ru
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

Открыть в Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

Больше
1 810
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
ኢየሱስ ክርስቶስ ከበረ!

...ከመጀመሪያው ጽሑፍ የቀጠለ የዮና ልጅ ስምዖን የነበረው ሐዋሪያው ጴጥሮስ ከኢየሱስ ለተነሳለት ጥያቄ የመለሰውን መልስና ኢየሱስ ለስምዖን የተናገረውን ጥልቅ ሚስጥር በጥንቃቄ በመመልከት ኢየሱስን ሐዋሪያት ባወቁት ልክ አሁን ማወቅ የሚቻልበት ሦስት ምክንያቶች እንመለከታለን። ይህ ጊዜ በጴጥሮስ ሕይወት ዘላለማዊ ለውጥ ያመጣ ጊዜ ነው፥ ምክንያቱም አንደኛ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ያገኘበት ጊዜ ነበር፥ ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ስሙ ከስምዖን ወደ ጴጥሮስ በኢየሱስ የተለወጠለት ጊዜ ነዉ። ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ይዞ ፊልጶስ ቂሣሪያ ወደተባለው ሃገር ይሄዳል፥ ለምን ይሄንን ቦታ እንደመረጠው አሁን ባላውቅም የሰው ልጅ እግዚአብሔር በፀጋው ስመለከተው በሕይወቱ ዘመን ተጠይቆ መልስ ሊሰጥበት የሚገባውን ትልቁን ጥያቄ ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ይጠይቃቸዋል። "ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደሆነ ይሉታል" ይህ ነበር ጥያቄው። ደቀመዛሙርት ሰዎች ስለኢየሱስ ሲናገሩ የሰሙትን ሁሉ ነገሩት፥ ኢየሱስ በመቀጠል ጥያቄውን ግላዊ አደረገው "እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ" አላቸው። ለተወሰነ ጊዜ የተከተሉት ቢሆንም ስለእርሱ ግን የጠራ እውቀት አልነበራቸውምና ሁሉም ዝም አሉ፥ ኢየሱስ በቀስታ እየዞረ የእያንዳንዳቸውን አይን እንደተመለከተ አስባለሁ፥ የእነርሱ የማሰብ፥ የማንበብ፥ የመስማት፥ የማየት አቅም ለዚህ የአንድን ሰው ዘላለም ለሚወስን ጥያቄ መልስ አላስገኘላቸው። በመጨረሻም ከተወሰኑ የዝምታ ደቂቃዎች በኃላ የዮና ልጅ ስምዖን በፍርሃት "አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ" ስል ተደመጠ ፥ እርሱ አላወቀውም እንጂ እግዚአብሔር አብ በመንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ማን እንደሆነ ገልጦለት ነበር፥ ጌታም እንደዚህ አለው፤ “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ ብፁዕ ነህ፤ ይህን የገለጠልህ በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም አይደለም።” — ማቴዎስ 16፥17 መገለጥ ነበርሃሌሉያ😭 እግዚአብሔር አብ በመንፈስ ቅዱስ ለስምዖን ገልጦለት እንጂ፥ ስምዖን ደርሶበት አልነበረም፥ ለኢየሱስ በአካል ቅርብ ስለነበረም አይደለም ወይንም ደግሞ የማሰብ አቅሙ ከፍተኛ ስለነበረም አልነበረም፥ የእግዚአብሔር አብ መገለጥ ነበር፥ እግዚአብሔር ይመስገን። ...ይቀጥላል @TheDeepThingsOfTheSpirit

ሐዋሳ ያላችሁ ነገ ከ 9 ሰዓት ጀምሮ አዲስ ከተማ የክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት በሞቢል ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ያዘጋጁትን "ኢየሱስ" የተሰኘ የአምልኮ ምሽት እንድትካፈሉ እጋብዛችኋለሁ። ኢየሱ
ሐዋሳ ያላችሁ ነገ ከ 9 ሰዓት ጀምሮ አዲስ ከተማ የክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት በሞቢል ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ያዘጋጁትን "ኢየሱስ" የተሰኘ የአምልኮ ምሽት እንድትካፈሉ እጋብዛችኋለሁ። ኢየሱስን የምንሰማበት፥ የምናይበት እና የምናመልክበት ጊዜ ነዉ፥ ተባረኩ።

ምስክርነት:-ከ አስራ ዘጠኝ አመት በኃላ ኢየሱስን አየሁት.... ትላንት ማታ ከሌሊቱ 6 በኃላ በ ቴሌግራም video Chat ከፌሎ መሪዎች ጋር ለረጅም ሰዓት ከጸለይን በኃላ በመጨረሻ በመዝሙር አንድ ላይ እግዚአብሔርን ስናመልከው፥ አብሮን ይጸልይና ያመልክ ከነበረ ወንድም ጋር አብሮ በአንድ ክፍል የነበረ የእግዚአብሔር ሰው፥ ኢየሱስን በግልጽ ራዕይ እንዳየው ነገረን... በጸሎት ሰዓታችን ኢየሱስን ስለማየት አጥብቀን ነበር የጸለይነው። በጣም የሚገርመው ይሄ የእግዚአብሔር ሰው አብሮን ይጸልይ እና ጌታን ያመልክ ከነበረው ከአንድ ወንድም ጋር አንድ ክፍል ውስጥ የነበረ እና ስንጸልይ ስናመልክ በተኛበት ይሰማን የነበረ እንጂ ከእኛ ጋር አብሮ እየጸለየ አልነበረም... ለብዙ ወራት ጸልያለሁ ጌታን ግን አላየሁትም ነበር ጌታ ከ 19 ዓመት በኃላ... በቀጣይ ይሄ የእናንተ ምስክርነት ነው፥ በጌታ ኢየሱስ ስም! @TheDeepThingsOfGod

ኢየሱስን መስማት፥ ማየትና መመልከት እና መዳሰስ ይሁንላችሁ፥ በስልጣን ይሄንን ተናገርኩባችሁ!

ኢየሱስን አሁን ሐዋሪያት ባወቁት ልክ ማወቅ ይቻላል? ኢየሱስን ሐዋሪያው ጴጥሮስ ወይንም ሐዋሪያው ዮሐንስ ወይም ሌሎች አባቶች እንዳወቁት አሁን በዚህ ዘመን እኔም ላውቀው እችላለሁ እንዴ? የሚለው ጥያቄ ብዙዎቻችን የምናነሳው ጥያቄ ነዉ። ይህ ጥያቄ ኢየሱስ ከሐዋሪያት ጋር የነበረው በአካል በመሆኑ እና አሁን ምድር ላይ በቁሳዊ አካል ባለመኖሩ የሚነሳ ነዉ። ሐዋሪያቱ ኢየሱስን በጥልቀት ያወቁት ከእነርሱ ጋር በአካል ስለነበረ ነው አሁን ግን በአካል ምድር ላይ ስለሌለ እኔ በእነርሱ ልክ ላውቀው አልችልም የሚለው ድምዳሜ ስህተት ነዉ፥ ምክንያቱም ሐዋሪያት ኢየሱስን ያወቁት ከእነርሱ ጋር በአካል ስለነበረ አይደለም፥ መጽሐፍ “ወደ ራሱ ወገኖች መጣ፤ የገዛ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም” ይላልና። ያልተቀበሉት ለምንድነው? ስላላወቁት ነዉ። ኢየሱስ በአካል የነበረው ለአስራ ሁለቱ ሐዋሪያት ብቻ አልነበረም፥ ለእስራኤል ሁሉ እንጂ፥ ምክንያቱም "ወደ ራሱ ወገኖች መጣ" ይላልና። ታዲያ በሚልዮን ከሚቆጠሩ ወገኖች በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ብቻ እንዴት አወቁት፥ እንዴትስ ተቀብለውት ተከተሉት? ምክንያቱ ለጥቂቶቹ ኢየሱስን "የገለጠላቸው" መንፈስ ቅዱስ መሆኑ ነው። እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ገልጦላቸው እንጂ ደርሰውበት አይደለም። ...ይቀጥላል

በእነዚህ ቀናት የሕይወት ቃል የሆነውን ጌታ ኢየሱስን እንድትሰሙት፥ በአይናችሁ እንድታዩት፥ እንድትመለከቱት፥ በእጆቻችሁ እንድትዳስሱት እየጸለይኩ ነዉ። This days I am praying for you, so that you may hear, see and look with yours eyes and handel with your hands the word of life who is Jesus. የጥበብና የመገለጥ መንፈስ እርሱን በማወቅ ይሰጣችሁ፥ አሜን አሜን!

We know How to prophecy, we know how to present highly organized and well articulated preachings and teachings, we know how to sing worship songs, but DO WE KNOW GOD? Have we seen and looked upon him? have we heard his most glorious voice? have we handeld him with our hands? Do we we have a personal experience and knowledge of God that makes us able to relate with him personally? Men and women of God we need the knowledge of God, we need a transfiguring experience with him, desire an EXPERIENCE! Get into the word and let the word lead you to an experience! -Victor @TheDeepThingsOfGod

Thank you all for showering me with your good wishes and blessings! Love you all!🥰

Thank you all for showering me with your good wishes and blessings! Love you all!🥰
+8
Thank you all for showering me with your good wishes and blessings! Love you all!🥰

photo content

photo content
+1

photo content
+9

30/10/2021 Not me, but He in me.🚨 October 30 the servant and the custodian of the mysteries of the MESSIAH and JEHOVAH was b
30/10/2021 Not me, but He in me.🚨 October 30 the servant and the custodian of the mysteries of the MESSIAH and JEHOVAH was brought to this world. Happy Born day. እኔ አይደለሁም፥ እርሱ ግን በእኔ።🚨 ጥቅምት 20 የክርስቶስ ባሪያ እና የእግዚአብሔር ሚስጥር መጋቢ ወደዚህኛው ዓለም እንዲገባ የተደረገበት ቀን ነዉ። መልካም ልደት።

30/10/2021 Not me, but He in me.🚨 October 30 the servant and the custodian of the mysteries of the MESSIAH and JEHOVAH was brought to this world. Happy Born day. እኔ አይደለሁም፥ እርሱ ግን በእኔ።🚨 ጥቅምት 20 የክርስቶስ ባሪያ እና የእግዚአብሔር ሚስጥር መጋቢ ወደዚህኛው ዓለም እንዲገባ የተደረገበት ቀን ነዉ። መልካም ልደት።

The word of God is the only reliable and adequate channel of news, hallelujah😁, Glory to Jehovah.

☝️ Stop trusting what the media tells you, and start trusting the word of God(the Bible.)

This days Media is the major channel of deception and evil. See how the news about COVID-19 vaccine and vaccination evolved.
This days Media is the major channel of deception and evil. See how the news about COVID-19 vaccine and vaccination evolved. This is why you will never trust the media! The only reliable and adequate source of news is the Bible, if you want to overcome all the deceptive lies of the devil, get into the word then see every other news in the light of scriptures. @TheDeepThingsOfTheSpirit አሁን አሁን ትልቁ አሳች እና የክፉ ሰርጥ( አስተላላፊ መንገድ) ሚዲያ ነዉ። ተመልከቱ እንዴት የ ኮቪድ-19 ክትባት ዜና በየጊዜው እርስ በራሱ የሚጣረስ እየሆነ እንደተለወጠ፥ ሚዲያዎች በፍጹም ማመን የሌለባችሁ ለዚህ ነዉ። ሙሉ በሙሉ ልንታመንበት የምንችለውን ዜና የሚሰጠው መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነዉ። በዚህ ምድር ያሉ አሳች የሆኑ የሰይጣን ውሸቶችን ማሸነፍ ከፈለክ፥ ወደ ቃሉ ግባ እናም ሌሎች ዜናዎችን ሁሉ በቅዱሳት መጽሐፍት ብርሃን ተመልከት። @TheDeepThingsOfTheSpirit

Jehovah is preparing a lash of cords to drive out all the abomination from the house(the temple)! እግዚአብሔር ቤተመቅደሱን ከክፋት ሁሉ የሚያ
Jehovah is preparing a lash of cords to drive out all the abomination from the house(the temple)! እግዚአብሔር ቤተመቅደሱን ከክፋት ሁሉ የሚያጸዳበትን ጅራፍ እያበጀ ነዉ።

REPENT THE MESSIAH IS COMING!
REPENT THE MESSIAH IS COMING!