cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ፍቅሬን በምን ቋንቋ

❤💔💑💞💘💖 ምርጥ ምርጥ ፕሮፋይል ፒክቸሮች ከኛ ጋር ያገኝአሉ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
147
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አንድ ሰው አብዝቶ ሲለምንህ፣ አብዝቶ ሲጠብቅህ፣ ደስታውን ትቶ አብዝቶ ሲጨነቅልህ፣ መሄጃ ስለሌለው ወይም ካላንተ መኖር ስለማይችል ሳይሆን ፍቅርህ አሸንፎት ነው፤ ግን ይሄ ሳይገባህ ቀርቶ የቆረጠ ቀን ላያስታውስ ይረሳሀል💔እመነኝ. .........❤️✥🅨🅐🅕✥❤️......... ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌▯▭▬▭🍃🌺🌸🍃▭▬▭▯      ‼️ Join & Share...      📢@ye_afkariwochu      🗣@natishaboy_bot      👤@NBnati ▯▭▬▭🍃🌸🌺🍃▭▬▭▯ ➽__________➽__________➽
Показать все...
••●🍃እውነት••●🍃 "ዕውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል። ዕውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት፣ ዕውነትን ለመኖር ከሁሉ የሚበልጥ መስዕዋትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም ዕውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና፣ ለመናገር ንፁህ ህሊና፣ ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተና ይጠይቃል። :¨·.·¨: ❀
Показать все...
🌹💐.... ውዴ ልትገዪኝ አስበሽ ብጠሪኝም እንኳ አይቼሽ ለመሞት እመጣለሁ 💐
Показать все...
🌺🍁... መሄድ የፈለገን ሰው ማስቀረት ትርፉ ማስረፈድ ነው ።
Показать все...
💔🥀..... ምነው ብትተይኝ ቁስሌን ባትነካኪ እንዳለው ብተዪኝ ምናለበት እስኪ ሰው አቶጂ ነገር ልብሽን አትሰጪ ምን ብጠጣበት ነው ከሆዴ ምትወጪ
Показать все...
#ናፍቆቴ አይንሽ በልቤ ላይ እየተመላለሰ ውስጤ ተቸገረ በናፍቆት ተላወሰ ነይልኝ ብያለው ማሰቤም ባሰብኝ አንቺን ተሸክሞ ልቤ ደከመብኝ ፍቅርሽ በዝቶ ሳይፈስብኝ ሞልቶ ፈልጎ ላይተውሽ ወደውስጡ ገብተሽ መድሀኒቴ ነይ ታምሜልሻለው አይንሽን ላየው ጓጉቸልሻለው የፍቅር መንገዱ ልብን ቢያጠፋም ውስጤን አሸብሮ ማስናፈቅ እይተውም ናፍቆቱን አልቻልኩም በአይኔ ተመላለሽ ፈጠን ብለሽ ነይልኝ እንዳልጎዳብሽ .........❤️✥🅨🅐🅕✥❤️......... ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌▯▭▬▭🍃🌺🌸🍃▭▬▭▯      ‼️ Join & Share...      📢@ye_afkariwochu      🗣@natishaboy_bot      👤@NBnati ▯▭▬▭🍃🌸🌺🍃▭▬▭▯ ➽__________➽__________➽
Показать все...
💞 💞 💞 💞 #የወንዶች_ቅረታ_ለሴቶች 👩‍🎤👰 #ፍቅር_ከቃል_በላይ_ነው!! አብዛኛውን ጊዜ ሴቶች ፍቅርን መቀበል እንጂ መስጠት አይፈልጉም። ወንድ ልጅ ከሴት የምፈልገው ነገር ፍቅር እንድትሰጠው ነው። ፍቅር መስጠት ማለት sex ወይም kissing💋 ማድረግ አይደለም። ፍቅር መስጠት ማለት እናት ልጇን እንደምትንከባከበው🤰 ሁሉ መንከባከብ ከዛም ባለፈ በ text እወድሃለሁ/ አፈቅርሃለው ከማለት በአይን፣ በንግግር እና በተግባር መናገር ነው። 👉 ወንዶች ከሚያፈቅሯት ልጅ አሁን ባልናቸው መንገዶች የፍቅር ቃል ስሰሙ የበለጠ በፍቅር ክንፍ ይላሉ። 👉 ሴቶች ደግሞ ይህን ማድረግ እንደ ውርደት ትቆጥራለች፤ ግን ይህ ፍጹም ስህተት እናም የወረደ አስተሳሰብ ነው። እናንተ ፍቅርን እንደምትፈልጉ ሁሉ ወንዶችም ይፈልጋሉ፤ ፍቅርን ተቀብሎ አለመስጠት ስስትነት ነው። 🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ ♥ ❤️ ❤️ 💃💃💃 💑 💑 💑 💑 💑 💑 አይን ውስጥ ይያዩ አፈቅርሃለው ማለትን አትፍሩ፤ በተቻላችሁ መጠን ፍርሀታችሁን አስወግዱ፤ ሁለም እንደምታፈቅሩን በአንደበታችሁ ንገሩንን። ወንድን የምደሰተው ፍቅርን ስትሰጡት ነው። ስሜታችውን የምረዳው አይን አይኑን ይያያቹ ስትነግሩት ነው። ** #በመጨረሻ_እንዲህ_ብለዋል!! #ለማግኘት_መስጠት_ያለባችሁ_የአለም_ብቸኛ_ነገር_ፍቅር_ነው። 💞 💓 💔 ♥ 💘 💝 #እንወዳችዋለን❕❗ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 .........❤️✥🅨🅐🅕✥❤️......... ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌▯▭▬▭🍃🌺🌸🍃▭▬▭▯      ‼️ Join & Share...      📢@ye_afkariwochu      🗣@natishaboy_bot      👤@NBnati ▯▭▬▭🍃🌸🌺🍃▭▬▭▯ ➽__________➽__________➽
Показать все...
🌺🍁... መሄድ የፈለገን ሰው ማስቀረት ትርፉ ማስረፈድ ነው ።
Показать все...
♥✦..... በስንክልክል መንገድ በበዛዉ አቀበት በበዛዉ ፈተና ባኮረፈ ሰማይ ባዘለ ደመና እንዲሁ ስዋት እንዲሁ ስጎተት ቀኔም ጨለመብኝ መንገዴም ራቀ አንዴም ሳይነጋልኝ ጨለማ እየሳቀ።
Показать все...
🍃🌹🍃............. ከሰማውት በላይ ሰዎች ካሉኝ ልቆ አመልሽ በፍቅር ይዞኛል አጥብቆ እንኳንም ተገኘው ሆንኩኝ ካንቺ ጋራ እጄን አትልቀቂኝ ልቤንም አደራ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 🌺💗🌺💗🌺💗🌺💗🌺💗🌺
Показать все...