ሕይዎት እና እውነት
3 554
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-8030 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ብቻ አንዳንዴም ከአለም ተነጥሎ.. ከሁሉ ጨዋታ ውጭ ሆኖ.. የሆነኛውን ጥግ ይዞ ሁሉን መታዘብ'ና ለልብ የአዘቦት ቀንን መስጠት የሆነ ያህል እረፍት አለው።
እንዲህ አስባለሁ..
መልካም ቆዩኝ!
(አብድልቃድር ኑር)
<<ደግነት ማለት ከተትረፈረፈህ ላይ ጥቂት ቆንጥረህ መስጠት ሳይሆን ያለህን ማካፈል ነው፡፡ ገንዘብ ስላለኸም አትኖርም፤ገንዘብ ስለሌለህም አትሞትም፡፡በዕድሜህ ላይ አንዲት ሰከንድ መጨመር የምንም ነገርህ ሥልጣን አይደለም፡፡ የአንተ ጥበብ መሆን ያለበት ዛሬን በአግባቡ መኖር መቻል ነው።>> በጎ ለመስራት ቀጠሮ አትያዙ! ሞት በቀጠሮ አይመጣም!
በያላችሁበት መልካም ለመስራት ትጉ ሁኑ‼
@hywetna_ewnet
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.