cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ተዋህዶ ዘ ቅድስት

በስ መአብ ወ ወልድ ወ መንፈሥ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን ነፍስን የሚያለመልሙ የኦርቶዶክስ መዝሙሮች ፣መንፈሳዊ ፅሁፎች ፣መፀሃፍት እና ምስሎች ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
295
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

† † ከሞዴልነት... ወደ... መነኩሴነት † † † በጆርጂያ ውስጥ እጅግ ታዋቂ ከሆኑ የወንድ ሞዴሊንግ አክተሮች መካከል ላሻ ቦርድዚኩል አንዱና ተጠቃሹ ነው ፤ ላሻ በአንድ ወቅት Mr Georgia እና Mr Valintin የሚሉ የአሸናፊነትን ማዕረግ ለማግኘት የቻለ ነው ፤ አሁን ላይ ላሻ ቦርድዚኩል በምንኩስና ህይወት ይገኛል ፤ ምንም እንኳን በኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ውስጥ ላደገ ክርስቲያን እንዲህ ያለው ነገር እጅግ ቀላል ቢሆንም ነገር ግን ውሳኔው ብዙዎችን አነጋግሯል ፤ አሁን ላይ ላሻ ቦርድዚኩል በግሪክ በሚገኝ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ውስጥ ምንኩስናን ተቀብሎ ይኖራል ፤ ውሳኔውን አስመልክቶ እንዲህ ሲል በማህበራዊ ሚዲያ ይህንን አካፍሏል ፤ '' ከተወሰነ ጊዜ በፊት በህይወቴ ውሰጥ ሁሉም ነገር ተለዋወጠ ፤ በዚህ ምድር ላይ እውነተኛ ሰላምና ደስታ ዘለዓለማዊ ህይወት ሊኖረኝ የሚችለው ትክክለኛውን መስመር ከተከተልኩኝ ብቻ ነው ፤ ለዛም ነው ለመመንኮስ የወሰንኩት ፤ የሰዎች ትኩረት የምስብ ሞዴል መሆንን አልፈለኩም ፤ በጆርጅያ ባሉ ገዳማት ውስጥ ብመነኩስ እንደልቤ ከሰው ዓይን ልሰወር አልችልም ፤ ለዛም ነው በግሪክ በሚገኘው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለሁት ፤ ቀሪውንም ህይወቴ ለእግዚአብሔር ሰጥቼ ለመኖር የወሰንኩት በዚሁ ገዳም ነው ፤ በውሳኔዬ ምክንያት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የጎዳዋቸው ሰዎችን እያሰብኩ እግዚአብሔር ምህረቱን እንዲሰጠኝ ስል በቀሪ ዘመኔ እልጸያለሁ ፤'' ከእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ጋር አባ ዲዮናስዮስ . . . ላሻ ቦርድዚኩል ምኩስናን ከተቀበለ በኋላ አባ ዲዮናስዮስ ተሰኝቷል ምንጭ ፦I love being orthodox ጸገየ ኃይለሚካኤል እንደተረጎመው 👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
Показать все...
12.22 MB
7.m4a34.64 MB
ራዕየ ማርያም.pdf47.17 MB
👉ርዕስ፦የእፅዋት መዝገበ ቃላት 👉መጠን፦6.8 MB 👉በውስጡ የያዛቸው፦የቀደምት ኢትዮጵያውያን የጥበብ እፅዋቶች በግዕዝ ቋንቋና በአማርኛ ያላቸው ስምና ትንሽ ስለዕፅዋት መልክ ማብራሪያ 👉አዘጋጅ፦አማኑኤል ነጋ አማኑኤል ነጋ የተባለ ወንድማችን ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ጠቢባን ሊቃውንት መዝግበው ያስቀመጡልን ዕውቀት ለማዳበር ጥበቡን ለሚመረምራትና ተግቶም ለሚፈልጋት ሁሉ ይረዳ ዘንድ ከመፅሀፈ ፈውስና ከተለያዩ መፅሀፍቶች አውጥቶ በመተግበሪያ(App) መልክ አዘጋጅቶታል፤ተጠቀሙበት። ጥበብ ለተጠማ ሁሉ ሼር አድርጉ @mezgeb_tebeb
Показать все...
🌿🌿የእፅዋት መዝገበ ቃላት🌿🌿.apk6.76 MB
ታቦተ ፅዮን
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.