cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Man City Addis

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia. Contact +251944309760

Больше
Рекламные посты
3 036
Подписчики
+1524 часа
+1157 дней
+55730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለማስታወስ : ሊቨርፑል በክሎፕ መሪነት ሁለት ጊዚያት በ 1 ነጥብ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫው አጥቷል። የእግር ኳስ ነገር  እርግጠኛ ባይኮንም ማንችስተር ሲቲ በሊጉ ማለቂያ አካባቢ ሊጉን ከመራ ዋንጫ የማንሳት ነገሩ በተደጋጋሚ አሳይቷል። ለዚህ ደሞ ከሊቨርፑል በላይ ምስክር ሊኖር አይችልም። 2018/19 1.ሲቲ - 98 2.ሊቨርፑል - 97 የ2021/22 1.ሲቲ - 93 2.ሊቨርፑል - 92
Показать все...
👍 10
አስማተኛው ዴቪድ ሲልቫ ወደ ኢትሀድ በተመለሰበት ጨዋታ በ 5 ጎሎች የታጀበ ጥሩ አቀባበል ተደርጎለታል🥹🩵
Показать все...
32👍 3🔥 1
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ዋንጫው ፉክክር ፡- "3 ጨዋታዎች ቀርተውናል። ሁሉንም ማሸነፍ አለብን 6 ነጥብ ወይም 7 ነጥብ ካገኘን አርሰናል ሻምፒዮን ሆኖ ያጠናቅቃል።"
Показать все...
👍 16
ሀላንድ ስለ ሮይ ኪን አስተያየት ሲጠየቅ "የሊግ 2 ተጫዋች ነው ብሎ ስለሰጠው" ሀላንድ 💬 "ስለሱ ሰውዬ አላስብም"
Показать все...
👍 25
3 ጨዋታ ማሸነፍ = 4ተኛ ተከታታይ የሊግ ዋንጫ ማንሳት
Показать все...
49👍 8
𝗙𝗨𝗟𝗟-𝗧𝗜𝗠𝗘: ማንችስተር ሲቲ 5-1 ወልቭስ
Показать все...
👍 40🔥 4
"ሀላንድ የሊግ 2 ተጫዋች ነው" በቅርቡ አንድ ተንተኛ የተናገረው ነገር ነበር። በየሲዝኑ ከ50 በላይ ጎል የሚያገባ ብቸኛው የሊግ 2 ተጫዋች እንበለው ? 😁
Показать все...
👍 32🔥 10😁 4👎 1
HT: 45' ማን ሲቲ 3 - 0 ወልቭስ ሀላንድ ሀትሪክ ⚽⚽⚽ እንዴት አያቹት ሲትዝንስ ?
Показать все...
👍 21 7
የክለባችን እና የተጋጣሚያችን አሰላለፍ:: Come on city!! Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
Показать все...
👍 15 1
ዴቪድ ሲልቫ በ2020 ክለቡን ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትሃድ ስታዲየም ከዎልቭስጋ ያለብንን ጨዋታ ለመከታተል ተገኝቷል። Welcome back Legend 🩵🩵🩵
Показать все...
51👍 5😎 1