cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ባለ ራዕይ ትውልድ

ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላም ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን!!!!! የሀገሬ ወጣቶች ከጭንቀት፤ ከድብርት እንዲሁም ከተለያዩ ሱሶች ተላቀውና ነፃ ሆነው ባለራዕይ ወጣት እንዲሆኑ የው

Больше
Эфиопия7 180Амхарский6 857Категория не указана
Рекламные посты
656
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-2830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
1
01:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
01:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
01:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
01:46
Видео недоступноПоказать в Telegram
ብዙ ሰዎች የሌላቸው አላማ ሳይሆን የአላማቸው መንገድ ነው የሌላቸው ። ከጓደኞቻቸው ጋር ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው ድድ እያሰጡ፤መጠጥ ቤት እያመሹ አላማቸውን ማሳካት የሚፈልጉ ጌጣጌጥ እያሳደዱና ፀጉር እየቀያየሩ የአላማቸውን ስኬት የሚናፍቁ ስኬት በመሰለኝና በደሳለኝ የሚገኝ ይመስል በመሰላቸውና ደስ ባላቸው መንገድ እየሄዱ በመንገዱ እንዲሄድ እድል ያልሰጡት አላማቸው ስላልተሳካ ፈጣሪን የሚያማርሩ ብዙዎች ናቸው። እኛ በውስጣችን ያለው አላማ ፈንቅሎ ወጥቶ ስኬቱ ላይ እንዲደርስ ከፈለግን አላማችንን በመሰለን መንገድ ሳይሆን በሚያስኬደው መንገድ፤ ደስ ባለን መንገድ ሳይሆን በሚያስፈልገው መንገድ ልንጓዝ የግድ ነው። ባለራዕይ ትውልድ ለአላማው በሚመች መንገድ እንጂ በመሰለውና ደስ ባለው መንገድ አይጓዝም። @balerai_wetat @balerai_wetat @balerai_wetat
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ከእናትህ ጋር ማውራት ከመተቃቀፍ ጋር ተመሳሳይ ውጤት አለው ጭንቀትህንም ይቀንሳል ..... ድምጿ በአንጎልህ ውስጥ Oxytocin የተባለ ሆርሞን እንዲመነጭ ያደርጋል ...... ይህ oxytocin የተባለ ሆርሞን ደግሞ ጭንቀትን ማስወገድ የሚችል ሆርሞን ነው 🥰 ፈጣሪ የእናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን ❤️🙌 ❤ መልካም የእናቶች ቀን ❤ comment ስር ለእናቶቻችሁ ለሁሉም እናቶች መልካም ምኞታችሁን አስቀምጡ ❤ @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
02:17
Видео недоступноПоказать в Telegram