Ethiopian vacancy
💢Find your next career move with unique Telegram job alerts. We link top talent with amazing opportunities, seamlessly. ማስታወቂያዎትን በእኛ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ፣ @meneyahel ላይ ያግኙን። https://fb.me/ultimatevacancy1 #Ethiopianvacancy #ethiojob #ethiojobvacancy#career
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала Ethiopian vacancy
Канал Ethiopian vacancy (@sera7) языкового сегмента Английский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 88 293 подписчиков, занимая 293 место в категории Карьера и 345 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 88 293 подписчиков.
Согласно последним данным от 10 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -409, а за последние 24 часа — -58, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 1.51%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 1.08% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 330 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 953 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 4.
- Тематические интересы: Контент сосредоточен на ключевых темах, таких как የስራ, ልምድ, ደረጃ, ->ፆታ, አመት.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“💢Find your next career move with unique Telegram job alerts. We link top talent with amazing opportunities, seamlessly.
ማስታወቂያዎትን በእኛ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ፣ @meneyahel ላይ ያግኙን።
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob #ethiojobvacancy#...”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 11 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Карьера.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 11 июня | 0 | |||
| 10 июня | 0 | |||
| 09 июня | 0 | |||
| 08 июня | 0 | |||
| 07 июня | 0 | |||
| 06 июня | 0 | |||
| 05 июня | 0 | |||
| 04 июня | +109 | |||
| 03 июня | +340 | |||
| 02 июня | +352 | |||
| 01 июня | +338 |
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ ቀን 3/10/2018በዜሮ አመት የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-NGO🌼 የት/ደረጃ በማንኛውም የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 25000/35000+ የቤት አበል የስራ ባታ አ/አ ፆታ ወ/ሴ የስራ ሰአት በስራ ሰአት 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-ሽያጭ የት/ደረጃ 10 የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 18.000+ኮምሽን የስራ ቦታ ልደታ ሳርቢት ባሊ እናበአቅራብያ ፆታ ወ/ሴ የስራ ሰአት 2:30-11ሰአት🌼 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-እራይድ ሹፌር የት/ደርጃ 8/12 የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 15000+የቀን ገቢ 700 ፆታ ወንድ የስራ ባታ አአ የስራ ሰአት ሙሉቀን 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራ አይነት:-ጉዳይ ማስፈፅም የት/ደርጃ 10 /12 የስራልምድ 0አምት ደሞዝ 18000 የቀን ገቢ 400🌼 ፆታ ወ/ሴ የስራ ቦታ አአ የስራ ሰአት 2:30-8ሰአት 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-ክኒሊክ ላይ እሪሴብሽን የት/ደርጃ 10 የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 17000+ የትራንስፖርት ፆታ ሴ የስራ ሰአት 2:30-11ሰአት የስራ ቦታ አአ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-ቸኮሊት ፋብሪካ🌸 የት/ደርጃ 8/12 የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 15000 የቀን ገቢ 200+ዶርም ፆታ ወ/ሴ የስራ ሰአት በፈረቃ የስራ ቦታ በአቅራብያ (ሰርቢስ አለው 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-ማርኬቲግ🌸 የት/ደርጃ ድግሪ/ዲፕሎሞ የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 25000-30000+ የቤት አበል ፆታ ወ/ሴ የስራ ሰአት 2:30-11 የስራ ቦታ አአ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-አካውቲግ የት/ደርጃ ድግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 25000-30000+የቤት አበል ፆታ ወሴ የስራ ሰአት 2:30-11ሰአት የስራ ቦታ አአ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራ አይነት:-መስተግዶ🌸 የት/ደርጃ አይጠይቅም የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ ስምነት + ማደርያ ፆታ ሴ/ወ የስራ ሰአት 2 ሽፍት የስራ ቦታ ልደታ ቦሊ እስቴድየም 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 የስራው አይነት:-ለውጪ ድርጅት ኦፕሪተር የት/ደርጃ 10+ የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ 18000 + የቀን ገቢ 300 ፆታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ባቅራብያ (ሰርቤስ አለው) የስራ ሰአት በሽፍት አድራሻ:ሚክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛፎቅ ቢ.ቁ 651 በአካል ቀርቦው ያመልክቱ 🌼🌼🌼🌿🌿 ለበለጠ መረጃ ☎️ 09 00 64 60 61 09 47 09 36 35 https://t.me/menajobs29
| 2 | an external vacancy announcement from MIDROC Construction Ethiopia PLC listing multiple positions.It specifies roles for Junior Civil Engineers, Drivers, Surveyors, and Health and Safety Officers among others.Applicants are required to submit applications in person within 5 working days of the announcement.
የወጣበት ቀን ግንቦት 30/2018 ዓ.ም | 830 |
| 3 | Ahadu Bank
Apply: https://forms.gle/QM9AJqpENir82UK59 | 726 |
| 4 | Tsehay Insurance SC
External vacancy announcement
Position 1: Driver I
👉 10/12 grade completed /3rd Grade or equivalent Driving License/
👉Experience: 2 years
👉Salary: As per the scale of the company with other benefit packages
Position 2: Secretary Cashier I
👉Technical School 10+4 Diploma in appropriate field of Study /Related
👉Experience: 2 years’ experience
👉Salary: As per the scale of the company with other benefit packages
👉Place of work: Addis Abeba Branch
Position 3: Secretary Cashier I (Re advertise)
👉Technical School 10+4 Diploma in appropriate field of Study /Related
👉Experience: 2 years’ experience
👉Salary: As per the scale of the company with other benefit packages
Position 4: Accountant II
👉BA/Bsc Degree in Accounting/ /Finance /Related
Work Experience: 2 years’ experience
👉Salary: As per the scale of the company with other benefit packages
👉Place of work: Head office
Position 5: Share Management Officer II (Re advertise)
👉 BA/Bsc Degree in Accounting/ /Finance /Related
👉 Experience: 2 years’ experience
👉Salary: As per the scale of the company with other benefit packages
👉Place of work: Head office
Position 6: Accountant III
👉BA/Bsc Degree in Accounting/ /Finance /Related
👉Experience: 3 years’ experience
👉Salary: As per the scale of the company with other benefit packages
👉Place of work: Head office
Position 7: Senior Accountant
👉BA/Bsc Degree in Accounting/ /Finance /Related
👉Experience: 4 years’ experience
👉Salary: As per the scale of the company with other benefit packages
👉Place of work: Head office
Deadline: June 16, 2026
✍Interested applicants who meet the minimum requirements are invited to submit their non-returnable application, CV, and copies of relevant documents within seven (7) working days from the date of this announcement, either in person or by post to the address provided below.
Tsehay Insurance S.C. HR Administration & Development Department
Tel. +251-111-119770/71
P.O.Box 56144 | 715 |
| 5 | Нет текста... | 687 |
| 6 | አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ ቀን 3/10/2018
በዜሮ አመት የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-NGO🌼
የት/ደረጃ በማንኛውም
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 25000/35000+ የቤት አበል
የስራ ባታ አ/አ
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ሰአት በስራ ሰአት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-ሽያጭ
የት/ደረጃ 10
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 18.000+ኮምሽን
የስራ ቦታ ልደታ ሳርቢት ባሊ እናበአቅራብያ
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ሰአት 2:30-11ሰአት🌼
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-እራይድ ሹፌር
የት/ደርጃ 8/12
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 15000+የቀን ገቢ 700
ፆታ ወንድ የስራ ባታ አአ
የስራ ሰአት ሙሉቀን
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራ አይነት:-ጉዳይ ማስፈፅም
የት/ደርጃ 10 /12
የስራልምድ 0አምት
ደሞዝ 18000 የቀን ገቢ 400🌼
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ቦታ አአ
የስራ ሰአት 2:30-8ሰአት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-ክኒሊክ ላይ እሪሴብሽን
የት/ደርጃ 10
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 17000+ የትራንስፖርት
ፆታ ሴ
የስራ ሰአት 2:30-11ሰአት
የስራ ቦታ አአ
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-ቸኮሊት ፋብሪካ🌸
የት/ደርጃ 8/12
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 15000 የቀን ገቢ 200+ዶርም
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ሰአት በፈረቃ
የስራ ቦታ በአቅራብያ (ሰርቢስ አለው
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-ማርኬቲግ🌸
የት/ደርጃ ድግሪ/ዲፕሎሞ
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 25000-30000+ የቤት አበል
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ሰአት 2:30-11
የስራ ቦታ አአ
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-አካውቲግ
የት/ደርጃ ድግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 25000-30000+የቤት አበል
ፆታ ወሴ
የስራ ሰአት 2:30-11ሰአት
የስራ ቦታ አአ
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራ አይነት:-መስተግዶ🌸
የት/ደርጃ አይጠይቅም
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ ስምነት + ማደርያ
ፆታ ሴ/ወ
የስራ ሰአት 2 ሽፍት
የስራ ቦታ ልደታ ቦሊ እስቴድየም
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
የስራው አይነት:-ለውጪ ድርጅት ኦፕሪተር
የት/ደርጃ 10+
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 18000 + የቀን ገቢ 300
ፆታ ወ/ሴ
የስራ ቦታ ባቅራብያ (ሰርቤስ አለው)
የስራ ሰአት በሽፍት
አድራሻ:ሚክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛፎቅ ቢ.ቁ 651
በአካል ቀርቦው ያመልክቱ 🌼🌼🌼🌿🌿
ለበለጠ መረጃ
☎️ 09 00 64 60 61
09 47 09 36 35
https://t.me/menajobs29 | 1 |
| 7 | ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን ግንቦት 30/2018 ዓ.ም | 702 |
| 8 | ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
===============
መስሪያቤታችን የኢፌዴሪ ትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በዝውውር መቅጠር ይፈልጋል።
#ማሳሰቢያ፡-
1 . ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
2 .የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል፡፡
ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
4. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
5. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
6. የምዝገባ አድራሻ፡- አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA | 1 242 |
| 9 | በዜሮ አመት እና በልምድ-የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
*******
ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/jobvacancyme | 1 160 |
| 10 | ☑️ በዜሮ አመት የወጡ ክፍት የስራ ቦታዎች
🎄ሽያጭ(Real stats ላይ)
->የስራ ልምድ:-0-1
->ፆታ ሴት/ወንድ
->Any degree/diploma
->ደሞዝ:15000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ሽያጭ(መኪና ሽያጭ ለይ ፀሀፊ)
->የስራ ልምድ 1 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት/ወ
->12-diploma /digrie
->ደሞዝ:-15200
->ባሉበት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄Onlinen sales
->የስራ ልምድ 0 አመት
->የት/ደረጃ : 10-12- diploma
->ፆታ:ሴት/ወ
->ደሞዝ 15200ጥቅማጥቅም ለካሜራ ድፋረት ያላቸው
የስራ ቦታ:-ባሉበት ቦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄(Marketing management )
->የት ደረጃ:-ዲግሪ
->የስራ ልምድ: 0-2አመት
->በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ: 18000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄Reception /ለስፖንጅ ፍብሪካ/
->የስራ ልምድ 0 አመት
->2-10, 3-12, 5-2 እነዚህን ፈረቃ መስራት የምትችል
->ፆታ:ሴት
->አ/አ
ደሞዝ:-8000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ሽያጭ (የውጪ ካምፖኒ ላይ)
->የት ደረጃ ፡ Any degree
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)እንግሊዘኛ የምትችል
->ፆታ :-ሴ
->ደሞዝ :-17200+ ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄Reception (For manufacturers company)
->የስራ ልምድ: 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
-->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 10,000-15,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄Sales( outdor)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0-1
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ: 14500+10%ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄Busines/masters
->የስራ ልምድ ፡0 -2አመት
->ፆታ:-ወ/ ሴት
->ደሞዝ: -15600
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄የውሃ /መከፋፈል/
->የት ደረጃ ፡ 12
->የስራ ልምድ ፡0-1 አመት
->ፆታ: ሴ
->ደሞዝ ፡10000+ትራንስፖርት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ሪሴፕሽ/ሆቴል/
->የት ደረጃ ፡ 12/ዲፕ
->የስራ ልምድ ፡1 አመት
->ፆታ: ሴ
->ደሞዝ ፡በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ሂሳብ ስራ
->የት ደረጃ ፡ዲፕ +10+
->የስራ ልምድ ፡-0-1አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ረዳት መምህርነት
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡-0አመት
->ፆታ: -ሴ
->ደሞዝ ፡12,500
➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄Psychology
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 2 አመት
->ደሞዝ: 15,000
->ፆታ: ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ካሸር
->የት ደረጃ ፡10-12
->የስራ ልምድ ፡ 1አመት
->ፆታ: ሴ/ወ
➖ደሞዝ:-7500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ረዳት ሼፍ
->የስራ ልምድ 1አመት
->ፆታ: ሴ
->ደሞዝ:-6500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ወተት ፋብረካ/ሱፐርቨይዘር
->የት ደረጃ ፡-ዲግሪ/ዲፕ
->ፆታ: ሴ
->የስራ ልምድ ፡ 0 -1አመት
->ደሞዝ ፡-14200+ትራንስፖርት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ፀሀፊ
->የት ደረጃ ፡ 12/ዲፕ
->የስራ ልምድ ፡ 2አመት
->ፆታ ሴ
->ደሞዝ ፡12400+ትራንስፖርት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ኢኮኖሚክስ
->የት ደረጃ ፡ Digree
->የስራ ልምድ ፡ 3አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡17300+ትራንስፖርት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ለሴልስ/ሰልክ ኦፕሬተር
->የት ደረጃ ፡- ዲፕ/10/12
->የስራ ልምድ ፡-0-3 አመት
->ደሞዝ ፡-8000-13500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎄ለስላሳ ፋብሪካ
->ዲግሪ/ዲፕ
->0 አመት ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ :-8200በፈረቃ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⏩️ አዲስ አበባ ላልሆናቹ ፋይላቻቹን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
አድራሻ፦ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603
☎️tel:0929772025
📞tel:0996600058
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🅾️ ለበለጠ መረጃ 🅾️👇👇👇👇
https://t.me/onlinejobs15
ክፋት የስራ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል joyn ብለሠ ይቀላቀሉ
## እባክዎ በስራ ሰአት ይደውሉ | 1 435 |
| 11 | Нет текста... | 1 556 |
| 12 | Нет текста... | 1 476 |
| 13 | የስራ ማስታወቂያ
❄️ የስራ መደብ ፡-አድቨርታይዚግ
*የት/ደረጃ ፡ዲፕ
*ፆታ፡ወ
*ብዛት ፡-5
*ደሞዝ፡-7800
*የስራ ቦታ ፡አ.አ
የስራ ሰአት:-በሰአት
❄️ የስራ መደብ ፡ በማንኛውም ዘርፍ
*የት/ደረጃ ፡ዲፕ/ዲግሪ
*የስራ ልምድ ፡0-CGPA 3.2በላይ
*ፆታ፡ወ/ሴ
*ብዛት ፡-8
*ደሞዝ፡-16,000-25000
❄️ የስራ መደብ ፡ፀሀፊ
*የት/ደረጃ ፡ሰርተፍኬት-ዲግሪ
*ልምድ፡0-3አመት
*ፆታ፡ሴ
*ደሞዝ፡ 10,000
❄️ የስራ መደብ፡ጉዳይአስፈፃሚ
*የት/ደረጃ ፡8+
*ፆታ፡ሴ/ወ
*ብዛት ፡20
*ደሞዝ፡15100+
❄️የስራ መደብ፡ስልክኦፕሬተር/በኦሮምኛ
*የት/ደረጃ ፡8+
*ፆታ፡ወ
*ደሞዝ፡6,500-8,000
❄️ የስራ መደብ ፡ካሸር
*የት/ደረጃ ፡ዲፕ/ዲግሪ
*የስራ ልምድ ፡0አመት/ቀልጣፉ/
*ፆታ፡ሴ
*ደሞዝ፡7000
❄️ የስራ መደብ ፡ፕሮሞሽን/Online /
*የት/ደረጃ ፡ዲፕ/ዲግሪ
*ብዛት ፡5
*ፆታ፡ሴ/ወ
*ደሞዝ፡10000+
❄️ የስራ መደብ :-ወረቀት ፋብሪካ
*የት/ደረጃ ፡12-ዲፕ
*ፆታ፡ሴት
*ደሞዝ፡-11300
❄️ የስራ መደብ ፡-ሴልስ ፕሮሞሽን
*የት/ደረጃ ፡12+
*ፆታ፡ወ
*ልምድ፡0-3አመት
*ደሞዝ፡-9800
❄️ የስራ መደብ ፡-ስልክ ኦፕሬተር
*የት/ደረጃ ፡10
*ፆታ፡ሴ/ወ
*ልምድ፡0-1አመት
*ደሞዝ፡ 8000
❄️ የስራ መደብ ፡-ኢኮኖሚክስ+ተዛማች ኮርስ
*የት/ደረጃ ፡-ዲግሪ
*ፆታ፡ሴ/ወ
*ደሞዝ፡-16200-18300
❄️ የስራ መደብ ፡-መናጅመንት
*የት/ደረጃ፡-ዲግሪ
*ፆታ፡ወ/ሴ
*ደሞዝ፡18300
❄️ የስራ መደብ :-ሱፐርቨዘር/ድርጅት/ፋብሪካ
*የት/ደረጃ ፡ዲፕ/ዲግሪ
*ብዛት ፡8
*ፆታ፡ሴ/ወ
* ደሞዝ፡17300-23300
☎️ :-0949332853
:-0996600058
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እባከዎ በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን:
https://t.me/onlinejobs15 | 1 556 |
| 14 | Hora Trading and Manufacturing PLC
#Quantity: 150 above
Hora Trading and Manufacturing PLC invites qualified applicants for the following positions:
Position 1: General Service Officer
Position 2:Logistics Officer
Position 3: HR Officer
Position 4: Finance officer
Position 5: FSR Officer
Position 6: Forklift Operator
Position 7: Store keeper
Position 8: Computer Science & IT
Position 9: Accountant
Position 10 Sales personnel
✍Application Information
Interested applicants should submit their credentials within 20 working days from the date of publication.
Applicants should bring original documents and non-returnable copies.
Contact Numbers
Positions 1–7: 0987 46 37 79
Positions 8–10: 0906 04 47 07
NB: Vacancy announced : 30/1/2018
Read details information from attached photo 🙏 | 1 244 |
| 15 | Fincha Sugar Factory | 987 |
| 16 | በዜሮ አመት እና በልምድ- ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
✅የሥራ መደቡ መጠሪያ፡1. የክልል ጣቢያዎች ከፍተኛ ሽያጭ ባለሙያ-I
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡-
በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በሴልስ ማኔጅመንት ወይም በንግድ ሥራ አመራር/በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ኤም.ኤ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ቢ.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
✅የስራ መደቡ መጠሪያ፡2. የማህበራዊ ሚዲያ ሽያጭ ባለሙያ-I
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡-
በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንትና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ኤም.ኤ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም ቢ.ኤ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
✅የስራ መደቡ መጠሪያ፡3.ስቱዲዮ ካሜራ ባለሙያ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡-
በፎቶግራፍ/ቪዲዮግራፊና በሲኒማቶግራፊ/በኤሌክትሪክሲቲ/ Film Directing /በኤሌክትሪካል/ በኤሌክትሮኒክስ/ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 0 የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
✅የስራ መደቡ መጠሪያ፡4. ቪዲዮ ኤዲተር
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡-
በፎቶግራፍ/ ቪዲዮግራፊና በሲኒማቶግራፊ/ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ/ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ/ በኤሌክትሪካል ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
✅የስራ መደቡ መጠሪያ፡5.የምስል ቅንብር ባለሙያ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡-
በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ/ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ/ ኤሌክትሮኒክስ/ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ/ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ/ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃችሁን በማያያዝ ከሰኔ 1 እስከ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በhttps://www.fanamc.com/jobs/ በonline መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Deadline : June 12, 2026 | 1 102 |
| 17 | Нет текста... | 1 025 |
| 18 | FDRE, Education & Training Authority | 1 010 |
| 19 | 📢 GRADUATE TRAINEE OPPORTUNITY – MARKET LINKAGES (JIGJIGA)
Inkomoko Global, one of Africa's fastest-growing organizations supporting entrepreneurs and small businesses, is seeking applications for the position of Graduate Trainee – Market Linkages based in Jigjiga.
This opportunity is ideal for recent graduates who are eager to gain practical experience, develop professionally, and contribute to strengthening market access opportunities for communities and entrepreneurs.
Desired Qualifications and Skills
Applicants should:
• Be a recent graduate
• Have strong knowledge of the local context in Jigjiga and surrounding areas
• Be fluent in local languages
• Demonstrate strong communication and interpersonal skills
• Be confident, proactive, and able to engage with diverse stakeholders
• Possess strong collaboration and people-management skills
• Have good problem-solving abilities
• Be proficient in the use of technology and digital tools
• Be motivated to learn and grow within a development and market systems environment
Location: Jigjiga, Ethiopia
This is an excellent opportunity for graduates seeking to launch their careers in market systems development, entrepreneurship support, and community economic development.
Interested candidates are encouraged to review the vacancy details and submit their applications through the official Inkomoko recruitment platform.
Application Link:
https://apply.workable.com/inkomoko/j/BAFE5EE5CF
For additional information, interested applicants may contact Inkomoko directly.
Don't miss this opportunity to start your professional journey with a leading organization supporting inclusive economic growth across Africa.
Center for Employment & Entrepreneurship Development Directorate - CEED | 991 |
| 20 | Ethiopian Airlines group
Postion : ASSISTANT INDUSTRIAL MECHANIC
Location : ETHIOPIAN AIRLINES HEAD QUARTER, GROUP RECRUITMENT & PLACEMENT OFFICE
Announcement : CALL FOR PRE-EMPLOYMENT PROCESS
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results# | 1 067 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
