☦ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ☦
☦️እመን:እንጂ፡አትፍራ ምስጉነው:በክፉዎች:ምክር:ያልሄደ:በዋዘኞችም:ወንበር:ያልተቀመጠ። ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ:በመንፈሳዊ:ሕይወታችን:እንድንበረታ:የሚያግዙ:ትምህርቶች፣መዝሙሮች፣ጸሎቶች:እንዲሁም:የተለያዩ:መንፈሳዊ:ጉባኤዎች:ሲዘጋጁ:የሚነገርበትና:የሚለቀቅበት:መንፈሳዊ:channel:ነው። @orthodox30 @orthodox30 @orthodox30
Больше289
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-530 дней
Время активного постинга
Загрузка данных...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Анализ публикаций
Посты | Просмотры | Поделились | Динамика просмотров |
01 የሰንበት ት/ቤታችን አባል በሆነው በወንድማችን በዲ/ን ዮሴፍ እምሻው እንዲሁም በቀበና ምዕራፈ ፃዲቃን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባል ወጣት ፍቃዱ ዲባባ ከፃድቃኔ ማርያም ንግስ በዓል ሲመለሱ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ የወንድሞቻችንን ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ከአብርሐም፣ ከይስሓቅ፣ ከያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን። ከቅዱሳኑ ይደምርልን፤ ረፍተ ነፍስን ይስጥልን። ሰንበት ትምህርት ቤታችን ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ፣ ለሰንበት ት/ቤቶቹ አባላት እና ለደብራችን አገልጋዮች በሙሉ መፅናናትን እየተመኘን የቀብር ሥነ-ስርዓቱ የሚፈፀምበትን ቀን እና ሰዓት የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን። አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ነፍሳችሁን ያሳርፍልን፤የቅዱሳን ዕረፍት ያድርግልን! ነፍስ ይማርልን። | 172 | 2 | Loading... |
02 ከሀና ማህጸን የአዳም ተስፋ ታየች
በኀጢአት የደረቀው የሰው ህይወት በድንግል መወለድ በተስፋ ለመለመ
ጨለማው ዓለም በድንግል መወለድ ብርሃን ሆነ
የሊባኖስ ተራራ በብርሃን ተከበበ
ሊባኖስ የብርሃን መቀነት ታጠቀች
ሊባኖስ በብርሃን አጥር ታጠረች
ኢያቄም የደስታ ካባ ደረበ
ሀና የደስታ አክሊል ደፋች
የብርሃን እናት ድንግል ተወልዳለታለችናችና
የዓለም ሞት በህይወት ተቀየረ
ሰማይ ከሀና ማኅፀን ተወለደች
የሐና ማሕጸን የሰማዯ መውጫ ሆነ
የውርስ ኀጢአት ከድንግል ራቀ
ሰወች ሁሉ በውርስ ኀጢአት በሚወለዱበትን ያለውርስ ኀጢአት ንጹህ ሁና ወላዲተ አምላክ ተወለደች
ከኢያቄም አብራክ ነጭ እንቁ አበራች
ከሀና ማኅጸን ጸአዳ ርግብ ወጣች
የሀና ታሪክ ተቀየረ
ሀና የእግዚአብሔር ወልድ አያቱ ተባለች
ሰማያት ሰለሰማዯ መወለድ ዝማሬ ዘመሩ
ምድር ሰማይን በመሸከሟ እልል አለች
ሰማዯ በምድር ታየች
የአበው ተስፋ መሰረት ተጣለ
አይሁድ አፈሩ
ቤተ ክረርስቲያን የድንግልን መወለድ አበሰረች
በ5485 ዓመተ ዓለም ድንግል ተወለደች
ፀሐይ ሊወጣ ሰማይ ተገኘች
ሰማዯ ከሰው ተወልዳ ፀሐይን ወለደች
እመቤቴ በመወለድሽ የአበው ተስፋ እውን ሆነ።
የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ🙏🙏 | 315 | 3 | Loading... |
03 Media files | 57 | 0 | Loading... |
04 🙏እንዴት አደራቹ ቤተሰቦች 🙏ዛሬ ላወጋቹ የምፈልገው እኔ በጣም አዝኛለሁ ስለቤተክርስቲያን ስለ ሀገር ጠባቂዋ ጥሩ ነገር እየተሰማኝ አደለም ወዴት እያመራን ነው ሁላችንም ዝም ብለናል ብዙ አድባራት አባቶቻችን እየተገደሉ ነው እየተዘረፍን ነው እኛ አሁንም ተኝተናል እኔ እያስፈራኝ ነው ያለው በውጪው ሀገር እግዚአብሔር የፈቀደለት መንግስት እንደዚህ ከላይ በምስሉ👆👆👆👆👆እንደምታዩት ውብ ቤተክርስቲያን ይገነባል ባህር ዳር ላይ የኛ አልን የምንለው ያው እሱም ይቃጠልብናል እና ዝም ባንል ባይ ነኝ በጸሎት እንበርታ ምንድነው የያዘን አንዲት ሀገር አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ሲኖዶስ ነው ያለን ብቻ ያለንበት ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ነው እህት ወንድሞቼ ልላቹ ያሰብኩት ነገር የገባቹ ይመስለኛል🙏
🙏 ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ 🫶 | 276 | 1 | Loading... |
05 @orthodox30 ☦ውድ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላቹህ ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን🙏አስተያየት መስጠት የመትፈልጉ ይስተካከል የምትሉት ነገርም ካለ ከስር ባለው ሊንክ አስተያየቶን መስጠት ይችላሉ👇👇👇
👍@Jo1267
0978317215 ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ | 112 | 1 | Loading... |
Repost from የየካ ደ/ሣ/ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክን መልአከ ሠላም ሰ/ት/ቤት
የሰንበት ት/ቤታችን አባል በሆነው በወንድማችን በዲ/ን ዮሴፍ እምሻው እንዲሁም በቀበና ምዕራፈ ፃዲቃን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባል ወጣት ፍቃዱ ዲባባ ከፃድቃኔ ማርያም ንግስ በዓል ሲመለሱ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ የወንድሞቻችንን ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ከአብርሐም፣ ከይስሓቅ፣ ከያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን። ከቅዱሳኑ ይደምርልን፤ ረፍተ ነፍስን ይስጥልን። ሰንበት ትምህርት ቤታችን ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ፣ ለሰንበት ት/ቤቶቹ አባላት እና ለደብራችን አገልጋዮች በሙሉ መፅናናትን እየተመኘን የቀብር ሥነ-ስርዓቱ የሚፈፀምበትን ቀን እና ሰዓት የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን። አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ነፍሳችሁን ያሳርፍልን፤የቅዱሳን ዕረፍት ያድርግልን! ነፍስ ይማርልን።
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሀና ማህጸን የአዳም ተስፋ ታየች
በኀጢአት የደረቀው የሰው ህይወት በድንግል መወለድ በተስፋ ለመለመ
ጨለማው ዓለም በድንግል መወለድ ብርሃን ሆነ
የሊባኖስ ተራራ በብርሃን ተከበበ
ሊባኖስ የብርሃን መቀነት ታጠቀች
ሊባኖስ በብርሃን አጥር ታጠረች
ኢያቄም የደስታ ካባ ደረበ
ሀና የደስታ አክሊል ደፋች
የብርሃን እናት ድንግል ተወልዳለታለችናችና
የዓለም ሞት በህይወት ተቀየረ
ሰማይ ከሀና ማኅፀን ተወለደች
የሐና ማሕጸን የሰማዯ መውጫ ሆነ
የውርስ ኀጢአት ከድንግል ራቀ
ሰወች ሁሉ በውርስ ኀጢአት በሚወለዱበትን ያለውርስ ኀጢአት ንጹህ ሁና ወላዲተ አምላክ ተወለደች
ከኢያቄም አብራክ ነጭ እንቁ አበራች
ከሀና ማኅጸን ጸአዳ ርግብ ወጣች
የሀና ታሪክ ተቀየረ
ሀና የእግዚአብሔር ወልድ አያቱ ተባለች
ሰማያት ሰለሰማዯ መወለድ ዝማሬ ዘመሩ
ምድር ሰማይን በመሸከሟ እልል አለች
ሰማዯ በምድር ታየች
የአበው ተስፋ መሰረት ተጣለ
አይሁድ አፈሩ
ቤተ ክረርስቲያን የድንግልን መወለድ አበሰረች
በ5485 ዓመተ ዓለም ድንግል ተወለደች
ፀሐይ ሊወጣ ሰማይ ተገኘች
ሰማዯ ከሰው ተወልዳ ፀሐይን ወለደች
እመቤቴ በመወለድሽ የአበው ተስፋ እውን ሆነ።
የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ🙏🙏
Repost from የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
🙏እንዴት አደራቹ ቤተሰቦች 🙏ዛሬ ላወጋቹ የምፈልገው እኔ በጣም አዝኛለሁ ስለቤተክርስቲያን ስለ ሀገር ጠባቂዋ ጥሩ ነገር እየተሰማኝ አደለም ወዴት እያመራን ነው ሁላችንም ዝም ብለናል ብዙ አድባራት አባቶቻችን እየተገደሉ ነው እየተዘረፍን ነው እኛ አሁንም ተኝተናል እኔ እያስፈራኝ ነው ያለው በውጪው ሀገር እግዚአብሔር የፈቀደለት መንግስት እንደዚህ ከላይ በምስሉ👆👆👆👆👆እንደምታዩት ውብ ቤተክርስቲያን ይገነባል ባህር ዳር ላይ የኛ አልን የምንለው ያው እሱም ይቃጠልብናል እና ዝም ባንል ባይ ነኝ በጸሎት እንበርታ ምንድነው የያዘን አንዲት ሀገር አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ሲኖዶስ ነው ያለን ብቻ ያለንበት ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ነው እህት ወንድሞቼ ልላቹ ያሰብኩት ነገር የገባቹ ይመስለኛል🙏
🙏 ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ 🫶
Фото недоступноПоказать в Telegram
@orthodox30 ☦ውድ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላቹህ ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን🙏አስተያየት መስጠት የመትፈልጉ ይስተካከል የምትሉት ነገርም ካለ ከስር ባለው ሊንክ አስተያየቶን መስጠት ይችላሉ👇👇👇
👍@Jo1267
0978317215 ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ