TheDeepThingsOfGod
Открыть в Telegram
1 810
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
1 810
ሰሙት!
#የእግዚአብሔር_መንፈስ_በአማኝ_ሕይወት_ረዳት_እንጂ_አድራጊ_አይደለም!
“በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።”
— ሐዋርያት 2:4
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት ምልኩቱ የእግዚአብሔርን ቃል በድፍረት እና በግልጥ መናገር ነዉ! ከልሆነስ? አልተሞላንም ማለት ነዉ?? ዛሬ ማታ 3:00 ላይ ስለ መንፈስ ቅዱስ አንድ ሚስጢር እነግራችኋለሁ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
እንዴት በየትኛውም ቦታና ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ይቻላል???🔥🔥🔥🔥🔥
በመንፈስ መሞላት ማለት ምን ማለት ነው?
አብራችሁኝ ጸልዩ: የቃሉ አድራጊዎች በመሆን በየቀኑ በመንፈስ ተሞሉ!🔥🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
በዚህ መዝሙር አስተማሪ መሪ አምላካችንን መንፈስ ቅዱስን አምልኩት!🔥🔥🔥🔥
#በመንፈስ_የምትቃጠሉ_ሁኑ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
#እንዳያመልጣችሁ!
👉ዛሬ ማታ እንዴት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ይቻላል? ሌላ ሰው ሰይጸልይልኝ በመንፈስ መሞላት እችላለሁ?🤔 አዎ! በሚገባ: የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ወር እየጠበቅን ወይም አንድ ጥሩ በመንፈስ እንድንሞላ የሚጸልይልን አገልጋይ ስናገኝ የሚሆን ነገር መሆን የለበትም።
👉በቅዱሳት መጽሐፍት ትምህርት መሰረት በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ይችላል! እንዴት?? እኔ በአስፈላጊው ቦታና ጊዜ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ እሞላለሁ!
👉በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ማለትስ ምን ማለት ነዉ?? በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት ጥቅሙስ ምንድነዉ??ይሄንን በጣም አስፈላጊ #እውነት ዛሬ ማታ 3:30 ላይ አስተምራለሁ። ይሄንን ከተማራችሁ በኋላ: በመንፈስ ለመሞላት ጊዜ መጠበቅ ቻው!
እውነትን በሚነግራችሁ አንደበት ደስ ተሰኙ!
👇👇👇👇👇ለመቀላቀል👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የእግዚአብሔር ልጆች በዚህ በመጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር አጀንዳ መላውን ፍጥረተ ዓለም በክርስቶስ መጠቅለል መሆኑን ተረድተን: ክርስቶስን ለማወቅ ትልቅ ትጋት ሊኖረን ያስፈልጋል! መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር ነዉ: ረዳታችን ነዉ! ፀጋ ይብዛላችሁ!!
1 810
ቃል አለህ? ቃሉን አግኝተሃል?
☝️
ይሄ ከተወሰኑ ጊዜያት በፊት መንፈስ ቅዱስ የጠየቀኝ ጥያቄ ነበር! ለእኔ ሕይወት ለዋጭ ነው!
እኔ ልጠይቃችሁ: ቃል አለህ? ቃል አለሽ? ቃሉን አግኝተሃል? ቃሉን አግኝተሻል??
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች በሕይወት ወደቀጣዩ ደረጃ ከፍ ማለት እንዳይችሉ የከላከላቸው: "የአፋቸው እርዝመት ነዉ!" 😂...."የወሬ ብዛት ነዉ!" #ወሬ ማለት ምን ማለት ነዉ? ለእኔ ወሬ ማለት "ከሆኑት በላይ ስለራስ ማሰብ እና መናገር" ማለት ነዉ: ይህ ደግሞ #ትዕቢት ነዉ! በመንፈሳዊ መዝገበ ቃላት መሰረት #ትዕቢት ማለት "ከሆኑት በላይ ስለ ራስ ማሰብ እና መናገር ማለት ነዉ"....😎። የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆናችሁት በላይ ስለ ራሳችሁ አታስቡ: ከሆናችሁት በላይ ስለራችሁ አትናገሩ: በደረሳችሁበት በዚያ ተመላለሱ: ወደ ሌላ ከፍታ ለመውጣት ሁልጊዜ ወደ ፊት ተመልከቱ: ይህንን ከደረጋችሁ ማሰናከያ የለባችሁም!
“የሰነፍ አፍ ለራሱ ጥፋት ነው፥ ከንፈሩም ለነፍሱ ወጥመድ ነው።”
— ምሳሌ 18፥7
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Holy Holy Holy are you Lord
-pastor Benny
(friends Can you see the beauty of the holiness of Jesus?😭😭😭)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
#መንፈሱና_ቃሉ!
ሩቅ የሚሄድ ትውልድ መንፈስን ብቻ የያዘ ወይም ቃሉን ብቻ የያዘ አይደለም። ሁለቱን ነጣጥሎ የሚይዝ ሳይሆን መንፈሱን እና ቃሉን አንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ትውልድ ሩቅ ይሄዳል። ንስር በአንድ ክንፍ መብረር እንደማይችል ሁሉ መንፈሱና ቃሉ የአንድ ሩቅ ተጓዥ ክርስትያን ሁለቱ ክንፎች ናቸው።
መጽሐፍ ቅዱስ — ኤፌሶን 5፥18 ላይ “መንፈስ ይሙላባችሁ...” ይለናል: — ቆላስይስ 3፥16 ላይ ደግሞ “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤...” ይለናል! ሃሌሉያ! መንፈሱና ቃሉ በሙላት ያሉበት ሰው ምንም ሊያስቆመው አይችልም: ሁለት ጤነኛ ክንፎች እንዳሉት ንስር ነዉ። ሩቅ አለመሄድ አይችልም፥ እስከ ክርስቶስ ቀን ድርስ ይበራል! ስለዚህ ሁለቱንም አጥብቃችሁ እንድትፈልጉ እና እንድትይዙ በፍቅር የሆነ ምክሬ ነዉ።
ክብር መንፈሱን እና ቃሉን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ይሁን!
1 810
ድንቅ ምስክርነት☝️☝️☝️☝️☝️
#የእግዚአብሔር_ቃል ወዳጅ ሆንኩኝ! ስሙት...የእግዚአብሔር ቃል ፈጽሞ ይለውጣል: ለእግዚአብሔር ቃል ያላቸው ቦታ እንደዚህ ስቀየር ሳይ #ሩቅ የሚሄድ ትውልድ እየተነሳ እንደሆነ አያለሁ! ክብር ለአስተማሪው መንፈስ ቅዱስ ይሁን!
1 810
ድንቅ ምስክርነት☝️☝️☝️☝️☝️
#የእግዚአብሔር_ቃል ወዳጅ ሆንኩኝ! ስሙት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
በሰማያዊ ስፍራ ተቀምጣችኋል!
“በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።”
— ኤፌሶን 2፥6-7
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
አማኝ እንደመሆናችን በክርስቶስ ያለንን ስፍራ ልንረዳ የምንችለው ለእግዚአብሔር ቃል ትልቅ ረሃብ ማሳደግ ከቻልን ብቻ ነዉ: ምክንያቱም ሕይወታችን የተብራራው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብቻ ነዉ። መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር እንዳስነሳን እና በሰማያዊ ስፍራ እንዳስቀመጠን ይናገራል። የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው የተቀመጥንበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ይኖርብናል: ይህም በክርስቶስ ኢየሱስ መሆኑን ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ “...ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ...” እንደሆነ ቅዱሳት መጽሐፍት ይናገራሉ! ይህ ኢየሱስ ያለበት ቦታ ከሆን እኛም ያለንበት ትክክለኛው ቦታ ይህ ነዉ!! ከሁሉም በላይ ሆናችኋል ማለት: በዚህ ምድር ከሚገጥሟችሁ ሁኔታዎች በላይ ናችሁ ማለት ነዉ! የትኛውም ሁኔታ ከእናንተ ጋር ለመወዳደር የሚችል አይደለም! ይህንን እውነት አጥብቃችሁ ያዙ: ለዚህ እውነት የነቃችሁ ሁኑ: ከሰይጣን እና ከዘጋጀው መሳሪያ በላይ ናችሁ! በላይ ናችሁ!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
𝙥𝙧𝙤𝙥𝙝𝙚𝙩 𝙢𝙖𝙠𝙖𝙣𝙙𝙞𝙬𝙖
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
👉አሸናፊ ነህ/ አሸናፊ ነሽ (𝑦𝑜𝑢'𝑟𝑒 𝑎 𝑤𝑖𝑛𝑛𝑒𝑟!)
➤በፍጥረት ታሪኪ የመጀመሪያው ጦርነት ከተካሄደበት ጊዜ(𝑚𝑜𝑚𝑒𝑛𝑡) ጀምሮ በፍጥረተ ዓለም ውስጥ ጦርነቶች ቀጥለዋል: የመጀመሪያው ጦርነት የተካሄደው ምድር ላይ አልነበረም: ሰማይ ውስጥ ነበር: ሉሲፈርን እና መላእክቱን: ሚካኤል እና መላእክቱ የተዋጉበት ውጊያ በፍጥረተ ዓለም ውስጥ የመጀመሪያው ጦርነት ነበር: ከዚህ በኋላ ዓማጺያኑ መላእክት ወደ ምድር እንደተጣሉ ተመዝግቦ እናገኛለን( ራዕይ 12): ይህ ከዘፍጥረት መጽሐፍ የቀደመ ክንውን ነዉ: የተጣሉት መላእክት እና በኋላ በዚህኛው ምድር ላይ ገዥነት የተሰጠውን ሰው በማሳት የዚህ ምድር ዓምላክ የሆነው እና ሰይጣን ተብሎ የተጠራው የቀደመው እባብ: መላውን ፍጥረተ ዓለም ለመግዛት ካላቸው: ጥልቅ ፍላጎት የተነሳ: ውጊያ ቀጥለዋል: ከሰማያዊ አካላት ጋር: ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ ከእስራኤል ጋር እና በአድስ ኪዳን ደግሞ ከቤተክርስቲያንም ጋር ትልቅ ጦርነት ውስጥ ናቸው: ይህ መንፈሳዊ ጦርነት ነዉ: ነገር ግን የዚህ ጦርነት ተጽዕኖ በዚህኛውም ዓለም ላይ በግልጽ የሚታይ ነዉ! በዚህኛው ዓለም ላይ የምናየው ጦርነት ሁሉ የመንፈሳዊው ዓለም ነጸብራቅ ነዉ።
ስለዚህ በቀጣይነት የጦርነት ቀጠና ውስጥ ነዉ እየኖራችሁ ያላችሁት: ሌላው ማስተዋል ያለባችሁ ነገር: እነዚህ የምንዋጋቸው መንፈሳዊ አካላት ሰሞኑን ተነሳስተው የጀመሩ መደዴ ቡድኖች አይደሉም: ለብዙ ሺ አመታት የውጊያ ልምድ ያላቸው ናቸው🙄: በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣል😁! ከአሸናፊዎች በልጠናል! ሃሌሉያ😆😆😆 ክብር ለኢየሱስ ይሁን: እንደዚህ አይነት የጦርነት ክልል ውስጥ እየኖርን በድል መኖር የሚያስችለን የእግዚአብሔር መንፈስ እና የእግዚአብሔር ቃል ተሰጥቶናል!
“በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።”
— ሮሜ 8፥37
በእግዚአብሔር መንፈስ እና በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ሕይወት በመኖር ከዓለም እና በዓለም ካለው ሁሉ በላይ ናችሁ! አሸንፋችኋቸዋል!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Abba father -theophilus Sunday
“አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።”
— ሮሜ 8:15
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
