Abyssinia Nomads
Открыть в Telegram
🏨 Hotels | 🌴 Resorts | 📍 Destinations | 🏢Apartments • 24 hour Staycation • For Booking call us on 09 36 04 59 88
Больше2 263
Подписчики
Нет данных24 часа
-77 дней
-4330 дней
Архив постов
2 263
Repost from N/a
Noodles እና Chicken ለመሞከር ጊዜው አሁን ነው። ከ Fidoria Noodles and Chicken በ6983 ድውለው ሲያዙ እስከ 390 ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ሳምንቱን ሙሉ ይጠብቆታል።
@wedeliveradama
2 263
🍽️ Chicken Wing
💵 320ETB
📌 Mafi Restaurant
📍H&H building 2nd floor
☎️ For delivery call on 6983
@adamagebetta
@wedeliveradama
2 263
Repost from N/a
Messy is the way 😉
📍 የምንገኘው አዳማ ራስ ጎን ያለው ህንፃ ወይም ከአዳማ ጀርመን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ አንደኝ ፎቅ ላይ ነው።
@primeburgeradama
2 263
Repost from N/a
ቅናሹ የሚቆየው እስከ ዳግመ ትንሳኤ ድረስ ነው። ኑ እና በዓልን ከእኛ ጋራ ያክብሩ።
📍 የምንገኘው አዳማ ራስ ጎን ያለው ህንፃ ወይም ከአዳማ ጀርመን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ አንደኝ ፎቅ ላይ ነው።
2 263
እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ። ፆሙን ምክንኛት በማረግ Prime Burger የኢፍጣር ፓኬጅ አዘጅተን እየጠበቅናቹ ነው።
🔴ፓኬጁ ሚያካትተው
🍔 Chicken Burger
🍔 Double Melt Burger
🍕 Tuna Pizza
እና ነፃ dessert (ሳምቡሳ እና ቴምር)
❗️ፓኬጁ ለ4 ሰው ይበቃል ❗️
📌 Prime Burger
📍 የምንገኘው አዳማ ራስ ጎን አንደኛ ፎቅ
☎️ 9857
🌙 Ramadan Kareem 🌙

ከ6 ሰዐት እስከ 9ሰዐት ቤታችን ሲመጡ ከሚያዙት ምግብ ጋር የሚጎነጩት ቀዝቃዛ ለስላሳ በነፃ ተጋበዙልን።
📍 የምንገኘው አዳማ ራስ ጎን ያለው ህንፃ ወይም ከአዳማ ጀርመን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ አንደኝ ፎቅ ላይ ነው።
@prime_burger
2 263
🍹 Mint Mojito
🍹 Strawberry Mojito
💵 100ETB
📌 Eftah Hotel
📍 Around Warka, next to Kidane Mihret Butchery
2 263
🍽 Lale Special Fasting 525
🍽 Asa zelzel 298
🍽 Special Shiro 197
🍽 Koroso 415
📌Lale Hotel
📍በRobi Hotel 100ሜትር ገባ ብሎ
2 263
Repost from Dr.Endris Dental Clinic Adama
ታላቅ ቅናሽ ብሬስ ለማድረግ ላሰባችሁ በሙሉ
ዶ/ር ኢድሪስ የጥርስ ክሊኒክ ለብሬስ ፈላጊዎች የ25% ቅናሽ ማድረጉን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
📍 አድራሻ፡ አዳማ ከመብራት ሀይል ወደ ሳር ተራ በሚወስደው መንገድ ላይ ቀጨማ ንግድ ባንክ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ
☎️ 0910845574
0938179485
2 263
ሰላም ሰላም የገበታ ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ በሌላ ሪቪው ተመልሰን መተናል። ዛሬ የተገኘነው አዳማ ራስ ጎን የሚገኘው ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ የሚገኘው Prime Burger ነው። ቤቱ interior Designu በጣም ውብ ነው። ለfamily እና dating አመቺ ነው
ሜኗቸው ላይ ከምግብ በርገር እና ፒዛ ያላቸው ሲሆን ከመጠጥ ደግሞ ሞሂቶ እና ሼክ
በርገር እና ፒዛቸው ላይ አዳማ ውስጥ የሌሉ ቺዞችን ይጠቀማሉ። እኛ የሞከርነው ከበርገር Prime Double Melt Burger ሲሆን ውስጡ double beef patty እና double cheddar cheese አለው ዋጋው 330ብር ነው። ከፒዛ ሜዙዋቸው ላይ ደግሞ Clazoni Pizza እና ቱና pizza ነበር የሞከርነው። Clazoni Pizza ውስጡ mozzerella chesse, beef, chicken እና Tuna ያለው ሲሆን Tuna Pizza 320ብር ሲሆን Clazoni Pizza ደግሞ 425ብር ነው።
ሚጠጣ ደግሞ ሞሂቶ እና ሼክ ጁስ አላቸው።
🍔Prime Double Melt Burger 330ETB
🍕Clazoni Pizza 425ETB
🍕Tuna Pizza 320ETB
🍹Smoki Blue 150ETB
🍹Strawberry Mojito 150ETB
🍹Mango Shake 110ETB
📌 Prime Burger
📍 አዳማ ራስ ጎን የሚገኘው ህንፃ አንደኛ ፎቅ
@adama_gebeta