cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

በጌታ እጆች

እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እንወደዋለን ❤❤ #በጌታ_እጆች በጌታ እጆች ዜማ @begetaejochzema @begetaejochzemabot #ዋነኛ አላማችን 1, መንፈሳዊ ሀሳቦች እናነሳለን 2, #ቆየት ያሉ እና #አዳዲስ መዝሙሮችን እንለቃለን 3, በተለያዪ #ስነፅሁፎች ጌታን እናከብራለን 4, እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ እራሱን እናመልካለን ። ለአስተያየት @ByyGrace

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
1 812
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

♥#Once_Saved_forever #Saved ♥ #የዘላለም_ሕይወት_ዋስትና (#ያለመጥፋት ) #eternal_security ====================== 📌📌#ክፍል_ሁለት (2) =============== ✍️የዘላለም ሕይወት ዋስትና የመጀመሪያ አስተማሪ ራሱ ጌታ ኢየሱስ መሆኑን ልብ ልንል ይገባል። ዮሐ 10፡35፤ #መጽሐፉ #ሊሻር #አይቻልምና.. 2 ጢሞቴዎስ 1: 10-11፤ አሁን ግን .... #በወንጌል_ሕይወትንና #አለመጥፋትን_ወደ _ብርሃን_አውጥቶአል። 📌እግዚአብሔር በልጁ ወደ ብርሃን ያወጣውን እና የገለጠውን ወንጌል ሐይማኖት እየደበቀው ይገኛል። 2 ቆሮንቶስ 2 :17፤ የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን። ♥ዋነኛው የአዲስ ኪዳን ትምህርት መሠረት የአንድ አማኝ ደኀንነት የሚያገለግለው ለዘለዓለም መሆኑን ማብሰር ነው።#ዮሐ3:15-18,36፣5:24 📌ይህ ደኀንነት በአማኙ መልካምነት እና ብርታት ላይየተመሰረተ አይደለም ኤፌ 2፡8-9 ፡፡ 📌 ማንም አማኝ ዳግመኛ የተወለደው ኃጢአትን ላለማድረግና በጽድቅ ለመኖር ቢሆንም በዚህ ምድራዊ ተፈጥሮ ኃጢያትን ባለማድረ መቀጠል የሚችል አይሆንም ፣ ይህም ሲባል እውነተኛ ክርስቲያን በፀጋ የዳነ ከሆነ በሐጥያት የመቀጠል መብት አለው ማለት አይደለም ይልቅስ የእግዚአብሔር ፀጋ ሃጢያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን ያስክዳል። #ቲቶ 2፡11-14 ♥♥ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦....... እውነቱን ልንገራችሁ ቃሌን የሚሰማ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው #ከሞት_ወደ_ሕይወት_ተሻግሯል #እና_በኃጥያቱ_ምክንያት_ለፍርድ #አይቀርብም።(ሕያው ቃል) #ዮሐ 5፡24 📌 ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለ ኀጢአት በመሞት የሰጠን የዘላለም ህይወት እኛ #በድካማችን _ተሣሥተን ስንበድል ከእኛ የሚወሰድና እኛን ለዘላለም ሞት የሚዳርገን አይደለም፡፡#1ኛጴጥ1:23. 1 ጴጥሮስ 1 :23፤ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። 📌 እግዚአብሔር የሰጠን ህይወት የሚጠፋ ቢሆን ኖሮ "የዘላለም ህይወት" ሊባል አይገባውም ነበር በተቃራኒው "ጊዜያዊ ወይም ሁኔታዊ" መባል ነበረበት፡፡ በመሰረቱ ደኀንነታችንን በኛ መልካምነትና ችሎታ አላገኘነውም የተመሰረተውም በእግዚአብሔር ጸጋ ላይ ነው ስለዚህም በኛ ውድቀትና ስንፍና ልናጣው አንችልም ። የደኅንነት ዋሥትናና የዘላለም ህይወት የሰጠን ራሱ እግዚአብሔር ነው የኛ ድርሻ ጌታን በማክበር እና በማመስገን መኖር ነው፡፡ይሁዳ 24-25 1ኛ ጴጥ 1:3-5. ✍️ጥንቃቄ፦ ♦#መዳንህን_እንድትጠራጠር #ከሚያደርግህ_አስተምህሮ እና #አገልጋይ_ቶሎ_ብለህ_ራቅ♦ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ይቀጥላል....... የወንጌል እውነት አገልግሎት ጅማ Gospel Truth Ministry Jimma sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 ♻️ @begetaejochzema ♻️ ❇️ @begetaejochzema ❇️ እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እንወደዋለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 https://youtube.com/channel/UC45wCPWwCnVvNTBPALYrXuQ
Показать все...
🔔‼️መልካም ዜና ‼️🔔 . ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ እነሆ ዛሬ አንድ ተወዳጅ ቻናል እናስተዋውቃችሁ ቻናሉ በብዙ ቅዱሳን ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል ብዙዎች ከቻናሉ ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አትርፈዋል እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ ከታች በሚገኘው ሊንክ ተጭነው ይባረኩበት። 👇👇👇👇👇
Показать все...
🌹🎀አዳዲስ መንፈሳዊ ትምህርቶች🌹🎀
🌹🎀ነፃ የመውጣት ጊዜ🌹🎀
🌹🎀አስደናቂ ምስክርነቶች🌹🎀
🌹🎀የፀሎት ጊዜ ከሀያላን ጋር🌹🎀
🌹🎀የወጣቶች Fellowship🌹🎀
🌹🎀የአምልኮ ጊዜ ከተጋባዥ እንግዶች ጋር🌹🎀
🌹🎀ተወዳጅ የስነፅሁፍ ጊዜ🌹🎀
🌹🎀መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች🌹🎀
🌹🎀ሁሉንም በአንድ ለማግኘት🌹🎀
🌹🎀 ይቀላቀሉን🌹🎀
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ እነሆ ዛሬ አንድ ቻናል እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ቻናሉን Join በማድረግ እና በመከታተል ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አትርፈዋል እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ መርጠው ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇
Показать все...
📔 ተከታታይ ትምህርቶች
መሰራታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን
🎵አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮች
መንፈሳዊ መፅሐፍት
🔺ሁሉንም በአንድ ለማግኘት🔺
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ እነሆ ዛሬ አንድ ቻናል እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ቻናሉን Join በማድረግ እና በመከታተል ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አትርፈዋል እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ መርጠው ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇
Показать все...
📔 ተከታታይ ትምህርቶች
መሰራታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን
🎵አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮች
መንፈሳዊ መፅሐፍት
🔺ሁሉንም በአንድ ለማግኘት🔺
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቤተክርስቲያን ተከላ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡ በኦንላይን ለመማር ይመዝገቡ Register Online https://bit.ly/3y46rtB #አድራሻ፦ ደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት አከባቢ ባለው ሪፍት ቫሊ ሚሽን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ @musupport +251960848001 / 0468220581 Join our Telegram Channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
Показать все...
ውሸት ተከታዮቹን ስላበዛ እውነት አይሆንም‼️ 👋ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታዮች ዛሬ ሁሉም የቴሌግራም ተጠቃሚ ሊቀላቀለው የሚገባን አንድ ጠቃሚ ቻናል እንጠቁማችሁ 🖥በቻናሉ ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም ያገኛሉ👇👇
Показать все...
▷◈ጣፋጩን የእግዚአብሔር ቃል ለመማር◈◁
ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች
አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮች
🖼 አስተማሪ ምስሎች 🖼
△ሁሉንም በአንድ ለማግኘት△
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ እነሆ ዛሬ አንድ ቻናል እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ቻናሉን Join በማድረግ እና በመከታተል ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አትርፈዋል እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ መርጠው ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇
Показать все...
📔 ተከታታይ ትምህርቶች
መሰራታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን
🎵አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮች
መንፈሳዊ መፅሐፍት
🔺ሁሉንም በአንድ ለማግኘት🔺
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ እነሆ ዛሬ አንድ ቻናል እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ቻናሉን Join በማድረግ እና በመከታተል ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አትርፈዋል እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ መርጠው ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇
Показать все...
📔 ተከታታይ ትምህርቶች
መሰራታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን
🎵አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮች
መንፈሳዊ መፅሐፍት
🔺ሁሉንም በአንድ ለማግኘት🔺
♦#የዘላለም_ሕይወት_ዋስትና #ለሀጥያት_ፈቃድ_የሚሰጥ_ነውን?♦ ===================== ✍️በዘላለም ሕይወት ዋስትና አስተምህሮ ላይ ብዙውን ጊዜ የሚነሳው ተቃውሞ ይህ አስተምህሮ ሰዎች ድነታቸውን ስለማያጡ እንደፈለጉ እንዲኖሩ ፈቃድ ይሰጣል ወይንም በሀጥያት መኖር ይችላሉ የሚል ነው። ይህ ደግሞ በሰውኛ አስተሳሰብ ስንመለከተው እውነት ቢመስልም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ግን አይደለም። ✍️ አንድ ሰው በእውነት በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከእግዚአብሔር ከተወለደ ሀጥያትን እንደልማድ ያደረገ ህይወት ሊኖር አይችልም ። 1ዮሐ3:6-9 ✍️ ፀጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን ያስክዳል እንጂ ቅዱሳንን ወደ ሀጥያት አይመራም።ቲቶ 2:11-13 ✍️ መፅሀፍ ቅዱስ ደህንነት በፀጋ ብቻ፥ በእምነት ብቻ እንደሆነ ይነግረናል።( ኤፌ ምዕ. 2) 8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ✍️ ሰው በእውነት በኢየሱስ ክርስቶስ ባመነበት ቅፅበት ድኗል የደህንነቱንም ዋስትና አግኝቷል። ነገር ግን አንድ ሰው ድነት በእምነት ነው የምንቀበለው ካለ በኋላ ላለመጥፋት መልካም ስራ መስራት ፣ አስራት መክፈል ፣ ሀይማኖታዊ ጥረቶችን ማድረግ አለብኝ ቢል ይህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም። 📖 ጳውሎስ በገላቲያ መልዕክቱ ❝ይህን ያህል የማታስተውሉ ናችሁን? በመንፈስ ጀምራችሁ በሥጋ ፍጹም ለመሆን ትጥራላችሁን?❞ —ገላትያ 3: 3 (አዲሱ መ.ት) ✍️ ድነታችንን በራሳችን ጥረት ማግኘት አንችልም። ስለዚህ ድነታችንን በራሳችን ጥረት ማፅናት አንችልም። 📌እግዚአብሔር ብቻ ነው ድነታችንን ማፅናት የሚችለው። ( ይሁዳ 24) 📌የእግዚአብሔር እጅ ነው ማንም እንዳይወስደን አጥብቆ የያዘን።( ዮሀንስ 10:28~29) 📌 የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ማንም ከእርሱ ሊለየን እንዳይችል የደረገው ( ሮሜ 8:38~39) ✍️ ታዲያ ይህ ማለት አንድ ክርስቲያን ድነቱን ስለማያጣ እንደፈለገ በሃጢአት መኖር ይችላል ማለት ነው? 📖 መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል፦ 📌 ሐዋሪያው ጳውሎስ ስለዚህ ነገር ሲናገር ፥ ( ሮሜ ምዕ. 6) 1፤ እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ #በኃጢአት_ጸንተን እንኑርን? #አይደለም። 2፤ ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን? 📌ክርስቲያኖች አዲስ ፍጥረት ናቸው።( 2 ቆሮ 5:17) 📌 ክርስቲያኖች የመንፈስ ፍሬዎች የሚገለጥባቸው ናቸው።( ገላ 5: 19~21) 📌 ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር የቅድስና ዘር በውስጣቸው ስላለ ሀጥያትን እንደልምድ አርገው ሊኖሩ አይችሉም።( 1 ዮሐ 3:6~9) 📌በእግዚአብሔር ጸጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን በመካድ በጽድቅ በቅድስና እግዚአብሔርን በመምሰል በጸጋው ሀይል የሚኖሩ ናቸው። ቲቶ 2:12-13 ✍️ ፀጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን ያስክዳል እንጂ ቅዱሳንን ወደ ሀጥያት አይመራም። ✍️ስለዚህ የዘላለም ሕይወት ዋስትና ለሀጥያት ፈቃድ ይሰጣል ማለት አይደለም። ይልቅስ ይህንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት የተረዳ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ጸጋ ሀጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን በመካድ በጽድቅ በቅድስና እግዚአብሔርን በመምሰል በጸጋው ሀይል የሚኖር ነው። ቲቶ 2:12-13 ✍️ከእግዚአብሔር የተወለደ የእግዚአብሔር የቅድስና ዘር በእርሱ ውስጥ ይኖራልና ሀጥያትን እንደልማድ አድርጎ አይኖርም 1ዮሐ3:9 (ሕያው ቃል) ✍️ሮሜ 6:14 ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና። 📌ይሁዳ 1 24፤ ሳትሰናከሉም እንዲጠብቃችሁ፥ በክብሩም ፊት በደስታ #ነውር የሌላችሁ አድርጎ እንዲያቆማችሁ #ለሚችለው 25፤ ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን። 📌" አንድ ሰው ሊጠፋ የሚችለው ከእግዚአብሔር ያልተወለደ ከሆነ ብቻ ነው። ✍️ጥንቃቄ፦ =========== ♦#መዳንህን_እንድትጠራጠር #ከሚያደርግህ_አስተምህሮ እና #አገልጋይ_ቶሎ_ብለህ_ራቅ♦ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ተፈጸመ። የወንጌል እውነት አገልግሎት ጅማ Gospel Truth Ministry Jimma sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 ♻️ @begetaejochzema ♻️ ❇️ @begetaejochzema ❇️ እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እንወደዋለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 https://youtube.com/channel/UC45wCPWwCnVvNTBPALYrXuQ
Показать все...
ውሸት ተከታዮቹን ስላበዛ እውነት አይሆንም‼️ 👋ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታዮች ዛሬ ሁሉም የቴሌግራም ተጠቃሚ ሊቀላቀለው የሚገባን አንድ ጠቃሚ ቻናል እንጠቁማችሁ 🖥በቻናሉ ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም ያገኛሉ👇👇
Показать все...
▷◈ጣፋጩን የእግዚአብሔር ቃል ለመማር◈◁
ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች
አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮች
🖼 አስተማሪ ምስሎች 🖼
△ሁሉንም በአንድ ለማግኘት△