለህ መንፈስህ አይረጋ ጉራንጉር የበዛው ያንተነትህ ጓዳ ካገኛት ይከንፋል ከቶ መች ሊጎዳ በቃ አትከተለኝ ሲጠሉህ ተረዳ😏 . ትዝ አልበልህ በቃ ስሜንም አታንሳ ያንተ አለመሆኔን በፍፁም አትርሳ.. የጥንቱ ወጋችን ፍቅርን በጠመንጃ እጥፍ ይሻለኛል ካንተ አንጃግራንጃ🤨 እንደውም እንደውም... 🤷‍♀ለምን እንደምወድህ እንጃ፣ ካልሆነ በስተቀር የፈጣሪ ፍርጃ፣ . #በቃኝ እጅ_ እጅ_አልከኝ 🤔ብዬ ያልኩህ ለታ፣ ወይ ከሀኪሞች ዘንድ ወይ ከፀበል ቦታ👳‍♂ ወስደህ አፀብለኝ ወይም👨‍⚕አሳክመኝ እውነት አንተን መውደድ ማመን ከደከመኝ . ቀለበቴ ወልቆ💍........... በሱ ስም የማልኩት ማላው ከተረሳኝ ፈጣሪም ጨክኖ አንድ ያለኸኝን ሰው አንተን ፍቅሬን ይንሳኝ .. ❣❣ (Angeli😍) @Axelym @Axelym @Axelym
Показать все...
I know how pain can change a person from good to bad, from weak to strong, from angel to a really heartless person @axelym
Показать все...
Although people thought🤔that being crazy means just tearing one's cloth...or making others run, threatening by z stone😐 or talking alone or screaming,.... No!bb for me being crazy means be far from those beautiful eyes🤩 it means when I can't see ur ugly face 3 times a day. My luv being crazy means losing u from my sight my addition😍😔 ❣Sep 9 @Axelym @Axelym @Axelym
Показать все...
Delete 3 from your life 1. Wifi 2. GF/BF 3. Your mom 4. Friends 5. Video games 6. Yourself 7. Social media 8. Money 9. School @axelym
Показать все...
Delete 3 from your life 1. Wifi 2. GF/BF 3. Your mom 4. Friends 5. Video games 6. Yourself 7. Social media 8. Money 9. School @yekaldebdabewoch
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.