cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

Рекламные посты
214
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ✔ የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ማስታወቂያ አንባቢና አዘጋጅ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡- በጋዜጠኝነት፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በኮሙኒኬሽን፣ ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ ዲግሪና 4 ዓመት ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ የማስታወቂያ ስክሪፕት መፃፍ ልምድ ያለው/ያላት እና ማስታወቂያ ለማንበብ ድምፁ የሚሆን እና ለኦሮምኛ ቋንቋ አመልካቾች ኦሮምኛ ቋንቋ ማንበብ፣ መፃፍና መናገር የሚችል/የምትችል ደረጃ - 7             ብዛት - 2 /ሁለት/ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ደመወዝ - በድርጅቱ ስኬል መሰረት የቅጥር ሁኔታ - በፍሪላንስ የስራ ቦታ - ዋና መ/ቤት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከጥቅምት 23 እስከ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የሰው ሃብት ስራ አመራር ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመቅረብ ወይም https://fanabc.com/jobs በonline መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ. +251-115-51-67-77 ማሳሰቢያ፡- ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
EPL Table After Week 7 Day
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
"የተባበሩት መንግሥታት ፀጥታ ምክር ቤት ረብ የለሽና ኢ-ዲሞክራሲያዊ ነው" የኬንያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ የኬንያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ መድረክ ላይ ተገኝተው የተመድ ፀጥታ ምክር ቤትን ረብ የለሽና ኢ-ዲሞክራሲያዊ ሲሉ ተናገሩ። አቶ ሩቶ በንግግራቸው ወቅት የሄይቲን ጉዳይ ነቅሰው በማንሳት፤ የተባበሩት መንግሥታት ሄይቲን ገጥመዋት ላሉት ተግዳሮቶች ትድግና አስቸኳይ ፍኖተ ካርታ ዘርግቶ ሕብረ ብሔራዊ ፀጥታ አስከባሪ ኃይል ድጋፍ እንዲልክም አሳስበዋል። የኬንያው ፕሬዚደንት የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ተቋማትን አስመልክተው የተናገሩ ሲሆን፤ አክለውም፤ "የተባበሩት መንግሥታት ፀጥታው ምክር ቤት ረብ የለሽ፣ ኢ-ዲሞክራሲያዊ፣ አካታች ያልሆነ፣ ሁሉን አቀፍ ውክልና የለሽ ስለመሆኑ ማረጋገጫ የሚሻ ካለ፤ በእዚያ ሳቢያ በዓለማችን ላይ በአሁኑ ወቅት ተንሰራፍቶ ያለው የተወሰኑ ተዋንያን ተጠያቂነት ሳያገኛቸው የሉላዊ ጉዳዮች መከወን ነው" ብለዋል።
Показать все...
1
የመደናበር ፖለቲካ❗️የመደመር ፍራቻ❗️ https://youtube.com/watch?v=025uiVkx2jk&si=fXvZ5wcVA67msewh
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ በኬንያዊቷ አትሌት ፌይዝ ኪፕዬጎን የተያዘውን ክብረ ወሰን በመስበር የዲያመንድ ሊግ አሸናፊ ሆነች። አትሌቷ ክብረ ወሰኑን የሰበረችው 14:00.21 በሆነ ሰዓት በመግባት መሆኑን ዎርልድ አትሌቲክስ አስታውቋል።
Показать все...
Arada daily news:የቼቼኑ መሪ በመርዝ ተጠቁ ፑቲን ገሰገሱ |ኤርዶጋን ከፑቲን ጎን ተሰልፈው ለመፋለም ማሉ... https://youtube.com/watch?v=pV6FArH7CGQ&si=_EfVN4RkPsr-C3EM
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
"Irreechi Hora Finfinnee Fulbaana 26, Irreechi Hora-Arsadee Fulbaana 27/2016 kabajama" Gamtaa Abbootii Gadaa Oromoo
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.