cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Meme world

ለእትዬጲያየ!!

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
171Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ታክሲ ውስጥ ሰው የምታሙ ሰዎች ግን ምን አለበት ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ብታወሩ ታሪኩ ሳልጨርስ መውረድ እየደበረኝ ነው 😆😂🤣 Join👉🆔 @aybalem_ende Share  & Invite ur Frinds
Показать все...
የካርድ ብር ጠሮብህ ከውጪ የመጣው አጎትህ የተቸገሩ ወገኖቼን መርዳት እፈልጋለው ሲል #ቅርብ_ካለ_ሰው_መጀመር ትችላለህ 😆😂🤣 Join👉 🆔 @aybalem_ende Share  & Invite ur Frinds
Показать все...
ስማቸው በ A,B,C,D,E,F,G,H,I,J,K,L,M, N,O,P,Q,R,S,T,U,V,W,X,Y,Z የሚጀምሩ ሰዎችን #አላምንም 🆔 @aybalem_ende
Показать все...
አምሽቼ ቤት ስገባ ግቤያችን ያሉት ተካራዮች ፓንቶች እንዳለ ተሰጥተዋል አሃ #የሰንደቃላማ ቀን መሆኑ ነው🤔 🆔 @aybalem_ende
Показать все...
ብታምኑም ባታምኑም ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ single ነው!! 🆔 @aybalem_ende
Показать все...
ለቅሶ ቤት ሄጄ ለሶስተኛ ጊዜ ምግብ ሳስጨምር አይተው.... #ማነህ_ወንድም ሟች ራሱ እንዳንተ ቢበላ አይሞትም ነበር😳😂😜 🆔 @aybalem_ende
Показать все...
"ለምን እንደሆነ መኪና የያዘ ሰዉ ከእግረኛ በላይ ቀልዶቹ ያስቁኛል" አላለችም?!😁😂 🆔 @aybalem_ende
Показать все...