cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ ሙሀደራዎች ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል።

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ የተወዳጁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ወርቁ @ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነውhttps://t.me/abuselman_ders

Больше
Рекламные посты
1 237
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+6830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ከፍ በይ ሱኡዲ! የአለማችን ፈርጥ  የሙስሊም ኩራት ነሽ የጠላሽ ይጠላ      ከፍ ይበል ባንዲራሽ ጣላትሽ ይቃጠል  ይፈር፤አይኑ  ይቅላ አማንሽ ይብዛልን     አይብለጥሽ ሌላ በ4ቱም አቅጣጫ  ቢፈለግ እስከ ዳር በአለም ላይ የለም  አንቺን ሚግደረደር በበይተል መዕሙር    ወደታች ትይዩ የምድራችን እምብርት  ተደርገሻል ልዩ በረሃ ላይ  ሆነሽ  የምድር ሰገነት የኢባዳ መስሪያ   አዝላቂ  ከጀነት የዓሊም መገኛ      የሀቅ  ወታደር የወህዩ መፍለቂያ  የተውሂዷ ሀገር ክፉሽን አንስማ   ካንቺ ይራቅ ችግር ክፉሽን ልንመኝ       ይቅርና እንኳን ስንሰማ  ያመናል  ሲገኝብሽ እንከን ጡንቻሽም ይፈርጥም  ሂጅልን ስትይ ከፍ ሀብትሽም ይቆለል    ማዕድኑ አይንጠፍ አንቺን ሊያንቋሽሽ  ሊያስጠላሽ ሚዳዳ   በተውሂድ ከፍታ   ሸሪኣ ፈረዳ ተፎካከሪበት    በረህማን እንግዳ ከባንዲራሽ አርፏል ከሊመተል ኡልያ ጠላትሽ ያዘቅዝቅ   ከፍ በይ ሱኡዲያ ለበይክ ለማለት     ልቤ ጓግቷልና እንዴት ነው  ሀረም እንዴት ነው መዲና በዓለም  ሙስሊም ላይ   በልቆሸሻ ታሞ ናፍቆትሽ አለበት        በደም ስር ታትሞ ጋራሽ ወርቅ ይሁን      ብትባይ አይበዛም ሀጅን እንድንፈፅም   እንድንጠጣ ዘምዘም ሰላምሽ ይብዛልን  ኸይርሽ ይፅና  ይርዘም አሏህ ሲያገራልን  እንድንመጣ እንግዲ የሙስሊም አለኝታ      ከፍ በይ ሱኡዲ። ✍በኢብን ሙዘሚል https://t.me/ibnmuzemil/1534 📎https://t.me/Adamaselefy/8052
Показать все...
*من محاسن الدولة السعودية حفظها الحافظ* أخي المسلم / تصور معي لو صار الحج بيد دولة غير هذه الدولة السنية في هذا العصر الحديث ماذا سيكون؟ فأكبر إنجاز لهذه الدولة وفقها الله هو إعلاء مظاهر التوحيد والسنة فلا قبور ولا مزارات ولا شركيات ولاخرافات ولاشيء يمس بالعقيدة أو يخذش في التوحيد. فقبل أن تكون هذه الدولة *كان الحج بيد الأشراف في أيام حكم الدولة العثمانية* كان الناس يذهبون للحج فإذا بهم يرجعون مشركون أشد شركا مما كانوا عليه من قبل لما يرون من كثرة القباب والأضرحة المبنية في البقيع وغيره وكانت الفرق الصوفية تقيم طقوسها من شطح وردح وأناشيد وسماع وغيره فكان الناس عندما يذهبون للحج يشتغلون بزيارة الأضرحة والآثار التي جاء الإسلام بالنهي عنها فلما حكمت هذه الدولة وفقها الله أزالت كل مظهر من مظاهر الشرك والبدعة ولهذا كل من تسمعونه يذمها فهو إما رافضي، أو ثوري خارجي أو صوفي قبوري، أو إمعة سمع الناس يقولون شيأ فهو يقول به. فنحمد الله على هذه النعمة التي منّ بها على بلاد الحرمين الشريفين أمن على التوحيد والسنة وأمن على الأنفس والممتلكات. أتمنى أن تصل هذه الكلمات المتواضعة لأكبر عدد من المسلمين نقل مستفاد
Показать все...
👍 2🎉 1
🌕የዑለማ ስጋ! እፍፍ ቢሉት ሚበን    አመድ አይሆንም ፍም ሺ ቢያሽሟጥጡት   ከዋክብት አይረግፍም   ማይካድ ሀቅ ነው      ምትታይ ደምቃ ሰዎች ስለጮሁ  አትወድቅም ጨረቃ ከመሬት አታርፍም       ከፍተዋን ለቃ! ያ'ቃተው ሁሉ     እንደሷ ማለት ከፍ ብርሃኗን ሊከልል  ይዘረጋል መዳፍ ሊሰቀል ሊያገኝ    ያለቦታው ቦታ ጀግናነው እንዲባል  በሰዎች   ይሁንታ ሊበትነው መታ      ተራራን በቴስታ ከችሎታው በላይ    ቀን ከሌት ሚያላዝን ራሱ ነው ተራራው    አሁን የሚያሳዝን? ተው ለራስህ እዘን  ለነፍስያህ ስጋ ይቅርብህ መርዝ ነው የኡለማ ስጋ!    ✍ኢብን ሙዘሚል t.me/ibnmuzemil https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3780
Показать все...
ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

👍 3🎉 1
06:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
🕋 يا كعبةَ الله قلبي فيكِ مكلومُ…🕋 | شعر. ناصر بن عبدالله الأحمد | أداء . ظفر النتيفات . 🕋ስለ ካዕባ መሳጭ የሆነ ግጥም🤌 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8022
Показать все...
13.86 MB
🎉 1
🤌በጥቅሉ በነዚህ አስር ቀናቶች የሚሰራ ማንኛውም መልካም ስራ በሌላ ጊዜ ከሚደረግ ጂሃድ ይበልጣል! !! 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📎https://t.me/Adamaselefy/8019
Показать все...
ከጂሀድም ይበልጣል!!!.mp310.21 KB
💎የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች‼️ 📌እንደነዚህ አይነት አጋጣሚዎችን አውቆ ሚሽቀዳደምባቸው… ! 📌የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች የተሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው! ↪️በመጨረሻም በአይሁዶች እሳት እየነደዱ ላሉት የፊሊስጤን ወንድሞቻችን ዱዓ በማድረግ ላይ ተንቢህ አለው! 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 📆ዙልሂጃ 03/1445 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8014
Показать все...
10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች.mp36.69 MB
👍 4
✅ ማታ በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው ሙሓደራ ⤵️ 🔖 10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ‼️ 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ ዙል ሂጃ 01/1445 ሂ 🕌 በሱና መስጂድ #አዳማ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy/7992
Показать все...
አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች!.mp311.66 MB
🎉 1
አዲስ ሙሀደራ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች…! በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=800ab20c8a5c737888
Показать все...
🎉 1
መሳጭ የሆነ ተክቢራ በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=ca7c0524e90e479924
Показать все...
‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق.. ‏والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى . ሰበር ዜና ‼️ የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች በመሆኑም  ነጌ ጁሙዓ  የዙልሂጃ #01 ሲሆን #ዒድ አል አድሃ  ደግሞ የሚመጣው እሁድ ሳምንት  ነው ‼️ 📎https://t.me/Adamaselefy
Показать все...
🎉 2👍 1