cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አብናሴብ ግብዐተ-ጥበብ(Abnaseb Entertainment)

ሰላም ቤተሰቦቻችን አብናሴብ ግብዐተ-ጥበብ(Abnaseb Enterainment) እንሰኛለን አላማችን ጥበብን ጥበብ የሚያሰኙ ግብዐቶች ማቅረብ እና ኪነ-ጥበብን በሶስተኛ አይኖቻችን አይቶ ማሳየት ነው!! ለበለጠ መረጃ @sew19 @Emuutiiye @Melke_23

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
259
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ደረሰ ደረሰ ደረሰ አቢላማ የቴአትር እና የፊልም ፕሮዳክሽን በተለያዩ የኪነጥበብ ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የቆዮትን ተማሪዎች ሊያስመርቅ ቀን ቆርጦ እርሶንም ቀጠሮ ማስያዙ ይታወሳል። ቀናት በቀናት ተተክተው እነሆ ቀጠሮአችን በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል፤እኛም የእርሶን የጥበብ ጥም ለማርካት ዝግጅታችንን አገባደን ቀናችንን በጉጉት በመጠበቅ ላይ እንገኛለን ። እርሶም ለጥበብ አፍቃሪ ለወዳጆ ያጋሩ ፤ላልሰማ ያሰሙ። መቼ ነበር? ካሉን 🦋ያስታውሱ 👉 ጥር 1/2014 ዓ.ም 👉 በኦሊያድ ሲኒማ 👉 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ አይቀርም #መቅረት_ያስቆጫልና። 👉 ሲመጡ ወቅቱን ባገናዘበ መልኩ ማስክ እና ሳኒታይዘር እንዳይለዮ 👉 ጊዜ ውድ ነውና ⏰ ሰአት ይከበር🙏 ለበለጠ መረጃ @sew19 ላይ ያናግሩን @abilam @abilam
Показать все...
👸👑👸 # ቻናላችንም በቅርቡ ለየት ያለ ነገር ሊጀምር አስቧል 🤔 እናም በናንተ ምርጫ ልናረግ ፈለግን 😷 እኔ ታለንት አለኝ ካሉ ቻናላችን join ብለው ይግቡ👇 👉@kidavine👈 👍👍👍👍 💃🕺🎹🎺🎷🎤🌅🌄🌠🎙🎙🎙 መወዳደር የሚፈልጉትን talent ይምረጡ🤫🤫🤫🤫 🤔 ምን ብናወዳድር ይመርጣሉ?? 👇👇👇👇👇 👉ይምጡ ታለንትዎን ያሳዩ ይወዳደሩ 🙏 ይሸለሙ 🏆 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🏆የውድድር አለም🏆 ✨ 1 = ጥንዶች ፎቶ ውድድር💑✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✨ 2=የድምፅ ውድድር🎤🎙🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✨3=የስዕል ውድድር📈📉💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 ✨ 4= home short video ውድድር 🎦⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 5=የግጥም ውድድር📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇 👉 እርሶም ሚፈልጉትን ይመረጡ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👇 ሀሳብ ካሎት ✍ @blackmanl 👈 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ https://t.me/kidus_official https://t.me/kidus_official
Показать все...
🌼JOin 🙏& 🦋Sher 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 @rasta_man_143🌼 🌼 @rasta_man_143🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #መልካም አዲስ አመት ይሁንልን እያልን #እንቁጣጣሽን ከኛጋ እስከዛ በሰላም ያድርሰን #በፍቅር #በጤና #በህይወት ያቆየን \ያድርሰን\2013 #Amen🙏 #Amen🙏 #Amen🙏
Показать все...
ውድ #የአቢላማ የቴአትር እና ፊልም ፕሮዳክሽን ቤተሰቦች እንደ ሁል ጊዜው $ሰላማችሁ ይብዛ እያልን ውዶቻችን ዛሬ #ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም #በኛ ቻናል የተጀመረውን አስደሳች #የግጥም ውድድር ልናስቀጥል ነው። ስለዚህ መወዳደር የምትፈልጉ እና የግጥም ችሎታ ያላችሁ #ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ ግጥሙን ከስማችሁ ጋር አያይዛችሁ @sew19 ላይ ላኩልን እና #በተመልካች ምርጫ ብቻ አሸናፊ የሆነውን ግጥም እንሸልማለን :: የውድድሩ የመጨረሻ(ማብቅያ) ቀን በዕለተ እሁድ ዕለት 21/10/2012 ማታ 2:00 ላይ ነው:: በዉድድሩ #1ኛ_ለወጣ 250 ሜ.ባ ኢንተርኔት ጥቅል #2ኛ_ለወጣ 100 ሜ.ባ ኢንተርኔት ጥቅል #3ኛ_ለወጣ 75 ሜ.ባ ኢንተርኔት ጥቅል ምንሸልም መሆኑን በደስታ እንገልፃለን:: ጥብቅ #ማስጠንቀቂያ የራስ ያልሆነን ግጥም ለውድድር ማቅረብ በቀጥታ ከውድድር ያሰርዛል:: ሰላማችሁ ይብዛልን! @abilam @abilam @abilam @abilam
Показать все...
ቴሌግራም መስመር ላይ ነህ አንብበው ላንተ ነው/ላነቺም ነው። 1 ደቂቃ ብቻ! ፓውሎ ኪሊዮ' እዲህ አለ ሰዎች እንዲረዱህ ከመጠን በላይ አትድከም ሰዎች እንደሆኑ የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ነውና ። አንድቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ ፤ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው ። ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ አንድ ሕግ አክብር ፈጽሞ ራስህን አትዋሽ ። የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው ። ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ " አይሳካልኝም " የሚል ፍርሃት ። በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችለው ቛንቛ አለ " ፍቅር " ! ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ ! ምንም ምክንያት ከማያሻቸው ነገሮች አንዱ ማፍቀር ነው ። አንድ ነገር አስታውስ ልብህ ያለበት ቦታ ሀብትህም ተቀምጧል መረጃውን ከ ዙኪ ሸዋ አገኘውት ተስፋ ጽዮን ነበርኩ ከተመቻቹ ገጼን በመውደድና በማጋራት ለሌሎችም ይጋብዙ https://m.facebook.com/Tesfa-Tsion-1658960051012450/?ref=opera_speed_dial
Показать все...
Tesfa Tsion

Tesfa Tsion, Adama. 246 likes · 2 talking about this. ስለ ጥበባዊ ነገሮች ንቁ ተሳታፊ ነኝ። አለፍ ሲልም በሀገሬ ለመጣ እንደ ፖለቲከኛም ያረገኛል። ያው ሀገር ስለሆነ ነው።

@abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam በትክክል የኪነ-ጥበብ አፍቃሪ ከሆናችሁ ብቻ ተቀላቀሉ አለበለዚያ ወደ ላይ ይላችዄል በእውነት እንዳትገቡ ! #አቢላማ_የቴአትር_እና_ፊልም_ማሰልጠኛ_ፕሮዳክሽን @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam @abilam
Показать все...
አቢላማ የፊልም እና የቴአትር ኘሮዳክሽን
የቴአትር ትምህርት(ስልጠና)
የፊልም ጥበብ ስልጠና እና የሻዶ ትርኢት ትምህርት ለመወሰድ
የተለያዪ የሙዚቃ ክሊፖች ለማሰራት
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ
አጠቃላይ ውጤት እና አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋል::
Показать все...
ውድድሩ በይፋ ተጠናቋል:: ከአሁን በጏላ ያሉ የተመልካች ድምፆች ነጥብ አይኖራቸውም #ያብስራ ከ አሰላ 47 #ቤቲ ከናዝሬት 44 #ውዴ ከ አሰላ 47 #አማን ከአሰላ 14
Показать все...
ሰላም ወዶቻችን የድምፃሚያኑ ውድድር ዛሬ ማታ 3:00 ፍፃሜውን ያገኛል!
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.