cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

OFFICIAL Tsita❤️😍🙈🙈😜🙄

በዚ ቻናል ቁም ነገር ቀልድ 😅😅 ትምህርት 🙋 Old music New music Etc just fetaaaa😜 No lift

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
160
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Yekrbsh silugh hulunm teche🤦‍♀️ Hulunm teche🙅‍♀️kemnm belay anten amegne 😑ante ayche ke zemedm salhon👨‍👩‍👧ke guadegnoche👭 ke 2 1 yaxach hogne kerehugn teleyayche🚶‍♀️🤦‍♀️😒 @tsiyewa
Показать все...
1.74 KB
Yekrbsh silugh hulunm teche🤦‍♀️ Hulunm teche🙅‍♀️kemnm belay anten amegne 😑ante ayche ke zemedm salhon👨‍👩‍👧ke guadegnoche👭 ke 2 1 yaxach hogne kerehugn teleyayche🚶‍♀️🤦‍♀️😒 @tsiyewa
Показать все...
1.74 KB
6.81 MB
መቼ ነው እኔም እንደሀብታም ልጆች ፍቅር ይዞኝ መኝታ ቤት ቆልፌ 🙎ሰራተኛዋ "ምርጥ ምግብ ነው የሰራሁልህ" ስትለኝ ..." 🙅‍♂ምንም አልፈልግም" እያልኩ 👩‍👦ማሚ ደሞ መጣ መኝታቤቴን እያንኳኳች "እረ ልጄ ባክህ ክፈተኝ" ስትለኝ 🙅‍♂..."ማንንም ማየት አልፈልግም! ብቻየን መሆን ነው የምፈልገው!" እያልኩ ቤተሰቡን የማስጨንቀው! . እኔ ያለሁባት አንድ ዶርም ናት። መኝታ ቤቱም ኩሽናውም ሳሎኑም አንድ ክፍል የሆነባት ዶርም! እንደው ፍቅር ይዞኝ ምግብ አልበላም ብልእንኳ "በኑሮ ውድነት በቃኝ የሚል አሳቢ ልጅ የሰጠሀን አምላክ ተመስገን!"🙏 የሚል ቤተሰብ ነው ያለኝ/hahaha/😂 መልካም እሁድ 🙏 ትንሽ ዘና እንበል ብዬ ነው 😁 @BiniGirmachew @BiniGirmachew
Показать все...
2.51 KB
ሰላም ለናንተ ይሁን ወድምና እህቶቼ ይህ የምትመለከቱት ወድማችን የ17 አመታ ታዳጊ ሲሆን በአሁን ሰአት ባገጠመው የኩላሊት ህመም ምክንያት ሁለቱም ኩላሊት መቀየር ስላለባቸው ህክምና ላይ ይገኛል ሆኖም ህክምናውን ለመከተታል የሚያስፈልገው ወጪ ከአቅም በላይ ስለሆነበት በቻልነው ልክ ሁላችንም ብንተባበረው። ያለንን እየሰጠን፣ ምንም ባይኖረን ደግሞ ቢያንስ ቢያንስ እየጸለይን እና ለሌሎች ሼር እያደረገን ብንረዳው፤ ወንድማችን ይድንልን ይሆናል። እባካችሁ ይሄን እያያችሁ አትለፉ CBE ACC 1000357655327 1000139423244 ለበለጠ መረጃ፡ 0929133563
Показать все...
6.94 MB
እባካችሁ በእግዚአብሔር በማርያም በአላህ ብቻ በምታምኑት አምላክ ይዣችኋለው ሼር አርጉለት እናንተ መርዳት ባችሉ ሐሚችሉት እናድርስ የ8 አመት ህፃን ነው የጭንቅላት እጢ አለበት እንርዳው እናቱ ብቻዋን እየተሰቃየች ነው ሰው ነን ነገ ምን እንበምንሆን አናቅም እባካችሁ 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ፈጠራችሁ ngd bank 1000298676037 Phon member 0932283075 እኔ የድርሻዬን ተወጣው ከአእምሮዬ ነፃ ነኝ እናንተስ #maki🦋 Chinal yalachu ebakachu tebaberun
Показать все...
የባከነ ሌሊት!!!! (በእውቀቱ ስዩም) ወይ ሮንድ አላደርኩ ወይ ኮኮብ አልቆጠርኩ ወይ ደልቶኝ አልጨፈርሁ ወይ ውስኪ አልተዳፈርሁ የባለጌ ወንበር :ኮርቻ አልተሳፈርሁ ወይ ሰአታት ቁሜ ቤተክስያን ስሜ ሰይጣን አላሳፈርሁ:: ሌቦች ደብድበውት አንዱን ምስኪን ላሥር ባምቢስ ድልድዩ ሥር ቆስሎ የወደቀ ገላው በላዩ ላይ :እንደጨርቅ ያለቀ ፊቱ ተሸፍኖ : በደምና አቧራ "በኡራኤል ርዱኝ " ብሎ የሚጣራ ምስኪን አባወራ ብብት ሥር ገብቼ አፋፍሼ አንስቼ ተሸክሜ አድኜ ስፈልግ አምቡላንስ :ሲሻኝ ዶክተር ሁኜ ወይ ምግባር አልሠራሁ ወይ ጀብድ አልፍፀምኩኝ : ወይ ፅድቅ አላፈራሁ:: አንድ በትረ-ሙሴ ሁለት ስስ አሎሎ ከጭኔ መሀከል ሲያመሽ ተንጠልጥሎ ሲባክን ዝምብሎ " እሸኝ የኔ ጀግና እንደሰነፍ ቆሎ" የምትል መለሎ ልቤን ሳትሰውረው አልጋየን ሳትሰብረው:: ወግ ቢጤ ሞንጭሬ: ፌስቡክ ላይ ሳለጥፍ " እናትዋን ጨረቃ" የሚል ግጥም ሳልጥፍ:: አንዲት ሴት- አዳሪ :ቺቺንያ ምንገድ ላይ እድሉዋ ሰባራ :ሰውነቱዋ አማላይ ካፍያውና እንባዋ : ተጋግዞ ሚያረጥባት ደምበኛ ስትጠበቅ :ደመኛ ጥሎባት አምስት ደፋሪዎች : ከበው ሲያዋክቧት ሲገፉ ሲስቧት " እረ በናታችሁ በወላድ ማህፀን እህት የላችሁም?" ብላ ስትማፀን ልመናዋ ስቦኝ እንዳበጀ በለው : በደሏ አንገብግቦኝ ከሁዋላ ደርሼ ነበልባል ለብሼ: ነበልባል ጎርሼ እንደብሩስሊ: እንዳየሩ ጋኔን እግሬን ወንጨፍ ወንጨፍ ወዝወዝ ወዝወዝ ጎኔን በማረግ ቃኝቼ ከሁዋላ ነው ሲሉኝ ከፊት ተገኝቼ ካምስቱ መከከል አራቱን ነጥየ ከቻልኩ በካራቲ ካልቻልኩ በሳቅ ጥየ:: ድል ሳላስመዘግብ ውጥረት ሳለረግብ ወይ ታሪክ ሳልሰራ -ወይ ታሪክ ሳልዘግብ ያለምንም ጣጣ : ያለምንም ፀጋ አለሰበብ መሽቶ አለሰበብ ነጋ:: @tsiyewa
Показать все...
አንዳንዴ ምን እንደሆንን ሳናውቅ ዝም ብሎ ይከፋናል ያ ስሜት ግን በጣም ከባድ ነው😞😞😞 @tsiyewa❤️❤️❤️❤️😍
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.