cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቁርአን&ሀድስ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
228
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

4_5800691304224524640.mp323.32 MB
ይህን ሀድስ ሼር አድርጉት
Показать все...
sticker.webp0.51 KB
"ነፍስህን በሀቅ ቢዚ ካለደርግካት እሷ በባጢል ቢዚ ታደርግሃለች።" 📚 ሐሰን አልበስሪይ /አልመጃሊስ ወጀዋሂር አል ዒልም (7/73) قال الحسن: «نفسك إن لم تشغلها بالحق شغلتك بالباطل». [المجالسة وجواهر العلم 7/73]
Показать все...
"እውቀት መደበቅ ወንጀል ባይሆንና የአላህን ቅጣት ባልፈራ ኖሮ ለማንም ፈትዋ አልሰጥም ነበር፣ ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ሰላም እሆን ዘንድ ተስፋ በማድረግ ፈትዋ እሰጣለሁ።" "ኡሰይሚን" መጂሙአል ፈታዋ 26/429
Показать все...
🌸 ለሙስሊሟ እህቴ .🌸 ▪️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን -حَــفظهُ الله- እንዲህ ይላሉ ሙስሊሟ ሆይ - ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል - ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች የመነጨ እይታ ይከላከልልሻል - የአሳዳጆችን ክጀላ ካንቺ ላይ ይቆርጣል ■ ስለዚህ ሂጃብሽ እንዳይለይሽ ■ ለአዘናጊዎች ጥሪ ጆሮሽን አትስጪ ■ ሂጃብን የሚዋጉ የሆኑትን ጥሪ (አትስሚ) ■ ወይም ጉዳዩን የሚያቃልሉትን ጥሪ (አትስሚ) ■ እነሱ ላንቺ መጥፎን ይፈልጉልሻልና!! አላህ እንዲህ እንዳለው ﴿ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَنْ تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ .“ ﴾እነዚያ ስሜታቸውን የሚከተሉት ደግሞ ከባድ የሆነን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ! ﴿ 📚 ተንቢሃት 46 https://t.me/joinchat/AAAAAEaAF6LUOm2w0JVTAw
Показать все...
🔸ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ፦ እዚህ አለም ላይ በጣም በርካታ እምነቶች አሉ ፡ ነገር ግን ከአንድ እምነት በስተቀር ሁሉም ብልሹ እምነቶች ናቸው ያም አንድ እምነት (እስልምና) ብቻ ነው። 📚 አልፈታዋ (8/8) https://t.me/joinchat/AAAAAEaAF6LUOm2w0JVTAw
Показать все...
ሙእሚን የመሆን ምልክት ምንድን ነው? የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–"መልካም ስራህ ካስደሰተህ እንዲሁም መጥፎ ስራህ ካስከፋህ አንተ ሙእሚን ነህ።" (ሀዲሱን ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ብለውታል) ✍ ጣሀ አህመድ (ረቢዕ አል–አወል 27/1442) https://t.me/joinchat/AAAAAEaAF6LUOm2w0JVTAw
Показать все...
أنا تائب أنا تائب « ከሀጁሪነት ወደ ሰለፍይነት» «من الحجورية الى الوسطية» ابو سلمة صالح بن جمال الولوي Abu selemah Sualih Jemal 22/03/1442 Masha Wollo Ethiopia ድምፁን ለማገኘት ሉንኩት ተጭነው ይስሙት ትጠቀሙበታላችሁ https://t.me/joinchat/AAAAAEaAF6LUOm2w0JVTAw
Показать все...
4_5854826974693820711.mp34.53 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.