cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Mercy Batch 🕊 2012 💙

@So_Save_me_m @binata21

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
221
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Watch the video to make money 🎉

Watch videos and get $ 0.60 per minute of viewing.

fuck this shit
Показать все...
"…ምዕራባውያኑ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ነው። የቀራቸው ጦር ማዝመት ብቻ ነው። ይህ የምታዩት ቪድዮ ሰሞኑን ብዙ የተባለበት፣ የኢትዮጵያ መንግሥትም ማብራሪያ የጠየቀበት በአዲስ አበባ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጽሕፈት ቤት ውስጥ አዲስ አበባ ሁከት ላይ ናት ለማስባል ድራማ ሠርተው የሁከት፣ የአመጽ ተግባር እንዳለ ለማጯጯህ የፈበረኩት ድራማ ነው። ተመልከቱት። ጋዜጠኛ አቁመው፣ ቪድዮ እየቀረፁ፣ መፈክርም አዘጋጅተው፣ አዲስ አበባ ቀውጢ ሆናለች ሊሉ የደረሱት ቲያትር ነው ተመልከቱት። እግዚአብሔር ተዋጊ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም። በእጅ ስልክ በተቀረጸ ቀረጻ ጥንጥዬ ፊልም ነገር ዓለማቸውን ሁሉ አከሸፈባቸው። እነ ሲኤንኤንም ጦማቸውን አደሩ። ውኃ ነው የተቸለሰባቸው። አዎ ምእመናን ሁላችሁም ስልካችሁን እንዲህ ተጠቀሙበት። መረጃም ያዙበት። 👇👇👇 መልካም ንባብ።
Показать все...
5.17 MB
Medium IQ meme
Показать все...
የ12ኛ ክፍል ፈተና ጉዳይ ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ከጀመረ ዛሬ 3ኛ ቀኑን ይዟል። ፈተናው በነገው ዕለት ይጠናቀቃል። ፈተናው መሰጠት በጀመረበት ሰኞ ኅዳር 29/2024 ዓ.ም ፈተናው ተሰርቋል የሚሉ ወሬዎች ቢናፈሱም፤ ፈተናው አለመሰረቁን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አሳውቀው እንደነበር አይዘነጋም። "ተማሪዎች ተረጋግተው ይፈተኑ" በሚል ይመስላል መንግስት የማህበራዊ ሚዲያዎችን ቢያግዳቸውም የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከፈተና ክፍል ውስጥ የተነሱ ፎቶዎች ባለፉት 2 ቀናት በቴሌግራም ግሩፖች ላይ ሲዘዋወሩ ታይተዋል። ትላንት ለሊት አንስቶ ግን ዛሬ የተሰጡት (የባዮሎጂ፣ ታሪክና ኬሚስትሪ) ፈተናዎች ቀድመው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መውጣታቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለማረጋገጥ ችሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከፈተናው ጋር በተያያዘ በርካታ የቤተሰቡ አባላት የሰጡትን ጥቆማ እና ትላንት የተለያዩ ግሩፖች ላይ የተለጠፉትን የፈተና ወረቀቶች (በPDF እንዲሁም በፎቶ) በመያዝ ዛሬ ከፈተናው በኃላ ባደረገው ማጣራት ፈተናዎቹ እራሳቸው ሆኖ አግኝቷቸዋል። ከበቂ #ማስረጃ ጋር ለማረጋገጥ የቻልነው የዛሬው ፈተና ለተፈታኞች ከመሰጠቱ ከሰዓታት በፊት ቀደም ብሎ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መውጣቱን ነው። ቴሌግራምን ጨምሮ ማኅበራዊ ትስስር ገፅ ፈተናው ከጀመረ ቀን ጀምሮ ቢቋረጥም በቀላሉ በ VPN ግንኙነቱን ማስቀጠል በመቻሉ ተማሪዎች ሲቀባበሉት አስተውለናል። ለዓመታት የደከሙ ተማሪዎችን ልፋት ከንቱ በሚያስቀርና ትውልድን በሚገድል ድርጊት የተሳተፉ፣ የሚተባበሩ፣ የሚያጋሩ አካላት ከዚህ ድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል። መንግስት ይህንን ፈትሾ ተጠያቂ መሆን ያለበትን አካል በአፋጣኝ ማሳወቅ ይኖረበታል ሲሉ የቲክቫህ ቤተሰብ የሆኑ የተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች ጥሪ አቅርበዋል። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @ethiouniversity1bot    ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 🔰@Freshstudents 🔰 ♥️@Freshstudents ♥️ 🔰@Freshstudents 🔰
Показать все...
የምትችሉ ልጆች አሁን ተዘጋጁና እስከ 3 ሰዓት መድህኔአለም ኑ ለሌሎቹም እየደወላቹ አሳውቁ . . . .
Показать все...
ለአስክሬን ምርመራ ተብሎ አዲስአበባ ነው ያሉት እስከ 8 ይገባሉ ተብሎ ነበር አሁን ግን ቀብሩ ጠዋት ሊሆን ይችላል ስለተባለ ነገ ላልሰሙ ልጆች አሳውቀን አብረን እንሄዳለን ...መድሀኔአለም ነው . . . 🙏🌅
Показать все...
8ኛ እያለን Bio ያስተማረችን አስተማሪ Tr. ትግስት አርፋለች እና ቀብር ዛሬ ነው ተብሏል የምንችን ልጆች ተደዋውለን እንሂድ.. 😓😓😓 . . Rest in peace 🙏
Показать все...
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
Grad & Prom night pics☝☝☝
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.