ru
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

Открыть в Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

Больше
1 810
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
በዙሪያችሁ ያሉ ነገሮች ሁሉ ትርጉም የማይሰጡ ሲሆኑ: በልሳን ተናገሩ እንጅ በአማርኛ ተናግራችሁ ትርጉም አትስጧቸው!🔥😁 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

shocking! Prophet Ubert Angel ዛሬ January 10 የተናገረውን ስሙ! #የአፊሪካ_ጀነራሎች! ስሙት! ይሄንን በዚህ ቻናል: ከ January 8 ጀምሮ ስናገር ነበር! ተዘጋጁ የእግዚአብሔር ልጆች! 🔥🔥🔥 #AfricanGeneralsTheRealGenerals -𝓿𝓲𝓬𝓽𝓸𝓻 👇👇👇join the chariot👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የእግዚአብሔርን ቃል ማግኘት!🔥🔥 Finding the word of God!!! 👉መጽሐፍ ቅዱስ አላችሁ ማለት የእግዚአብሔር ቃል አላችሁ ማለት አይደለም!!! 👇👇👇join the chariot 👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

👉መንፈስና_ሙሽራይቱ! መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስ አካል ከሆነችው ቤተክርስቲያን ጋር ሆኖ ዓለም ላይ መሆን ያለበትን ነገር ሁሉ ማቀድ እና ማድረግ: ሰይጣን ደግሞ የሚያቅደውን እና የሚያደርገውን መቆጣጠር ይችላል! ስለዚህ የሚያሰጋኝ አንድም ነገር በዓለም ላይ የለም! ቤተክርስቲያን ግን በእውነተኛ ማንነቷ እና ስልጣኗ እንድትነሳ እጸልያለሁ!!! የእግዚአብሔር ልጆች በማንነታችን እና በስልጣናችን ልክ የምንነሳበት ጊዜ ነዉ!!! የእግዚአብሔርን እውነት እና ሃይል በማወቅ በቀጣይነት እንደግ! ተባርካችኋል! ፀጋ ይብዛላችሁ! 👇👇👇join the chariot👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ “በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።” — ኢሳይያስ 54፥17 የትኛውም ገዳይ ክትባት በደቀመዛሙርት ላይ አይሰራም!! 👉የአማልክት አምላክ እቅዳቸውን አክሽፎ ያስደነግጣቸዋል! የአምላክ ልጆች ደግሞ #ለመፍረድ ተዘጋጁ! ከእኛ የተነሳ: ሌሎችም ይተርፋሉ! ምክንያቱም #የየትኛውንም_መርዝ_ማርከሻ_አለን!!! #SpiritStyle @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የጥበብ ቃል እና ለቀጣዩ ወቅት አቅጣጫ የሚሰጥ!🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ እስከ መጨረሻ ስሙት... #Victor Under the Grace of #Prophet #Emmanuel_Makandiwa🔥🔥🔥 👇👇Join the chariot👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

#እውቀትን_እገልጥላችሁ_ዘንድ_ፈራሁ! “....እኔ በዕድሜ ታናሽ ነኝ፥ እናንተ ግን ሽማግሌዎች ናችሁ፤ ስለዚህም ሰጋሁ፤ እውቀቴን እገልጥላችሁ ዘንድ ፈራሁ።” — ኢዮብ 32፥6 -𝓿𝓲𝓬𝓽𝓸𝓻 @TheDeepThingsOfTheSpirit

መጽሐፍ ልሻር አይችልም The Scriptures Can't Be Broken “እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።” — ማቴዎስ 5፥18 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳት መጽሐፍት( ᴛʜᴇ ʟᴀᴡ ᴀɴᴅ ᴛʜᴇ ᴘʀᴏᴘʜᴇᴛs) የቱን ያህል የከቡሩ: እና ፈጽሞ የማይሻሩ: ነገር ግን የሚፈጸሙ እንደሆኑ የገለጸበት ቃል ነዉ። በንባቡ ውስጥ ሁለት ነገሮች ተጠቅሰዋል: "የውጣ" እና "ነጥብ" ናቸው። የውጣ በግሪኩ "ἰῶτα" "iota" ነዉ: ይህም በዕብራይስጥ ፊደላት ውስጥ የትንሹ ፊዳል ስም ነዉ። በአማርኛው "ነጥብ" ተብሎ የተተረጎመው ደግሞ κεραία -"keraia" የሚል ድምጽ ያለው የግሪክ ቃል ነዉ: ይህም ደግሞ በዕብራይስጥ ስነፅሁፍ ውስጥ ቅዱሳት መጽሐፍትን ጨምሮ: በሚጻፉበት ጊዜ: ነጠላ ፊደሎችን ከሌሎች ለመለየት የሚጠቀሙት በጣም ትንሽ "ቀንድ" የምትመስል ነጥብ ናት። አሁን አንድ ነገር ተመልከቱ: ጌታችን ኢየሱስ የጠቀሳቸው እነዚህ ሁለቱ "የውጣ" እና "ነጥብ" በቅዱሳት መጽሐፍት ውስጥ የመጨረሻ ትንንሾቹ ነገሮች ናቸው! ነገር ግን ጌታ ከእነዚህ ትንንሽ ነገሮች እንኳ አንዳቸውም ሊሻሩ ወይም ሰይፈጸሙ ሊቀሩ እንደማይገባቸው እና እንደማይችሉም ተነግሯል! ይህንንም ቃሉን የበለጠ ለማጠናከር "ሰማይና ምድር እስኪያልፍ" በማለት ተናግሯል! ሃሌሉያ!!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! መጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊ ወይም ዘመናዊ ወይም የሚመጣውም ዘመን መጽሐፍ አይደለም! ዘላለማዊ መጽሐፍ እንጂ! የእግዚአብሔር ልጆች እንዚህን ዘላለማዊ የአምላክ ጽሑፎች እያነበባችሁ እያሰላሰላችሁ እና ድምጻችሁን አሰምታችሁ እየተናገራችሁ መንፈሳችሁ በእግዚአብሔር ሕይወት ይሞላል: ነፍሳችሁ ትድናለች፣ ሰውነታችሁም ፈጽሞ ይለወጣል “ትውልድ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ተመልከቱ።” — ኤርምያስ 2፥31

#የእግዚአብሔር_ቃል_ሃይልና_ስልጣን!!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 መሰረታዊ እውነት! 👉ይህንን ስሙት እና የእግዚአብሔርን ቃል... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እርሱን ሃሳቡን እና ፈቃዱን እንዳውቅ የጻፈልኝ ደብዳቤ ነዉ: ይህንን ይብለጥ በተረዳዉ ልክ ከእግዚአብሔር ጋር ያለኝ ሕብረት እየጠነከረ ነዉ: ፈቃዱንም ለመፈጸም ፀጋው በጥበብና በማስተዋል ሁሉ እየበዛልኝ ነዉ: የእግዚአብሔር ልጆች የእውነተኛ መንፈሳዊ ልምምድ ሁሉ መሰረት መጽሐፍ ቅዱስ ነዉ: መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል ስታገኙት እግዚአብሔርን ታገኙታላችሁ! #GetDeepInToTheWordOfGod! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

@shamayimembassy ☝️ይህንን ቻናል ተቀላቀሉ የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ነዉ: ታተርፋላችሁ!🔥

ነፍሴ ወደደችህ! ፀጋ ይብዛላችሁ @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

🔥sᴜᴘᴇʀɴᴀᴛᴜʀᴀʟ ʟɪғᴇ🔥

#የአፊሪካ_የእግዚአብሔር_ጀነራሎች።💪 #የሞተ_አስነስቶ_መጀመር🔥🔥🔥 General Benson Idahos ራሳቸው ከተናገሩት የተወሰደ።🤗 የአገልግሎቱ አጀማመር:- "ወጣት ክርስቲያን እያለሁ: በአንድ የማለዳ ፕሮግራም ላይ የቤተክርስቲያን መጋቢዬ ክርሰቲያኖች በጌታ በኢየሱስ ስም ሙታንን ማስነሳት እንደምችሉ: ስናገር ሰማሁት😎። ይህንን በሙሉ ልቤ አመንኩ💪። ከዛም: #የሞተ_ሰው_ወደ_ሕይወት_ለመመለስ በ ቢስክሌቴ ያለሁበትን የቤኒን ከተማ ሁሉ ቤት ለቤት "የሞተ ሰው አለ?" እያልኩ እየጠየኩ መሽከርከር ጀመርኩኝ🤔: በመጨረሻም ከአምስት ሰዓታት ፍለጋ በኃላ: አንድ ቤት ስጠይቅ ከሰዓታት በፊት የሞተች ታናሽ ብላቴና አገኘሁ! ብላቴናይቱም ለመቅበር ዝግጅት ሁሉ አልቆ ነበር: እኔ ግን ወደ ብላቴናይቱ አባት በመሄድ " የማገለግለው አምላክ ልጅህን ከሞት ማስነሳት ይችላል" 🔥አልኩት። በመቀጠልም "ልጅህን ከሞት እንዳስነሳት እንድጸልይ ትፈቅድልኛለህ?" በማለት ጠየኩት: የብላቴናይቱም አባት በጣም ተደናግጦ ነበር ነገር ግን ተስማማ። እኔም በከባድ የእግዚአብሔር ሕልውና ውስጥ ሆኜ ወደ ክፍሉ ገባሁኝ ብላቴናይቱም ወደ ተገነዘችበት አልጋ ተጠጋሁ። ብላቴናይቱ በጣም ቀዝቅዛ ፈጽሞ ሞታ ነበር: በጌታ ላይ ባለኝ ጠንካራ እምነት: ብላቴናይቱን ጌታ ወደ ሕይወት እንድመልሳት ተጣራው! በመቀጠልም ወደ እሬሳው በመዞር ብላቴናይቱን በስሟ በመጥራት "በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሺ!" በማላት ተናገርኩ። "ኦኦ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!😆😆😆😆 ብላቴናይቱም በከባድ ሁኔታ በማስነጠስ ከሞት ተነሳች. (Benson idahosa) 👉የእኔ መልእክት:-ይሄ ጀነራል ቤንሰን በጌታው ላይ በለው እምነት እና በስሙ ሃይል ለመጀመሪያ ጊዜ እግዚአብሔር በእርሱ የሰራው ተዓምራት ነበር! ይህ የሆነው #በጌታ ላይ በነበረው #እምነት ነዉ። የእግዚአብሔር ልጆች: የሞተ በማስነሳት የጀመሩ: ጀነራሎች ነበሩን: እነዚህ አባቶቻችን ናቸው: የእነርሱን መንገድ ልንከተል ይገባናል! እነዚህን የመሰሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ስላሉን: እንጽና! እግዚአብሔር በዚህም ዘመን በእኛ መስራት እንደምችል በማመን: በጌታ ላይ ባለን እምነት እንውጣ! #ቀጣዩ_አንተ_ነህ! #አንቺ_ነሽ! ምክንያቱም: “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” — ዕብራውያን 13፥8🔥🔥🔥 በቀጣይ (ቤንሰን እዳሆሳ : በዓለም ዙርያ ሁሉ የነበሩ ጠንቋዮች ናይጄሪያ ለይ ስብሰባ ለማድረግ ከዓለሙ ሁሉ ጥር ተደርጎላቸው: ነገር ግን ስብሰባው እንድይካሄድ እንዴት እንደከለከላቸው እናያለን🔥🔥🔥🔥) join the chariot 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

☝️ይህንን ከዚህ በፊት የሚያውቅ???🔥🔥🔥

#የአፊሪካ_ጀነራሎች! #TheGeneralsOfAfrica! ጀነራል#ቤንሰን_እዳሆሳ_ለፓስተር_ቤኒ_ሂን_እጅ_በመጫን_ፀጋና_ሃይል_ስያካፍል_የሚያሳይ_ምስል!🔥🔥🔥 #General_Benson_Idahosa
#የአፊሪካ_ጀነራሎች! #TheGeneralsOfAfrica! ጀነራል#ቤንሰን_እዳሆሳ_ለፓስተር_ቤኒ_ሂን_እጅ_በመጫን_ፀጋና_ሃይል_ስያካፍል_የሚያሳይ_ምስል!🔥🔥🔥 #General_Benson_Idahosa_imparting_Grace_and_power_to_pastor_Benny_Hinn! 👉ለ ፓስተር ቤኒ ሂን ፀጋና ሃይል ያካፈለ ሰው ምን ያህል #ታላቅ እንደነበር መገመት አይከብድም! “ትንሹም በታላቁ እንዲባረክ ክርክር የሌለበት ነገር ነው።” — ዕብራውያን 7፥7 የአፊሪካ ጀነራሎች ተዘጋጁ!🔥🔥🔥 Join the chariot 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ስለ አስፈሪዎቹ የአፊሪካ ጀነራሎቹ መግቢያ #intro #Africa #Ethiopia #theRealGenerals!! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

👉አስፈሪዎቹ_የአፊሪካ_ጀነራሎች!!!🔥🔥🔥 General ʙᴇɴsᴏɴ, ɪᴅᴀʜᴏsᴀ ነዉ: የ Church of God Mission International መስራች ነው: የተወለደው: ናይጄሪያ እ.አ. አ
👉አስፈሪዎቹ_የአፊሪካ_ጀነራሎች!!!🔥🔥🔥 General ʙᴇɴsᴏɴ, ɪᴅᴀʜᴏsᴀ ነዉ: የ Church of God Mission International መስራች ነው: የተወለደው: ናይጄሪያ እ.አ. አ በ 1938 ነዉ: በ 1998 የምግብ ጠረጴዛ ላይ ከተላያዩ አገልጋዮች: የስነ መለኮት ትምህርት ቤቱ አስተዳደር እና ከቤተሰቦቹ ጋር ለምሳ ተቀምጦ ሳለ:... "ወደ ቤት የምሄድበት ሰዓት ደረሰ! ማነዉ አብሮኝ የሚሄድ!?" ስል ስልጣንና ሃይል በተሞላበት በተለመደው ታላቅ ድምጹ ጠየቀ: ይህንንም ሦስት ጊዜ አደረገ። አብረውት የነበሩ ሰዎች ሁሉ ከባድ ድንጋጤ ውስጥ ወድቀው ዝም አሉ: ከዛም ጀነራል ቤንሰን ጥልቅ እስትንፋስ ወደ ውስጡ ከስገባ በኋላ: እዚያው በተቀመጠበት መንፈሱን አሳልፎ ሰጠ። እሱ በአገልግሎት በነበረባቸው አመታት የእርሱን ያህል: #መንፈሳዊ_ስልጣንና_ሃይል የነበረው አንድም ሰው በምድር አልነበረም!!! 👉በቀጣዩ ይህ ታላቅ ጀነራል:ለመጀመሪያ ጊዜ #የሞተች_ልጅ_ከሞት_በማስነሳት አገልግሎት እንዴት እንደጀመረ እና በአገልግሎቱም ቤተመንግሥት ካሉት የሃገር መሪዎች ጀምሮ መንገድ ላይ እስካለች ለማኝ ድረስ የፈጠረውን ተጽእኖ ብሎም በዓለም ዙሪያ ሁሉ እንዴት #የመንግስትን_ወንጌል እንደሰበከ እናያለን! Join the chariot 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ምክር የነበረው: ስጋ የሆነው እና ኢየሱስ ተብሎ የተጠራው እርሱ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ: የትንቢት ፈጻሚ ብቻ ሳይሆን: የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ምክር ነዉ: ስጋ በመሆኑም: ትንቢት ብቻ አይደለም የተፈጸመው: ክብሩን አይተናል: እናይማለን!!!🔥🔥🔥 መንፈስ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ልደት ያለኝ...አስደናቂ ነገር!!!😍😍😍 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ከአፊሪካ በመሆናቸው ብቻ ያልተዘመረላቸውን አስፈሪ የእግዚአብሔር ጀነራሎችን ለማወቅ የተዘጋጀ?🖐🖐🖐🖐