cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💞💞 🅟︎🅡︎🅞︎🅜︎🅘︎🅢︎🅔︎💗💖

🅦︎🅐︎🅛︎🅛︎🅒︎🅐︎🅜︎🅔︎ Ⓣ︎Ⓞ︎ Ⓜ︎Ⓨ︎ 🇨 🇦 🇳 🇳 🇦 🇱 ketty mood 💖💖 @promise1011💖💖 💖💖 @promise1011 💖💖 ✌ all in one channel😍 join 👇 @promise1011💖. any commnt 👆join 👆promotion. @kettyyH10💖, @mekuu_12💖 plz don't leave🙏

Больше
Эфиопия7 701Не указан языкМузыка41 892
Рекламные сообщения
552Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🕯አሳዛኝ ዜና በኢትዮጵያ የፊልሙ ኢንደስትሪ ትልቅ ድርሻ የነበረው አርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) በድንገተኛ ህመም ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጆቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። ነፍስ ይማር 🙏 @Ei_du
Показать все...
R.I.P
Показать все...
አስቸኳይ መልክት !!!                  ለተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው በዛሬው እለት በአዲስ ከተማ high school የኦሮሚያ ባንዲራ ይሰቀላል አይሰቀልም በሚል ተልካሻ ምክንያት በተነሳ ጸብ ብዙ ተማሪዎች ተደብድበዋል፣ተፈንክተዋል፣ታስረዋልም። የዚ ሁሉ ችግር መንስኤ የዚህ የባንዲራ ጉዳይ ነው እኛ ምናውቀው አባቶቻችን በአድዋ፣በማይጨው፣በካራማራ፣በመቅደላ፣በባድሜ የተዋደቁላትን የእናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ባንዲራን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንጂ የኦሮሞን ባንዲራ አይደለም ስለዚህ መንግስት ለዚህ ጉዳይ እልባት እስከሚሰጥ ድረስ እኛ ተማሪዎች የትምህርት አድማ ለ አንድ ሳምንት አድርገናል ስለዚህም ተማሪዎች ይህንን አላማ በመደገፍ ከሰኞ ታህሳስ 3 ጀምሮ ትምህርት ባለ መግባት እና ይህንን መልክት እስከ እሁድ ለሁሉም ተማሪዎች share በማድረግ ተባበሩን!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Показать все...
🎙• Helen Berhe   🔊• ሲመስለኝ    @new_ethiopian_music_2022
Показать все...
🎙• SOL ABA   🔊• የኔ ነሽ     @new_ethiopian_music_2022
Показать все...