cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌄Ixxiga Diifu ( العلم نورٌٌ)💡

العلم قبل القول والعمل🌄

Больше
Рекламные посты
207
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
وكونوا عبادالله إخوانا
Показать все...
يقول النبي ﷺ: المؤمن للمؤمن كالبنيان يشد بعضه بعضًا وشبك بين أصابعه yallih farmoyti ﷺ iyyem: <> ويقول ﷺ: من كان في حاجة أخيه كان الله في حاجته ويقول ﷺ: والله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه. yallih farmoyti ﷺ iyyem: <> qagisaak iyyem :
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚩Assalaamu qaleykum✔ waracmatullahi wabarakaatuh. 👉Ta Guubul mabla teelleenik anni yayse kak intan fayi yenek duruus caddol kalah taniimil inkih mabla taceennim xiqtaanah.Meqe toobokoy... Baarakallaahu fiikum. **** #አሰላ አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱህ 👉በዚህ channel ለይ መሻሻል አለበት ብላችሁ የሚታሰቡት ነገር ካለ ወይም መስተካከል ያለበት ነገር ከለ ኢንሻላህ ወንድማዊ ምክር መስጠት ትችላላችሁ..... *** ✅A.A.wa.wabarakatuh Dear gentle brothers and sisters If you have any kinds of opinion about this channel that we should improve you can inform me and share brotherly suggestion in the case of any programmes of this chanal. well stay. 👉Don't forget pls share it 4 ur friends.👇👇👇👇 IXXIGA DIIFU✍ https://t.me/Ixxigadiifukkahmacal
Показать все...
🌄Ixxiga Diifu ( العلم نورٌٌ)💡

العلم قبل القول والعمل🌄

✔INKI MABLA OOBISSUH👇 🚩"Yabtaamak afal yabtam faxxa qangara mesenkacal beyya gacissa haay, miizaanis. Uma qangaray koo kee sehdah fanat yan fantaaxaw targiqe kinnim kee sin fanat yan qalla gablussa kinnim nagay cubbus. Fantaaxaw gablusah geytek tet qambis akkuleh tet soolis." አንድ ሀሳብ ለመሰንዘር 👇 👌ከመናገርህ በፊት ያነሳኸውን ቃል በአእምሮህ ላይ አስቀምጥና መዝነው፡፡ 👉የሚሰብር ከሆነ ጣለው፡፡ ❤️የሚጠግን ከሆነ ተናገረው፡፡ ✔INKI MABLA OOBISSUH👇 🚩"Yabtaamak afal yabtam faxxa qangara mesenkacal beyya gacissa haay, miizaanis. Uma qangaray koo kee sehdah fanat yan fantaaxaw targiqe kinnim kee sin fanat yan qalla gablussa kinnim nagay cubbus. Fantaaxaw gablusah geytek tet qambis akkuleh tet soolis." አንድ ሀሳብ ለመሰንዘር 👇 👌ከመናገርህ በፊት ያነሳኸውን ቃል በአእምሮህ ላይ አስቀምጥና መዝነው፡፡ 👉የሚሰብር ከሆነ ጣለው፡፡ ❤️የሚጠግን ከሆነ ተናገረው፡፡ Ixxiga Diifu✍ https://t.me/Ixxigadiifukkahmacal
Показать все...
🌄Ixxiga Diifu ( العلم نورٌٌ)💡

العلم قبل القول والعمل🌄

በ12ኛ ክፍል ፈተና 50 ከመቶና በላይ ያመጡ እና በመንግሥት ተቋማት መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን ማስተካከል ይችላሉ ‼️ 🗣ትምህርት ሚኒስቴር በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እና በመንግስት ተቋማት ገብተው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በ2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች መማር የሚፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቀው መርጠው መመደብ የሚችሉ መሆኑንም ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል። በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች፣ በቅርቡ የወለዱ እናቶች፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግሥት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ) ተማሪዎች ደግሞ ማመልከቻቸውን እና ደጋፊ ሰነዶቻቸውን በተከታዩ ሊንክ በኩል እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 👇 https://student.ethernet.edu.et @Esat_tv1 @Esat_tv1
Показать все...
ለነፍሳችን እንድረስለት ሰሌን ደህና ማረፊያ አይደለም ። አካልን ምቾት የሚነሳ መሻከር እንዳለበት የታወቀ ነው …. ነብዩ ይሄው ሰሌን ላይ ይተኙ ነበር ።  ሰሌኑም ጎናቸው ላይ ምልክትቱን ይጥል ነበር ። ባልደረቦቻቸው “ ለምን የተሻለን ምንጣፍ አናደርግልህም ?”  ሲሏቸው ما لي وللدنيا؟ ما أنا في الدنيا إلا كراكب استظل تحت شجرة، ثم راح وتركها “ እኔና ዱንያ ምንና ምንድን ነን ? እኔ እኮ ዱንያ ውስጥ ዛፍ ስር ( ለማረፍ ) እንደተጠለለ አንድ ( መንገደኛ ) ጋላቢ ነኝ .. ከዚያም ሄደ ተዋትም …. አንዳንዴ ቤታቸው ውስጥ የሚላስ የሚቀመስ ይጠፋ ነበር … በርግጥ ነው አንዳንዴ በርከት ያለ ነገር የነብዩ እጅ ውስጥ ይገባ ነበር ። ነገር ግን እጃቸው ውስጥ የገባውን ሪዝቅ በአላህ መንገድ ላይ ያከፋፍሉት ነበር …. የነብዩ ባልደረቦች የሚለበስ በማጣት ተፈትነዋል ፣ ረሃብን አብዝተው አስተናግደዋል … ግባቸው የአላህን ውዴታ ማግኘት ነበርና ታገሱ ፣ ፈተናውን በአግባቡ ተወጡ …  ግን ከነ ችግራቸው የደስታን ህይወት ገፍተዋል  … የኛ ነገርማ ትልማችን አለማዊ ሆኗል ! ህልማችን የዱንያው ሸቀጥ ብቻ ሆኖ አኺራን ዘንግተናል … ወጋችን ባንክ ነው .. ሚዛናችን ሃብትና ዘር ነው - አላህ ያዘነት ሲቀር ጠፍተናል  እየጠፋን ነው ። ለነፍሳችን እንዘን ፣ ወደ አላህ መንገድ እንመለስ  … አላህ ይመልሰን !!
Показать все...
★ﺃﻭﻻﺩ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ١ ﺍﻟﻘﺎﺳﻢ ٢ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ٣ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺑﻨﺎﺕ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ١ ﺯﻳﻨﺐ ٢ ﺭﻗﻴﺔ ٣ ﺃﻡّ ﻛﻠﺜﻮﻡ ٤ ﻓﺎﻃﻤ
Показать все...
‏﴿والذين جاهدوا فينا لنهْدينّهم سُبُلَنا﴾ بركة القرآن تأتي بعد الصبر وطول المُلازمة، ومن جاهد نفسه ولو بعدد صفحات يسيرة كل يوم سيُفتح له مع الإستمرار إلى أجزاء؛ ولايستوي القاعد المُتهاون الذي ينتظر أن يلتمس شيئًا من نفحات القرآن كالذي يُضحّي في نومه ووقته ويضع له أثمن الدقائق!
Показать все...
سنن يوم الجمعة:➡Jumqah ayroh sunnaani 1-الإغتسال= Kaqalaanama. 2-التطيب=Suruymaqem haanama. 3-لبس الجميل=Saytun sara haanama. 4-التسوك= Af qadaysaanam 5-التبكير إلى المسجد= Masjid fanah takbiira abak gexaanama. 6-قراءة سورة الكهف= Suuratul kahfi yakriyeenimi 7-الإكثار من الدعاء=Dooqa yaymaggeenimi 8-الصلاة على نبينا ﷺ= Meqe nabil salawaat oobisaanama.
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.