AGARO DISH CHANNEL
265
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступно
📡NSS 12 57°E ኢትዮ_ሳትን ሳይቀላቀል በቀድሞው 📡Nile_sat 7°w ላይ ብቻ ይገኝ የነበረው ....
📺Nahoo TV
በ✅11605
✅Hor
✅45000 tp
📡ethiosat ላይ ገብቷል!!!
ሪሞታቹን ብቻ በመያዝ scan በማድረግ ማግኘት ትችላላቹ!!
10310
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች
04:45 | ዌስትሀም ከ ብሬንትፎርድ
05:00 | ሊቨርፑል ከ ሌስተር
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች
01:00 | ሄታፌ ከ ማዮርካ
03:15 | ሴልታ ቪጎ ከ ሴቪያ
03:15 | ካዲዝ ከ አልሜሪያ
05:30 | ቫላዶሊድ ከ ሪያል ማድሪድ
📡📡LIVE ON SATELLITE DISH
🔌🔌 YES PACKAGE
📡📡LIVE ON SATELLITE DISH
🔌🔌YHASAT PACKAGE
📡📡LIVE ON SATELLITE DISH
🔌🔌BELINTERSAT PACKAGE
☎☎0921463428 & 0907405055
15400
አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው
AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል
ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው
🛑Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
1⃣ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
2⃣Wifi Antena (ዋጋ 250-300)
3⃣wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
4⃣Server (IKS) ይህ ማለት $ 👈 የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
5⃣ በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
6⃣ Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት ከፈለጋቹ
🔴 ወደ አሰራሩ እንግባ 😉
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat lnb ከላይ ትደርባላቹ ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው
አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው
እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።
ለጊዜው Laliga እየታየ አይደለም
📺 SPORT 1SD
📺 SPORT 2 SD/HD
📺 SPORT 3HD
📺 SPORT 4 SD/HD
📺 ONE 2 SD/HD
📺 ONE2 HD
📺 5 LIVE
📺 5 STAR
📺 5 PLUS HD
📺 5 SPORT 4K (በ4K ሪሲቨር ብቻ የሚሠራ )
📺 MANCHEISTER UNITED TV
እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን
በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
🔥Gshare Plus, Server
በጣም ጥሩ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የማይቆራርጥ ምርጥ ሰርቨር
💥FOREVER እና FUNCAM Server
እነዚህ ሰርቨሮች በጣም ተወዳጅ 1ኛ ደረጃ የሚባል በየጊዜው ራሳቸውን Update የሚደረጉ ስርቨር ናቸው
💥Nashare ፣ Nashare pro ፣ Tshare ... እነዚህም መክፈት የሚችሉ ሰርቨሮች ናቸው
የቻናሎች ፍሪኩየንሲ ፦✍️
🛰 Amos 4W
✅ 11031 V 27500
✅ 10972 V 30000
✅ 11474 V 27500
✅ 11103 V 30000
🍁እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ ደግሞ እነዚህ ሪሲቨሮች በጃቺው አድርጉ
💎LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
💎 LEG N24+ JAGUAR HD
💎LEG N24+ PLUS FOREVER
💎 LEG N24 Pro MAX
💎LEG H 14 HD
💎LEG M18HD
💎LEG N24 Pro Iron
💎LEG N24+ Plus
💎LEG N24 Pro
💎LEG H14 Pro.
እነዚህ ተወዳጂ የሆኑ ሪሲቨሮች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያለ መቆራረጥ የሚሰሩ ናቸው።
ማስታወሻ ፦
💎LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
💎 LEG N24+ JAGUAR HD ፦ እነዚህ ሁለት ሪሲቨሮች ከየትኛውም ሪሲቨሮች ለየት የሚያደርጋቸው ያለ ኢንተርኔት ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎች የተዘጉ ቻናሎችን ይከፍታሉ ባለ ብልቱዝ ሪሞት ናቸው
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever
ነፃ የ1 አመት sds
ነፃ የ1 አመት Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
ይህንን ቴክኖሎጂ የሚሰሩ ሁለት ብራንዶች ብቻ ናቸው እነሱም LEG እና Starsat
💎LEG N24+ PLUS FOREVER (ባለ ብልቱዝ ሪሞት
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever server
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv አለው
💎 LEG N24 Pro MAX
ነፃ የ1 አመት funcam
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
እነዚህ Funcam እና forever server የሚጠቀሙ ሪሲቨር ናቸው
💎LEG H 14 HD
💎LEG M18HD
💎LEG N24 Pro Iron
💎LEG N24+ Plus
💎LEG N24 Pro
💎LEG H14 Pro
እነዚህ ደግሞ በGshare Plus server አማካኝነት ከላይ የተጠቀሱትን ቻናሎቹ ይከፍታሉ።
ሪስቨሩን በማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኙታል ።
LEG ሪሲቨርን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እና
ስርቨር አልቆባችው ማስሞላት ለምትፈልጉ 0921463428 & 0926135838 ያነጋግሩን
እኛን በአካል ማግኜት ለምትፈልጉ
አድራሻችን
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ውስጥ ስትገቡ በስተግራ የመጀመሪያው ሱቅ
☎️ 0921463428
https://t.me/joinchat/kxjZWY87N24zNGM0
AGARO DISH CHANNELhttps://t.me/joinchat/RiSN2CwYCDqMSOI1
14530
Фото недоступно
👉04-12-2023
😎ዛሬ እሁድ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ምርጥ ጨዋታዎችን
⏱ 04:00 PM🇪🇹
ENGLAND 🆚 SENEGAL
🖥 A SPORT HD $
🖥 IPTV BEIN SPORT
🖥 KAN 11 HD
🖥 SUPER SPORT
🖥 ETV መዝናኛ HD
ቶሎ ቶሎ የዲሽ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉👉የቴሌግራም የቻናል ሊንክ
https://t.me/joinchat/kxjZWY87N24zNGM0👈
👉👉 👈👈
15300
Фото недоступно
በአለም ዋንጫው ተአምር ታየ
ያልተጠበቀው ሆነ ፓርቹጋልና ደቡብ ኮሪያ
ተያይዘው አለፉ
ጋና ኡራጋይን ይዛ ወደቀች ጋና በቀሏን ከ 12 አመታት
በኋላ ተበቀለች
4ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ የነበረችው ደቡብ ኮሪያ በመጨረሻው ፍልሚያ ፓርችጋልን 2 ለ 1 በመርታት
ታሪክ ሰራች
ጋና እና ኡራጓይ ባደረጉት ጨዋታ ኡራጋይ ጋናን ሁለት ለባዶ ብታሸንፍም ተያይዘው ወድቀዋል
ዙዋሬዝ የመጨረሻውን የአለም ዋንጫ በእንባ ታጠበ
ተሰናበተ
ማን ይሄን ገመተ? ማንስ ይሄን አሰበ?
----------------------------------------------------
13900
ወይ ETV ከYahsat 52 E ወስዶ የሚሳየው 🙄🙄 እናተ ግን ያለ ማስታወቂያ ማየት ከፈለጋችሁ 12014 H2750 ATN TV ይገባል በሱ መከታተል ትችላላችሁ English ኮሚታተር 👍https://t.me/joinchat/kxjZWY87N24zNGM0
AGARO DISH CHANNELhttps://t.me/joinchat/RiSN2CwYCDqMSOI1
17800
Фото недоступно
🔥Kan 11 HD ለተቋረጠባችው
✅KAN 11 HD በ Server ብቻ መስራት ጀምሯል።
📶10972 V 30000
🔥በማንኛውም Server + Connection
❌በነፃ መስራት አቁሟል።
❇️መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ቶሎ ቶሎ
https://t.me/joinchat/kxjZWY87N24zNGM0
19700
Фото недоступно
atn የተሰኘው ቻናል ይሄንን የአለም ዋንጫ በቀጥታ እንደሚያስተላልፍ አስታዉቋል ቻናሉ ያለፈዉን የ Russian አለም ዋንጫ ማሳየቱ ይታወቃል።
TV Varzish ተጠቃሚዎች ከታች ባለዉ TP ማስገባት ትችላላችሁ ።
CH Name -ATN
TP-12015 H 27500
ቻናሉ ጨዋታ ሲደርስ በ Biss key ሊቆለፍ ስለሚችል እናሳውቃቹሀለን።
https://t.me/joinchat/kxjZWY87N24zNGM0
17430
Фото недоступно
ሰበር ዜና beIN Sports
beIN Sport በ official ገፃቸዉ እንዳስታወቁት በአለም ዋንጫ ከሚደረጉት 64 ጨዋታዎች 22 ጨዋታዎችን በነፃ እናስተላልፋለን ብለዋል።😘
https://t.me/joinchat/kxjZWY87N24zNGM0
11100
😳😳ወይኔ እኛ ዲሽ ሰሪወች እና ነፃ እግር ካስ ቻናል ወዳድ የተሰረቀ ቻናል ስንወድ።
🙈🙈🙈አሁን ETV መዝናኛ አሳያለሁ እያለ VIP 600 ማስሞላት ሱሰ አደል።
🙈🙈🙈እንደው እሱ ይቅር AMOS በነፃ አሳያለው እያለ SERVER ማስሞላት የምን ቅንጦት ነው ቅብጠት።
🙈🙈🙈እሱን ተውትና
ዘንድሮ ያአለም ዋንጫ የአለም መጨረሻ የመሰለው ለምንድ ነው።
❤️ ቻናል ብዛት Free channel
❤️ የQatar ሕግ
❤️ የQatar ቂጥ ያጣ ዝግጅት
❤️ የመሲ እና የክርስተኖ መጠን ያጣ ፈላጎት
🙏🙏🙏ብቻ በሰላም ጀምሮ በሰላም ይልቅ
😘😘😘ማሽ አላህ
https://t.me/joinchat/kxjZWY87N24zNGM0
AGARO DISH CHANNELhttps://t.me/joinchat/RiSN2CwYCDqMSOI1
10000