cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Chirstian art

ቆየት ያሉ መዝሙሮች አዳዲስ መዝሙሮች መንፈሳዊ መጣጥፎች Hiphop/Trap መንፈሳዊ ግጥሞች ፕሮፋይል ፒክቸሮች አዳዲስ መንፈሳዊ ዜናዎች እንዲሁም ልቦለዶችን የምናገኝበት መንፈሳዊ የስነ ፅሁፍ ቻናል

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
164
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
Kchalachu nu kalone share argu
Показать все...
ዘማሪ ሰለሞን ይርጋው በትላንትናው እለት ህልፈት ሞቱ መሰማቱ ይታወቃል። ዘማሪ ሰለሞን ይርጋው ከዚህ ቀደም ባጋጠመው ህመም ምክንያት ሲረዳ መቆየቱ እና ለህክምናው የተጠየቀው $100.000 ገንዘብ ቅዱሳን ተባብረው በሦስት ቀን ውስጥ መሰብሰብ ተችሎ ነበር። ነገር ግን በስተመጨረሻም ዘመኑን ሙሉ ሲያገለግለው ወደ ነበረው ጌታው ተጠቅልሏል። ከዚህም ጋር ተያይዞ ብዙዎች ሀዘናቸውን እየገለፁ የሚገኙ ሲሆን እኛም ለዘመድ አዝማዱ እና ለቅዱሳን በሙሉ መፅናናትን ከልባችን እንመኛለን። @christ_zene @christanzenabot
Показать все...
እኔን ላከኝ🌎 https://t.me/focusonjesuss
Показать все...
FOCUS ON JESUS

እኔን ላከኝ🌎 መዝሙሮች ፕሮፋይል ፒክቸሮች እንዲሁም አጫጭር ትምህርቶች

lezemenu wexat chirstianoch yetetsafe mrx tireka derasi ena teraki sisay azuza 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 hulachm smut timarubetalachu lezemenu wexat chirstianoch yetetsafe mrx tireka derasi ena teraki sisay azuza 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 hulachm smut timarubetalachu @focusonjesuss
Показать все...
lezemenu wexat chirstianoch yetetsafe mrx tireka derasi ena teraki sisay azuza 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 hulachm smut timarubetalachu
Показать все...
ሰበር ዜና በቴሌቪዥን የምናውቀው ኢፋንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም መጣ......ዘማሪዎችን እየጋበዘ ልብን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችን እያሰራ በክርስቲያኖች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኢቫንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም ከተፍ ብሏል፡፡በ2 ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ20ሺ በላይ ተከታይ አፍርቷል።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።በእርግጠኝነት 100% ትወዱታላችው
Показать все...
✨የዜማ ስንቅ✨
✨የዘማሪዎች ግብዣ✨
መንፈሳዊ መፅሐፍ
የዮናታን ትምህርት
✨የፓስተር ዳዊት ቀልዶች✨
✨የክርስቲያኖች ሚስጥር✨
✨የቀጥታ ስርጭት መዝሙር✨
ሁሉንም በኢቫንጀሊካል ቲቪ
. | #ላይህ_ናፍቃለው | 🎙Abraham Halake New Amazing Gospel Song ⏰-6:19min |📥-18:6MB HQ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth
Показать все...
Показать все...
ቤተክርስቲያን ባትሄድም ክርስቲያን መሆን የምችል ይመስልሃል???????? 🙏🔥🔥🔥🔥 ትምህርት ሶስት 🔥🔥🙏
Показать все...