cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የምስጋና ምዕራፍ💕💕Greatfull chapter channal

እነኳን ደህና መጡ!! ቀኖትን በምስጋና ወይስ በጭንቀት ከፈቱት? ሰለሆነው እናመስግን ያልሆነው እንዲሆን ካሻን በምስጋና ድል አለና። ለሀሳብ አስተያየት @Edomiii ላይ እንገኛለን ።💕

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
140
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
ሀሌ ሀሌሉያ.mp314.75 MB
Показать все...
ይታወቅልኝ.mp312.78 MB
ግን ለምን👌 ጥሪን እረስቶ ወደ ምቾት ሩጫ ትርፍ በሌለበት ለድካም ፍጥጫ የሰው ሙገሳ ላያስገኝ ዋንጫ ለክብር ተመርጦ ለውርደት መሮጡ ለዝና ጭብጨባ እንዲያ መርመጥመጡ አብ ባልከበረበት መዋብ መዘነጡ ኑሮ ማመቻቸት መሆኑ ቅንጡ ጠሪን ዳር አስቀምጦ ለዝና መሮጡ ▫▫▫ ግን ለምን?▪▪▪ @Expof
Показать все...
(2 ዜና 19 ) ------------ 7 አሁንም እግዚአብሔርን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በአምላካችንም በእግዚአብሔር ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉን ተጠንቅቃችሁ አድርጉ አላቸው። … 9 እንዲህም ብሎ አዘዛቸው፦ እንዲሁ እግዚአብሔርን በመፍራት በቅንነትም በፍጹምም ልብ አድርጉ። 10 በከተሞቻቸውም ከተቀመጡት ከወንድሞቻችሁ በደምና በደም መካከል በሕግና በትእዛዝ በሥርዓትና በፍርድም መካከል ያለ ማናቸውም ነገር ወደ እናንተ ቢመጣ እግዚአብሔርን እንዳይበድሉ፥ ቍጣም በእናንተና በወንድሞቻችሁ ላይ እንዳይመጣ አስጠንቅቁአቸው፤ እንዲህም ብታደርጉ በደለኞች አትሆኑም። @Expof
Показать все...
ስትፈጠር አላማ አለህ ህይወትህ ደርሶ መልስ አይደለም ሊሆን የነበረው ሆኖ አልፏል ነገ አዲስ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል የደበዘዘው የህይወት ለዛ እየተዋበ ይሄዳል ። ✍@Expof
Показать все...
endale 1 @betesida (2).mp34.58 MB
Bereket Mered - tsegah yibekagnal.mp35.92 MB
endale 1 @betesida (1).mp34.21 MB
Bereket Mered - salwedewu lewededegne.mp35.82 MB