cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት

ነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት: ከኡስታዝ ሙባረክ ደሳለኝ ጋር https://t.me/neqraonline +251911555676/

Больше
Рекламные посты
2 995
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-4430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት በክረምቱ 2 ወራት አዲስ አበባ በሚገኙት 4 ቅርንጫፎች የቁርኣን ንባብ ት/ት ሲሰጣቸው የነበሩ 290 ተማሪዎችን ጳጉሜ 5 በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።
Показать все...
Watch "የሱረቱል ከህፍ ንባብ ልምምድ፣ በአሜሪካ ከሚገኙ የ ነቅረእ ኦንላየን (ዙም) ተማሪዎች ጋር። በኡስታዝ ሙባረክ፣ +251911555676" on YouTube https://youtu.be/_FbK0EXZP9w
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
መስከረም 1 (september 11) የሚጀመረው 10ኛው ዙር በኡስታዝ ሙባረክ የሚሰጠው የኦንላየን (ዙም) የቁርኣን ንባብ ት/ት ምዝገባ ተጀምሯል። ********************* • ትምህርቱ የሚጀምረው: መስከረም 1: 2016 ዓል (september 11) • የትምህርቱ ቆይታ 2 ወር (ከመስከረም 1 እስከ ጥቅምት 30) ( በሳምንት 3 ቀናት: ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ) • ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም አፕ ነው • የትምህርቱ አጠቃላይ ክፍያ … 5000 ብር • የት/ፈረቃ: ጠዋት ከሱብሒ ቡሃላ 12 ሰዓት: እና ማታ ከዒሻ ሰላት ቡሃላ 3 ሰዓት ************************ … መክፈል ለማትችሉ ሙሉ ትምህርቱ በየቀኑ በቀጥታ በነቅረእ ቲዩብ የሚለቀቅ ስለሆነ በዚያ በኩል በነፃ መከታተል ትችላላችሁ https://youtube.com/channel/UCryA2Wq0bXtuTVw7FJKSQxQ ********************* ትምህርቱን መሳተፍ የምትፈልጉ ምዝገባው ስለተጀመረ ክፍያውን ከታች ባለው አካውንት አስገብታችሁ የደረሰኙን ፎቶ በ +251911555676 በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ ይላኩልኝ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000242480067 ሙባረክ ደሳለኝ ********************* ስለ ኦንላየን ት/ቱ አሰጣጥ በዝርዝር ማወቅ ከፈለጉ በዘንድሮው ረመዳን ተከታታይ 20 ቀናት የተሰጠውን የዙም (ኦንላየን) የቁርኣን ንባብ ት/ት ቪዲዮዎችን ከታች ባሉት ሊንክ ገብተው መመልከት ይችላሉ: በዚያውም መማር ይችላሉ የረመዳን 1 ት/ት ሊንክ: https://youtube.com/live/4qvZJnFBXPQ?feature=share የረመዳን 2 ት/ት ሊንክ: https://youtube.com/live/ZjLltIMa2Uc?feature=share … …
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በኡስታዝ ሙባረክ ነቅረእ የሚሰጠው 9ኛው ዙር የኦንላየን (ዙም) የቁርኣን ንባብ ት/ት ዛሬ ሐምሌ 1 ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጀመራል። የቁርኣን ት/ቱ ለ 2 ወራት ይቆያል። በነቅረእ ዩቲዩብ በቀጥታ ይከታተሉ! https://youtube.com/@neqratube …………… በዙም ለመማር በ 0911555676 በቴሌግራም ያናግሩን
Показать все...
Watch "የዙም አፕልኬሽን አጠቃቀም ማብራሪያ ቪዲዮ: በኡስታዝ ሙባረክ። በኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት ለመማር የሚያገለግል። 0911555676" on YouTube https://youtu.be/dx-9Q6jUYeI
Показать все...
የዙም አፕልኬሽን አጠቃቀም ማብራሪያ ቪዲዮ: በኡስታዝ ሙባረክ። በኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት ለመማር የሚያገለግል። 0911555676

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ **** የ 9ኛው (የክረምት) ዙር ከኡስታዝ ሙባረክ ጋር የኦንላየን (ዙም) የቁርኣን ንባብ ት/ት ምዝገባ ተጀምሯል። • ትምህርቱ የሚጀምረው:  ሐምሌ 1:  2015, july 8 • የትምህርቱ ቆይታ 2 ወር • ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም አፕ ነው • የትምህርቱ አጠቃላይ ክፍያ    5000 ብር የ 2 ወር (የነቅረእ ሙሉ አፕልኬሽን ጨምሮ) • የት/ፈረቃ: ጠዋት ከሱብሒ ቡሃላ 12 ሰዓት:  ማታ ከዒሻ ሰላት ቡሃላ 3 ሰዓት … መክፈል ለማትችሉ ሙሉ ትምህርቱ በነቅረእ ቲዩብ የሚለቀቅ ስለሆነ በዚያ በኩል በነፃ መከታተል ትችላላችሁ … ትምህርቱን መሳተፍ የምትፈልጉ ክፍያውን ከታች ባለው አካውንት አስገብታችሁ የደረሰኙን ፎቶ በ +251911555676 በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ ይላኩልኝ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000242480067 ሙባረክ ደሳለኝ

04:50
Видео недоступноПоказать в Telegram
የዙም አፕልኬሽን አጠቃቀም ማብራሪያ ቪዲዮ
Показать все...
17.61 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክረምት 2 ወራት የኦንላየን (ዙም) የቁርኣን ንባብ ት/ት በኡስታዝ ሙባረክ ከሐምሌ 1 እስከ ነሐሴ 30 "በ2 ወር ቁርኣንን የትም ቦታ ከፍተው ማንበብ ይችላሉ!" ………… የዙም አፕልኬሽንን በዚህ ሊንክ ገብተው ያውርዱ https://play.google.com/store/apps/details?id=us.zoom.videomeetings ለምዝገባ ፣ ለበለጠ መረጃ እንዲሁም የዙም አፕልኬሽን አጠቃቀምን ለማወቅ: +251911555676
Показать все...
Watch "“ቁርኣንን ያለ ኡስታዝ በራሴ ነው የሃፈዝኩት” እንዴት? | የነቅራእ የቁርኣን ት/ቤት መስራች ሃፊዝ ሙባረክ ደሳለኝ  ጋር | ከቁርአን ጋር | ሚንበር ቲቪ" on YouTube https://youtu.be/sUrhG7gotG4
Показать все...
“ቁርኣንን ያለ ኡስታዝ በራሴ ነው የሃፈዝኩት” እንዴት? | የነቅራእ የቁርኣን ት/ቤት መስራች ሃፊዝ ሙባረክ ደሳለኝ  ጋር | ከቁርአን ጋር | ሚንበር ቲቪ

#ሁለንተናዊ_ከፍታ #ሚንበር_ቲቪ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ ★★★★★ #ከቁርአን_ጋር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉 / @minbertv1 Facebook👉

https://www.facebook.com/minbertv/

Telegram👉

https://t.me/minbertv

Website 👉

https://www.minbertv.com/

Tiktok 👉

https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

#ከቁርአን_ጋር #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Фото недоступноПоказать в Telegram
"የክረምቱን 2 ወራት ከነቅረእ ጋር በማሳለፍ ቁርኣን ማንበብ አለመቻልን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሽቀንጥረው ይጣሉ!" ……………………… በ6ቱም ቅርንጫፎቻችን በምዝገባ ላይ ነን: ትምህርቱ ሰኔ 30 ይጀመራል! ……………………… 1ኛ: ፒያሳ ተ/ሐይማኖት ሆስፒታል ጎን ሱማሌተራ የገበያ ማእከል 5ተኛ ፎቅ 505 ቁጥር። 2ኛ: መሳለሚያ ቢላል መስጅድ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ። 3ኛ: ቤተል አደባባይ አዲ ህንፃ ጎን 4ተኛ ፎቅ። 4ኛ: ጀሞ 2 (ፉሪ) ሰይድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ሐያት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ። 5ተኛ: ኮምቦልቻ ፒያሳ ማደያ ፊትለፊት ኪንጎ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ። 6ኛ: ደሴ ሰይድ ያሲን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ።  ………………………… 0911555676/ 0979383838/ 0979848484። ነቅረእ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት።
Показать все...
Показать все...
በአሜሪካ የሚገኙ የነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት ተማሪዎች፣ የቁርኣን ንባብ ልምምድ በከፊል። በኡስታዝ ሙባረክ ፣ june 01: 2023

በአሜሪካ የሚገኙ የነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት የቁርኣን ንባብ ልምምድ በከፊል። በኡስታዝ ሙባረክ ፣ june 01: 2023

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.