cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ƭsɛɖɨ🎶🎶music

j̰̃õ̰ḭ̃ñ̰ ♔ϰα Www.Instagrαm.com/tsedenya27 www.TikTok.com/Tsedenya27 follow&join 👇 For any comment👇 @tsedenyaN27 @Tsedu27

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
384
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Best pic for pp @tsedenya27
Показать все...
ማታ ወደ ቤት መሽቶብኝ ስገባ #እናቴ: የት ነበርሽ #እኔ: ጓደኛዬ ጋር በፊት ለፊቴ 10 ጓደኞቼ ጋር ስልክ ደውላ 4ቱ ስልክ አንስተው አዎ እዚህ ነበረች 2ቱ አሁን ወጣች 3ቱ አለች እያጠናች ነው ስልኩን ልስጣት? አንደኛዋ ከሁሉም ይባስ ብላ በኔ ድምፅ "አቤት እማዬ ምነው ፈለግሽኝ ?" 😁😂 #እንዲ_አይነት_ጓደኛ_ይስጣቹ
Показать все...
❤️ 5
Juma mubark 🕋🕋🕋
Показать все...
<<...ባንድ ምሽት ሰውዬው በባሕር ዳርቻ ባለው የወደብ ከፍታ ቦታ ትንሽ ሻማ ይዞ መውጣት ይጀምራል። በዚህ ጊዜ 'ወዴት ነው እየሄድን ያለንው?' ሲል ሻማው ጥያቄ አቀረበለት። "እየሄድን ያለነው ከቤቱ ባሻገር ከፍ ብሎ ወደሚታየው ቤታ ነው። በዚህም ለምርከቡ የወደቡን አቅጣጫ ማሳየት እንችላለን" አለው። "እንደምታየው የእኔ ብርሃን በጣም ውስን ናት። እንዴትስ ከርቀት ያለ መርከብ በእኔ ብርሃን ተመርቶ ወደቡ ጋር መድረስ ይችላል?" አለ ሻማው። "ምንም እንኳ ያንተ ብርሃን ትንሽ ብትሆንም የምትችለውን ያህል ማብራትህን አታቋርጥም። የቀረውን ነገር ለእኔ ተውው" አለው ሰውየው። በዚህ ንግግራቸው መሀል እያሉ ከከፍታ ቦታው ደረሱና ሰውዬው ትልቁን የፋኖስ ብርጭቆ እያሳየው ሻማውን በማስጠጋት ፋኖሱን ለኮሰው። ወዲያውኑም የተለኮሰው ፋኖስ የባሕሩን አካባቢ በብርሃን ጸዳል ሞላው። ፧ እኛ ሻማዎች ነን። ከእኛ የሚጠበቀውም የሻማነታችንን ያህል ማብራት ነው። ቀሪው የሥራችን ስኬት ላይ ፈጣሪ ይታከልበታል። የአንዲት ትንሽ ሻማ መብራት ወይም ክብሪት ጫካ ሙሉ እሳት እንደምትፈጥር ሁሉ በእያንዳችን ያለች የብርሃን ምሳሌ ስናውቅም ሳናውቅም ለሌሎች ሕይወት መለወጥ ምክንያት ትሆናለችና ብርሃናችንን ሳንሳሳላት እንድትበራ እድል እንስጣት። ፧ ዕድገትም ቅብብሎሽ ነው። እኛ ማድረግ የምንችለውን ሰርተን ለተገቢውና ለሚጠበቅብን ስናስረክበው እሱም በፈንታው ዳር ያደርሰዋል። ሻማዋ ለፋኖሱ እንዳቀበለችው ማለት ነው። ይህ ነው፣ ለዕድገት የድርሻን መወጣት ማለት፤ ሻማነታችንን ማበርከት የሚጠበቅብንን መወጣት። >> ፧ ምንጭ ፦ እርካብና መንበር...ገጽ 117-118 ደራሲ ፦ ዶክተር ዐብይ(ዲራአዝ) @goferebooks
Показать все...
2.05 MB
My favorite music burik ye love you @burikow
Показать все...
1.37 KB
😭ዛሬ ኢትዮጵያዊ ትልቅ የሀይማኖት አባት አታለች የምንወደዉ የምናከብረዉ ማህመድ አወል😭 አረፈ ነፍስህን የጀነት ያርገዉ ሁሌም እንወድሀለን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯በቻናላችን ስም 😢🙏 ለቤተሰብህ ለወዳጅ ዘመድህ መፅናናትን እንመኝልሀለን 🙏 😭🕯 @amezingprofile16
Показать все...
Math አስተማሪ ይዝመትልን✊
Показать все...
😂 4
🙏🏾🙏🏾🙏🏾መልካም በአል🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Показать все...
5.70 MB
666🧐
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.