1 080
Подписчики
+124 часа
-47 дней
-1130 дней
Архив постов
1 080
ወደ Ethio CS Hub ከመምጣትዎ በፊት ጠረጴዛዎን በቀጥታ በኦንላይን ያስይዙ።
• Co-working Space
• Meeting Rooms
• Production Studio
ሰዓት፡ በየቀኑ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ማታ 2:00
አድራሻ፡ ሀዋሳ ፒያሳ፣ ንብ ባንክ ህንፃ 11ኛ ፎቅ
አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ፡ https://ethiocshub.com
#hawassaworkspace #hawassauniversty #hawassatiktok #ሃዋሳ #hawassa
1 080
ወደ Ethio CS Hub ከመምጣትዎ በፊት ጠረጴዛዎን በቀጥታ በኦንላይን ያስይዙ።
• Co-working Space
• Meeting Rooms
• Production Studio
ሰዓት፡ በየቀኑ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ማታ 2:00
አድራሻ፡ ሀዋሳ ፒያሳ፣ ንብ ባንክ ህንፃ 11ኛ ፎቅ
አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ፡ https://ethiocshub.com
#hawassaworkspace #hawassauniversty #hawassatiktok #ሃዋሳ #hawassa
1 080
ወደ Ethio CS Hub ከመምጣትዎ በፊት ጠረጴዛዎን በቀጥታ በኦንላይን ያስይዙ።
• Co-working Space
• Meeting Rooms
• Production Studio
ሰዓት፡ በየቀኑ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ማታ 2:00
አድራሻ፡ ሀዋሳ ፒያሳ፣ ንብ ባንክ ህንፃ 11ኛ ፎቅ
አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ፡ https://ethiocshub.com
1 080
መልካም ዜና 🔥
የኢትዮ ሲኤስ ሃብ የቦታ ማስያዣ ሲስተም ስራ ጀምሯል። ወደ ቦታው ከመምጣትዎ በፊት የራስዎን የስራ ቦታ ማስያዝ ይችላሉ።
https://ethiocshub.com
1 080
መጥተው ቦታ አጥተው መመለስ ሰልችቶዎታል?
ላለፈው አንድ አመት አብረውን ስለቆዩ እናመሰግናለን። አሁን ግን የስራ ቦታዎን ለማግኘት አዲስ መንገድ ይዘን እየመጣን ነው። በዚህ ሳምንት ይጠብቁን።
https://ethiocshub.com
1 080
Coming Soon!
ከቤትዎ ወይም ከቢሮዎ ሳይወጡ ጠረጴዛዎን የሚያስይዙበት አሰራር ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።
ወደ Ethio CS Hub መጥተው ቦታ አጥተው መመለስ ያበቃል። በቅርቡ በሚጀምረው አዲሱ የኦንላይን አሰራራችን አማካኝነት የፈለጉትን ጠረጴዛ አስቀድመው መያዝ ይችላሉ።
የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፡
• Co-working Space
• Meeting Rooms
• Production Room
የስራ ሰዓት፡ በሳምንት 7 ቀናት፣ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ማታ 2:00 (8:00 AM – 8:00 PM)
አድራሻ፡ ሀዋሳ ፒያሳ፣ ንብ ባንክ ህንፃ 11ኛ ፎቅ
www.ethiocshub.com
1 080
እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የአብሮነት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
ዒድ ሙባረክ!
@Ethiocshub
1 080
የዋትሳፕ አካውንትዎን ከጠለፋ ለመከላከል የሚረዱ የጥንቃቄ እርምጃዎች
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የዋትሳፕ አካውንት ጠለፋ በስፋት እየተለመደ የመጣና ብዙዎችን ለከፍተኛ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት እየዳረገ ያለ ችግር ነው።
ይህንን ለመከላከል የሚከተሉትን ዋና ዋና የጥንቃቄ የጥንቃቄ እርምጃዎች መተግበር አስፈላጊ ነው።
#Two_Step_Verification ማተግበር፦ይህ ዘዴ አካውንትዎ እንዳይጠለፍ የሚያደርግ ቁልፍ የመከላከያ ጋሻ ነው። ይህን ካደረጉ ጠላፊው የእርስዎ ሲም ካርድ ቢኖረው እንኳ ያለ እርስዎ ሚስጥራዊ ቁጥር መግባት አይችልም።
የማረጋገጫ ኮድ #Verification_Code ለማንም አለመስጠት፦ዋትሳፕ በኤስኤምኤስ (SMS) የሚልክልዎትን ባለ 6 አሃዝ ኮድ በፍጹም ለማንም አያጋሩ።
አጠራጣሪ ሊንኮችን #Links አለመንካት፦ በግሩፖች ወይም በግል የሚላኩ "ነፃ የኢንተርኔት ጥቅል"፣ "የስራ ዕድል" ወይም "የቴሌግራም/ዋትሳፕ ስጦታ" የሚሉ ሊንኮች ማጥመጃ ሊሆኑ ይችላሉ። እነዚህን ሊንኮች ሲነኩ ስልክዎ ላይ ቫይረስ ሊጭኑ ወይም መረጃዎን ሊሰርቁ ይችላሉ።
የዋትሳፕ ድረ-ገጽ #WhatsApp_Web አጠቃቀምን መከታተል፦ ኮምፒውተር ላይ ዋትሳፕ ተጠቅመው ሲጨርሱ ሁልጊዜ #Log_out ያድርጉ፤ እንዲሁም #Linked_Devices የሚለውን ክፍል በመግባት እርስዎ የማያውቁት ሌላ መሣሪያ #Device ተገናኝቶ ከሆነ Log out በማድረግ ግንኙነቱን ያቋርጡ።
ፎቶ እና መረጃን መደበቅ፦ የእርስዎን ፎቶ እና ስም በመጠቀም አዲስ አካውንት ከፍተው ቤተሰቦችዎን "ገንዘብ ቸግሮኝ ነዉ ላኩልኝ" ብለው ሊያታልሉ ይችላሉ። በመሆኑም Settings > Privacy በመግባት Profile Photo እና About የሚሉትን ወደ "My Contacts" ብቻ ይቀይሩ።
INSA
@EthiocsHub
1 080
በቅርቡ የተደረገው የቴሌግራም update በተለይ Telegram Desktop ላይ አማርኛን የማንበብ ችግር እየታየበት ነው ( Blank) እየሆነ ነው።
ይህንን ለማስተካከል የሚከተሉትን መንገዶች ይከተሉ:-
✔️ ወደ Settings ይግቡ
✔️Chat Settings የሚለውን ይምረጡ
✔️Font Family የሚለውን ይፈልጉ እዛ ውስጥ የፎንት ምርጫውን ወደ Nyala ወይም Ebrima ይቀይሩት
✔️ ቴሌግራም ዘግተው እንደገና ይክፈቱ ።
በዚህ መንገድ ማስተካከል ትችላላቹ።
@EthiocsHub
1 080
Repost from N/a
🌟 Big News, Hawassa! 🌟
Ye-Buna & Ethio Computer School are bringing a hands-on monetization masterclass to our city!
The Essentials:
📅 Date: January 25, 2026
📍 Location: Ethio Cs Hub, Hawassa Piyassa Nib Bank Building 11th Floor
🎯 Who: YouTubers, TikTokers, Freelancers, & Creators
What You’ll Master:
Ye-Buna Platform: Earning via tips, digital products, and bounties.
YouTube: Strategy for growth and meeting monetization rules.
TikTok: Navigating creator tools and eligibility in Ethiopia.
Practical Skills: Live setup and real-world earning examples.
Limited Seats Available! 👉 Register Now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd7yHjzPxjTW0ntMynKASpiGqL387AwFm-IVcPYV2LjJz04qQ/viewform?usp=publish-editor
#Hawassa #Ethiopia #YeBuna #DigitalIncome #ContentCreator
1 080
ከእሁድ እስከ እሁድ ክፍት ነው
✅ ምቹ የስራ ቦታ
✅ ለቀረፃ የሚሆን ቦታ
✅ ለስብሰባ እና ለቡድን ስራ የሚሆን ክፍል
✅ መጽሐፍት፣ ቼስ፣ ዳርት እና ሌሎች የመዝናኛ አማራጮች ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር ያገኛሉ።
📍ንብ ሕንፃ 11ኛ ፎቅ!
✅@EthiocsHub
Hawassa Piyassa Nib building 11th floor #hawassa #ሃዋሳ #ethiocshub
1 080
📢 Job Opportunity – Ethio CS Hub
Position: Full-Time Video Editor
Location: Hawassa, Piyassa
Vacancies: 2
Requirement:
Edit the provided video file professionally and submit it through the form.
ከላይ ያለውን ፋይል በተሻለ ሁኔታ ኤዲት አድርጋቹ ከታች ባለው ፎርም ይላኩልን
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdfBNiBY0Wy9fo0mJIpMIod5Z4KGiSnEvEOQzm4xw1XdtMgBg/viewform?usp=publish-editor
1 080
Mela Digital Transformation Workshop in Hawassa
In Hawassa next Saturday, December 20 at 8:00 am(LT)!
Workshop
- How to Learn and Develop Digital Skills
- How to convert money internationally after developing Skill
- What platforms you can work on internationally and locally
- Question and Answer Session as well as other ideas related to the Digital world
Workshop is free All you are required to do is register and attend!
To register https://forms.gle/zh2n39hwXUuTPZe58
📍 Hawassa ,Ethio CS Hub - Piyassa, Nib Bank Building 11th Floor
Are you ready for your Hawassa?
Where do you want us to come next ?
#arifget #arifgettour #natiteferi #abrsh #abrshalive #ethiocshub
1 080
Work, meet, create, or just chill our space has it all!
📍 Nib bulilding 11th floor
for more info join!
https://t.me/EthiocsHub
1 080
Coworking at EthioCs Hub where productivity meets comfort.
☑️High speed internet.
☑️Flexible workspace option.
☑️Creative community.
Come work with us!😊
📍Nib building 11th floor!
@EthiocsHub
