cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ወንጌል ለዓለም🔈🌎

''And he said to them, Go into all the world, and preach the gospel to every creature. Mark 16:-15 እንዲህም አላቸው ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ማርቆስ 16:-15 የተመሠረተበት ቀን (ግንቦት 08/09/2012) ለአስተያየት @Geruuu ላይ inbox.

Больше
Рекламные посты
5 435
Подписчики
-424 часа
-127 дней
-3730 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 4 #ይጠራሃል #ብለዉ #ጠሩት #መጠራታችሁን #ተመልከቱ #ማን #እንደነበራችሁ #ከፀደቀ #መንፈሰ ቀን 22/01/2016
2180Loading...
02
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 3 #እርሱ #ግን #አብዝቶ #ጮኸ #ከፀደቀ #መንፈሰ
2140Loading...
03
#የበርጤሜዎስ #ጩኸት #ክፍል 2 #ለአንተ #ይቻልሃልና #ከፀደቀ #መንፈሰ ቀን 15 01 2016
4232Loading...
04
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 1 #ኢየሱስ እንደሆነ #በሰማ ጊዜ ልመናዉን ቀየረ #ከፀደቀ #መንፈሰ
3842Loading...
05
#ቤዛዬ💎❤ https://t.me/joinchat/AAAAAEc7LsLkjQ-Xk3eBOA
5261Loading...
06
Media files
4430Loading...
07
"Rebuni" bereket megrsa ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/joinchat/AAAAAEc7LsLkjQ-Xk3eBOA
6164Loading...
08
"ደሙን ለኔ አፍስሶ" ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዚአብሔር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ኀጢአተኛም ነበርኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወዴርሱ ሸሻለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታን ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ሕይወቴን ለአንተ ሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን እየያዝክ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ አዲሱ ወርቁ-||-Easter Song 🕐5:07Min-||-💾-3:4MB ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/joinchat/AAAAAEc7LsLkjQ-Xk3eBOA
48714Loading...
09
ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ማቴ 24፤42
5361Loading...
10
አራት መነኩሴዎች ከሚኖሩበት ሀገር ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ጉዞን ይጀምራሉ፣ አርፍደዉ ስለተነሱ የፈለጉበት ቦታ በጊዜ ስላልደረሱ፣ እዛዉ በደረሱበት ቦታ አረፍ ብለዉ ለመሄድ ይወስናሉ፡ ሰዓቱም ስለመሸ ምሽቱንም ባሉበት ቦታ ድንኳን ይዘዉ ስለነበር ድንኳናቸዉ ዘረጉ። ከመተኛታቸዉ በፊት ለመፀለይ ይስማማሉ ከመፀለያችን በፊት አንድ ህግ እናዉጣ አለ አንደኛው መነኩሴ ይህም ህግ ሁላችንም የምንፀልየዉ በዉስጣችን ነዉ ምን አይነት ነገር ቢፈጠር ማዉራት አይፈቀድም አለ፣ የቀሩት ሁሉም በወጣዉ ህግ ተስማምተዉ በዉስጣቸዉ ድምፅ ሳያሰሙ መፀለይ ይጀምራሉ። በጣም ስለጨለመ በድንኳናቸዉ ዉስጥ ሻማ ለኩሰዉ ነበር የሚፀልዮት። ትንሽ እንደቆዮም ከዉጪ በመጣ ንፍስ እየበራ የነበረዉ ሻማ ያጠፍዋዉ። አንደኛዉ መነኩሴ ከመካከላቸዉ ወይኔ ሻማዉ እኮ ጠፍ አለ፣ ሁለኛዉ መነኩሴ ቀበል አድርጎ በፀጥታ ነዉ መፀለይ ያለብን አለ፣ሶስተኛዉ ደግሞ እባካችሁ ዝም እንበል ያወጣነዉን ህግ እየጣሳችሁ እኮ ነዉ አለ፣ አራተኛዉ መነኩሴ በመጀመሪያ ፈገግ ብሎ እኔ ብቻ ነኝ ያላወራሁት አለ። ይህንን ታሪክ ያነሳሁት አንድ መልእክት ለማስተላለፍ ነዉ። በዚህን ጊዜ የአገልጋዮችን ስህተት ወደ social media ይዞ መጥቶ መተቸት የተለመደ ነዉ፣ በአስተምህሮ ወይም በልምምድ ስህተት ዉስጥ ያለን ሰዉ እንድንቃመዉ መፅሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ ያስተምረናል 👉ፊል 3:2 ማቴ 16፡12 ገላ 5:5_11_12 1ዮሐ 2:22...... መፅሐፍ ቅዱስ ስህተትን እንድንቃወም ብቻ ሳይሆን የሚያስተምረን ስህተትን ስንቃወም አስቀድመን ማወቅ ስላለብን ነገር እንደ መመሪያ ያስተምረናል። ነገሩ ስህተት መሆኑን ብቻ ማወቅ ሳይሆን ያንን ስህተት የምናቀናበትን መንገድ አስቀድመን ማወቅ መቻል አለብን። ምክንያቱም በአሁን ሰዓት ስህተት የሆነን ነገር ለመቃወም በተሳሳተ መንገድ እየተቃወሙ ያሉ እየበዙ ስለመጡ። በቤተክርስቲያን ዉስጥ በአስተምህሮም ሆነ በልምምድ በስህተት መንገድ ያሉ አገልጋዮች ከመፅሐፍ ቅዱስ መምሪያ ዉጪ ስለሆኑ ነዉ። ከመመሪያው ዉጪ ሆነዉ የተሳሳቱትን የምንመልሳቸዉ በመመሪያዉ ነዉ። ስለዚህ የሳቱትን ለመመለስ የመፅሐፍ ቅዱስ መመሪያን ልንከተል ይገባል። ለእኛ ሲባል የሚሻር የመፅሐፍ ቅዱስ መመሪያም ሆነ ህግ የለም። ለምሳሌ መፅሐፍ ቅዱስ " ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር" ይላል(1ኛ ጴጥ4:11) ይህ ለሁሉም ሰዉ የሚሰራ መመሪያ ነዉ። የተሳሳተን ሰዉ በመሳደብ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል በመናገር ነዉ ልናቀናዉ የምንችለዉ። እኛ ስንሳደብ የእኛ ስድብ ልክ ስለማይሆን።" ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።" ይላል መፅሐፍ ቅዱስ።እግዚአብሔር የአንደበታችንን ቃል ብቻ ሳይሆን የልባችንን motive (ምክንያት) የሚያይ አምላክ ነዉ የተሳሳተን ሰዉ ስንቃወም እርሱን ለመመለስና ገንዘብ ለማድረግ እንዲሁም በእዛ ስህተት መንገድ የሚሄዱትን ምዕመናንን ለማቅናት እንጂ የተሳሳቱትን ፈፅሞ ለመስበርና ለማጥፍት መሆን የለበትም " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን? "( ኤር 8:4) ይላል የሳቱት ቢመለሱ እኛ ለእነርሱ የሚመለስ ልብ እንዳለን እናረጋግጥ። ተሳስታችኋል የተባሉ ከስህተታቸዉ የተመለሱ እዉነተኛዉን አስተምህሮ የሚያስተምራቸዉ አጥተዉ ግራ በመጋባት ዉስጥ ያሉ በርካታ ሰዎች አሉ።😔 ስህተትን መናገር ብቻ ሳይሆን ከስህተቱ ለተመለሰ ሰዉ በፍቅር የሚያቅፍ እጅ ሊኖረን ይገባል።ለዚህ ደግሞ እዉነትን በፍቅር ልንይዘዉ ይገባል " ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን"(ኤፌ4:15) ስህተቱን ለመናገር እንደረበታነዉ ሁሉ እዉነተኛዉን አስተምህሮ ለማስተማር መትጋት አለብን። " እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው። "(ዮሐ8:32) በስህተት የተያዘን ሰዉ ነፃ የምናወጣዉ በእዉነት ነዉ። 1+1 ሶስት አይደለም ፥4ትም አይደለም፥10ም አይደለም እያልክ ያልሆነዉን ከምትነግረኝ የሆነዉን 2 ብትነግረኝ ያልሆነዉን እኔ በቀላሉ እለያለሁ። አማኞች ስህተት የሆነዉ ነገር እንዲለዩ እዉነተኛዉን የእግዚአብሔርን ቃል እናስተምራቸዉ። ይህ ከላይ የገለፅኩላችሁ ስህተትን ስንቃወም መፅሐፍ ቅዱስ ከሚሰጠን መመሪያዎች በጥቂቱ ናቸዉ። መጀመሪያ ወዳነሳሁላችሁ ታሪክ ልመላሳችሁ፣ አራቱም መነኩሴዎች ያወጡትን ህግ ሽረዋል። አራቱም የሻሩት ልክ በሚመስል ምክንያት ነዉ፣ አንደኛዉ የሻማ መጥፍቱን እንዲያዉቁ ተናገረ ፥ሁለተኛው ደግሞ የወጣዉን ህግ ለተናገረዉ ሰዉ ለማስታወስ ተናገረ፥ሶስተኛዉ ደግሞ ሁለቱም ፀጥ እንዲሉ እንዳይናገሩ ተናገራቸዉ፥አራተኛዉ በስተመጨረሻ እኔ ብቻ አልተናገርኩም ብሎ አለመናገሩን ተናገረና ህጉን አፈረሰ። ተወዳጆች የእግዚአብሔር ቃል የሁላችንም መመሪያ ነዉ። አንድ አገልጋይ ከተሳሳተ ልንመልሰዉ የሚገባ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ አሳማኝ በሚመስል ምክንያት ግን ስህተት በሆነ መንገድ እንዲሁም የእግዚአብሔርን ህግ በመሻር መሆን የለበትም። ጌታ ኢየሱስ ታልፎ በሚሰጥበት ምሽት ይሁዳ ጭፍሮችንና ከካህናት አለቆች ከፈሪሳውያንም ከሎሌዎችን ጋር በችቦና በፋና በጋሻ ጦር ሆኖ ወደ ኢየሱስ መጣ ኢየሱስም የሚመጣበትን ሁሉ አውቆ ወጣና ማንን ትፈልጋላችሁ አላቸው። የናዝሬቱን ኢየሱስን ብለው መለሱለት። ኢየሱስ። እኔ ነኝ አላቸው። አሳልፎ የሰጠውም ይሁዳ ደግሞ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ነበር።እንግዲህ። እኔ ነኝ ባላቸው ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ወደቁ።ደግሞም። ማንን ትፈልጋላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም። የናዝሬቱን ኢየሱስን አሉት። ኢየሱስ መልሶ። እኔ ነኝ አልኋችሁ፤ እንግዲህ እኔን ትፈልጉ እንደ ሆናችሁ እነዚህ ይሂዱ ተዉአቸው አለ፤ይህም። ከእነዚህ ከሰጠኸኝ አንዱን ስንኳ አላጠፋሁም ያለው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። ስምዖን ጴጥሮስም ሰይፍ ስለ ነበረው መዘዘው፥ የሊቀ ካህናቱንም ባርያ መትቶ ቀኝ ጆሮውን ቈረጠ፤ የባርያውም ስም ማልኮስ ነበረ።ኢየሱስም ጴጥሮስን። ሰይፍህን ወደ ሰገባው ክተተው፤ አብ የሰጠኝን ጽዋ አልጠጣትምን? አለው። (ዮሐ 18_1_11) ጴጥሮስ የማልኮስን ጆሮ ለመቁረጥ በቂ ምክንያት ነዉ ያለዉ። ግን ልክ አልለበረም። ኢየሱስ ጎበዝ ብሎ አላበረታታዉም ወዲያዉኑ ሰይፍህን ወደ ሰገባዉ ክተት ነዉ ያለዉ። ተወዳጆች ከእኛ ልክ ካልሆነ አሳማኝ ከሚመስል ምክንያት ይልቅ የእግዚአብሔር ቃል መመሪያ ሁሌም ልክ ነዉ። ክፍል 2 ይቀጥላል .. #ከፀደቀ #መንፈሰ
1 0669Loading...
11
አንድ ሰዉ ስለ እግዚአብሔር ፀጋና፣ፅድቅ ተምሮ ታዲያ ሀጢአትን ብሰራ ምን ችግር አለዉ? ብሎ ካሰበ ትምህርቱ በፍፁም አልገባዉም። በክርስቶስ መፅደቃችን በገባን ልክ ራሳችንን ለፅድቅ ተገዢዎች አድርገን ለማቅረብ እንተጋለን። #ከፀደቀ #መንፈሰ
9114Loading...
12
ዶ/ር መለሰ ወጉ ከ50 በላይ ቤተ ክርስቲያናትን ተክሏል! ከ60 ዓመት በላይ ወንጌልን አገልግሏል! ከ30 በላይ መጻሕፍት ጽፎአል! ከ30 በላይ መለስተኛ መጻሕፍት ዐሳትሞአል! ከ200 በላይ "የሕይወት መስታውት" መጽሔት ጽሑፎች!(በመጽሔቶቹ የታተሙት ጽሑፎች ሁሉ የእርሱ ናቸው):: ከ400 በላይ በካሴትና በሲዲ የተዘጋጁ ትምህርቶች አስተላልፎአል! " በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።" (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:17)
1 3094Loading...
13
Media files
1 0813Loading...
14
#አሳዛኝ_ዜና😭😭 በተለያዩ ዝማሬዎቹ የተባረክንበት ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶ ወደሚወደው ጌታ ሄዷል። የሄደው ወደጌታ ቢሆንም የሚወዱት ሲለይ ያሳዝናልና ለወዳጅ ዘመዶቹ ፣ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን....
1 1261Loading...
15
" እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤" (ወደ ቲቶ 3: 5)
1 4004Loading...
16
ፓስተር ቴዲ ሆኗል በብዙ ዝማሬዎቹ የምናውቀው እንዲሁም በቤተክርስቲያን ውስጥ በዝማሬዎቹ አማኞችን የሚባርከው ዘማሪ ቴዲ ታደሰ መጋቢ ወይም ፓስተር ቴድሮስ ታደስ ተብሎ ተሹሞል። እግዚአብሔር በፊቱ የተሳካ የአገልግሎት ዘመን እንዲሰጠው እንመኛለ። መጋቢ ቴዲ እንኳን ደስ አለህ
1 4132Loading...
17
Media files
1 3812Loading...
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 4 #ይጠራሃል #ብለዉ #ጠሩት #መጠራታችሁን #ተመልከቱ #ማን #እንደነበራችሁ #ከፀደቀ #መንፈሰ ቀን 22/01/2016
Показать все...
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 3 #እርሱ #ግን #አብዝቶ #ጮኸ #ከፀደቀ #መንፈሰ
Показать все...
#የበርጤሜዎስ #ጩኸት #ክፍል 2 #ለአንተ #ይቻልሃልና #ከፀደቀ #መንፈሰ ቀን 15 01 2016
Показать все...
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 1 #ኢየሱስ እንደሆነ #በሰማ ጊዜ ልመናዉን ቀየረ #ከፀደቀ #መንፈሰ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram