cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

hillsideschoolethiopiagrade 3 & 4

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
1 728
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የ 3ኛ እና 4ኛ ክፍሎች ተማሪዎች ወላጆች እስካሁን ሲሰራበት የነበረው የ3 ኛ እና 4ኛ ክፍሎች የቴሌግራም ቻናል ሁለቱ ክፍሎች በጋራ የሚጠቀሙበት በመሆኑ ከፍተኛ የመልዕክት መደራረብ ስላስከተለ ለየክፍል ደረጃው ራሱን የቻለ የቴሌግራም ቻናል ማዘጋጀት አስፈልጓል፡፡ በመሆኑም ከታህሣስ 20/2013 በኋላ መልዕክቶችና ትምህርቶች የሚላኩት በየክፍል ደረጃው በተዘጋጁ አዳዲስ ቻናሎች በመሆኑ የየክፍል ደረጃውን ቻናሎች ለማግኘት ከታች ካሉት ሊንኮች/links የሚመለከትዎን ሊንክ/link በመጫን JOIN ያድርጉ፡፡ @HSS_GRADE3 @HSS_GRADE4
Показать все...
Grade_3_Math_in_English_and_General_Science_Homework_Week_4.pdf1.94 KB
Grade_4_Math_in_English_and_General_Science_Homework_Week_4.pdf1.92 KB
Grade 3 and 4 Math in English and General Science Homework-Week 4
Показать все...
Grade 4 Math in Amharic and Enviromental Science HW-Week 4.pdf1.87 KB
Grade 3 Math in Amharic and Enviromental Science HW-Week 4.pdf1.98 KB
Grade 3 and 4 Math in Amharic and Environmental Science Homework
Показать все...
የፈተና ፕሮግራም new.jpg2.14 KB
ከወላጆች በሰበሰብነው የመፅኃፍት ፍላጎት መሰረት መፅኃፍቱን በግዢ ተረክበናል፡፡ ከ1ኛ -6ኛ ክፍል የተሰጡን መፅሃፍት የተወሰኑ ትምህርቶች ብቻ ናቸው፡፡ ወደፊት ት/ት ፅ/ቤቱ ካቀረበ ገዝተን የምናከፋፍል ይሆናል፡፡ በመሆኑም ከታች የተገለፀውን ገንዘብ በልጅዎ በኩል በመላክ ወይንም ባንክ በማስገባት ወይንም ወላጅ በአካል በመምጣት ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
Показать все...
Grade 4 Amharic and English Week 4.pdf1.68 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.