cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሻካይና Glory Ethiopia 🇪🇹

📌📌📌📌የእግዚአብሔርን ክብር በኃይል የምናይበት: ስለ ሪቫይቫል የምንጸልይበት: ኢየሱስ የሚወራበት ህብረት ነው። 📌📌 በዘመናቹ እግዚአብሔር እንዲሰራባቹ የምትፈልጉ ሁሉ የሚጠቅም ቻናል ነው🔥🔥🔥🔥🔥 🇪🇹🇪🇹 አሁኑኑ ይቀላቀሉን🇪🇹🇪🇹

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
499
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Watch "🚨Holy Show|| ሆሊ ሾው || ከመልካሙ ሙልጌታ ጋር|Holy Show With Melkamu Mulugeta @Above inspire Ethiopia" on YouTube https://youtu.be/YlScGHuCYZE
Показать все...
🚨Holy Show|| ሆሊ ሾው || ከመልካሙ ሙልጌታ ጋር|Holy Show With Melkamu Mulugeta @Above inspire Ethiopia

🚨ትኩረቱን ትውልዱን ለክርስቶስ መማረክ እና በሀገራችን ኢትዮጵያ ሊገለጥ ላለው የሪቫይቫል እሳት ወጣቱን ማንቃት ላይ ያደረገ አዲስ ድንቅ ፕሮግራም!! 👉 Subscribe በማድረግ እና የደውል ምልክቷን ተጭነው All በማለት አዳዲስ ትምህርቶችን ፣ፀሎት እና ዝማሬዎችን በየእለቱ ያግኙ 👇👇

https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ

Holy Tube Ethiopia 🚨አዲሱን ቻናሌን ይቀላቀሉ👇

https://www.youtube.com/channel/UCmQRE3tVi59VHERJDqBnAvg

🔵Telegram

https://t.me/holytubeethiopia

#divineshow #ልብለልብ #Subscribe

😍😍😍እግዚአብሔር በአንተ  ህይወት መቼም አይደሰትም ይህንንም አትጠብቅ ነገር ግን በተቀበለከው ህይወት በጣም ደስተኛ ነው ለምን አትልም ..  ህይወትህ የአንተ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ የደም ዋጋ የተከፈለ ስለሆነ.. .   መልካም ቀን 😍😍😍😍😍 @shekhinagloryEthiopia
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ወደ አብ መግባትን ያገኛችሁ የኢየሱስ በጎ ወታደር ህብረት አባላት በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን የኢየሱስ በጎ ወታደር ህብረት ከተመሰረተ እነሆ 1(አንድ) አመትን አስቆጥሯል እንደሚታወቀው ጌታ እረድቶን የኢየሱስ በጎ ወታደር ህብረት ከተመሰረተ አንደኛ አመቱን ቅዳሜ ሐምሌ 16 የሚያከብር ሲሆን፣በዚሁ እለት ከተዘጋጁት የተለያዩ ዝግጅቶች ውስጥ ከ ወንድማችን ትንሳኤ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈል ይሆናል ቅዳሜ ምሽት 3:30 ላይ ቮይስ ቻት አይቀርም እንደራሱ ሀሳብ እና ፀጋ መጠን ለዚህ ላደረሰን ጌታ የምስጋናን መስዋት እናቀርብለታለን የኢየሱስ በጎ ወታደር ሕብረት አባላት ለሆናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለሕብረታችን አንደኛ አመት ምስረታ በሰላም አደረሳቹ። https://t.me/+2AyvX534WXRjZmNk
Показать все...
1.86 KB
መኃልየ. 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ መዓዛቸውንም ሰጡ፤ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ። ¹⁴ በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ።
Показать все...
0.85 KB
“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።” — 2ኛ ቆሮ 3፥18
Показать все...
1.73 KB
4.41 KB