cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Addis Ababa Education Bureau

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

Больше
Рекламные посты
107 917
Подписчики
-124 часа
+1737 дней
+1 12030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
. ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል . መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል . መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ይጀምራል . መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል . ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል . ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል . ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል . ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት . ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል . የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል . ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል . ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል . ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል . ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል ማሳሰቢያ፡- 1. በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት አሉ፡፡ 2. ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ ነው፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
3 624124Loading...
02
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት አተገባበር በማስፈለጉ የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡ . ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት . ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል . ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል
3 877161Loading...
03
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ ባስተላለፉት መልዕክት ቼክሊስቱን ማዘጋጀት ያስፈለገው ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ በሚገኙ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የድጋፍና ክትትል ስራ በመስራት ተቋማቱ ተቀራራቢ አፈጻጸም እንዲያስመዘግቡ ለማስቻል መሆኑን ገልጸው ከቢሮ ጀምሮ በየደረጃው የሚገኙ ሱፐርቫይዘሮችም በቼክሊስቱ መሰረት በተቋማቱ ተገቢውን የድጋፍና ክትትል ስራ በመስራት ለመማር ማስተማር ሂደቱ ውጤታማነት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
3 9132Loading...
04
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የ2016 ዓ.ም አፈጻጸም እና 2017 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የ2016 ዓ.ም አፈጻጸም እና 2017 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ (ሰኔ7/2016ዓ.ም)በውይይቱበሁለቱም ቋንቋዎች የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ የሱፐርቫይዘር አስተባባሪዎች የተገኙ ሲሆን ከመሪ እቅድ ጋር የተሳሰረ እቅድና ሪፖርትእንዲሁም ወጥነት ባለው መልኩ ከቅድመ አንደኛ እስከ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ድጋፍና ክትትል ለማድረግ በተዘጋጀ ቼክሊስት ላይ ውይይት ተደርጓል ፡፡ ቼክሊስቶቹ በአማርኛ ፤በአፋን ኦሮሞ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች በክሊኒካል ሱፐርቪዥን እና አስተዳደራዊ ሱፐርቪዥን ላይ ትኩረት አድርገው መዘጋጀታቸው በመርሀ ግብሩ ተገልጿል ፡፡ ቀደም ሲል በ2017 ዓ.ም እቅድ ነባራዊ ሁኔታ ታሳቢ ተደርጎ እንዲከለስ መግባበባት ላይ መደረሱን ያስታወሱት የትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጸጋዬ አሰፋ በታሰበው መሰረት እቅዱን የማጠናቀቅና ቼክሊስቶችን የማዘጋጀት ስራዎች በአግባቡ መከናወናቸውን አብራርተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እቅድና በጀት ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ ተገኝተው የእቅድ ግብና አላማ አሰራርና አቀማመጥ ላይ ድጋፍና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
3 7891Loading...
05
የውይይቱ ተሳታፊ የግል ትምህርት ቤት ባሀብቶችም ሆኑ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች ሜቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እያከናወነ የሚገኘውን የበጎ አድራጎት ተግባር መደገፍ የሚሰጠው የመንፈስ እርካታ ከፍተኛ መሆኑን በመግለጽ ማዕከሉን በቋሚነት ለመርዳት የአባልነት ፎርም በሙላትም ሆነ ሎሎች ተመሳሳይ ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
5 3903Loading...
06
የግል ትምህርት ተቋማት ለሜቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ እንዲያደርጉ የማዕከሉ መስራች ወጣት ቢኒያም በለጠ ጥሪ አቀረበ። (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) የማዕከሉ መስራች ጥሪውን ያስተላለፈው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ከግል ትምህርት ተቋማት ባለቤቶች ጋር በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ተገኝቶ ባለሀብቶቹ ወላጆችን ጨምሮ የትምህርት ቤት ማህበረሰቦቻቸውን አስተባብረው ለማዕከሉ ድጋፍ የሚያደርጉበትን ፎርም እንዲሞሉ በተደረገበት ወቅት ነው። ሜቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አዲስ አበባን ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 28 ቅርንጫፎች ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን ከ7,500 በላይ የሚሆኑ አረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማንን ከወደቁበት በማንሳት እየረዳ እንደሚገኝ የማዕከሉ መስራች ቢኒያም በለጠ ጠቁሞ የማዕከሉ የቀን ወጪ 1.5 ሚሊዮን ብር አከባቢ መሆኑን እና ምንም አይነት ቋሚ ገቢ ሳይኖረው በደጋግ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እዚህ ደረጃ መድረሱን በመግለጽ የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች የተማሪዎችን እና ወላጆቻቸውን ጨምሮ መምህራንን እና የአስተዳደር ሰራተኞችን አስተባብረው ለማዕከሉ በቋሚነት በየወሩ አቅም በፈቀደ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል። ወጣት ቢኒያም መልዕክቱን በመቀጠል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ ሌሎች የቢሮው እና የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮች ማዕከሉን ለመርዳት እያደረጉ ለሚገኘው አስተዋጽኦ በራሱና ድጋፍ በሚደረግላቸው ወገኖች ስም ምስጋና አቅርቦ ተማሪዎችና መምህራን ወደ ማዕከሉ በመምጣት የበጎ ፍቃድ ተግባራትን በማከናወን ወገኖቻቸውን እንዲያበረታቱም ጥሪ አቅርቧል።
4 9606Loading...
07
ምክትል ቢሮ ኃላፊው አክለውም ትምህርት ተቋማት የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪ ምዝገባ ከሰኔ 24 እስከ 30 እንዲሁም የአዲስ ተማሪ ምዝገባ ከጳጉሜ 1 እስከ 5 መሆኑን እና የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 6/2017 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀመር ለ2017ዓ.ም በተዘጋጀው የትምህርት ካላንደር መቀመጡን ገልጸዋል። ቢሮው ከበባለስልጣ መስሪያ ቤቱ በጋራ በመሆን የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ተቋማት በተመሳሳይ የትምህርት ካላንደር ወጥ የሆነ ስርአተ ትምህርት ተግባራዊ እንዲያደርጉ ተገቢውን ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ ሲገልጹ በትምህርት ፖሊሲው በተቀመጠው ስርአተ ትምህርት ላይ ጥሰት በፈጸሙ 27 የግል ትምህርት ተቋማት የዕውቅና ፍቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራስካሄጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ አስታውዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
4 72828Loading...
08
በ2017 ዓ.ም የትምህርት ካላንደር እና በመጽሐፍ አቅርቦት ዙሪያ ከግል ትምህርት ቤት ባለሀብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ። (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) ውይይቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን በመርሀ ግብሩ የሁለቱ ተቋማት አመራሮችና የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራስካሄጅ አቶ ዳኘው ገብሩ በውይይቱ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት የግል ትምህርት ተቋማት ከመንግስት ጋር በአጋርነት በትውልድ ግንባታ ሂደቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኙ ጠቁመው ወቅቱ የ2016ዓ.ም የማጠቃለያ ምዕራፍ እንደመሆኑ ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ከወዲሁ በቂ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ እንዲቻል ታስቦ ውይይቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። በ2017ዓ.ም የተማሪ መጽሐፍ ጥምርታን አንድ ለአንድ ለማድረግ ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን እና ለዚህም እንዲሆን ከስምንት ሚሊዮን ኮፒ በላይ መጽሐፍት ታትመው ስርጭት ላይ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር ገልጸው ተቋማቱ የዘንድሮውን ትምህርት ሲያጠናቅቁ ለተማሪዎች መጽሐፍ በመስጠት ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ ዝግጁ እንዲሆኑ ማድረግ እንደሚገባቸው አስረድተዋል።
5 44225Loading...
09
"በአራዳ ክፍለ ከተማ ይኽው እየሠራሁበት፣ እየበላሁበት፣ እየጠጣሁበት፣ እየተመጻደኩ፣ ልጆቼንም እያሳደኩ፣ ሰርጉንም እየሰረግኩ፣ ዓለም የሚያየውንም እያየሁበት ነው” ይላሉ በኩራት። የሚማሩት ደግሞ መሃል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም ቤተክርስትያን ሸዋ ዳቦ አካባቢ የሚገኘው አፄ ናኦድ ትምህርት ቤት ነው። ሦስት ጊዜ ስምንተኛ ክፍልን በመውደቃቸው የተነሳ “ከእኔ ጋር እየተማሩ የነበሩት አልፈውኝ ሄደዋል። ብዙ ናቸው። 9ኛም፣ አስረኛም የደረሱ አሉ” ብለዋል ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ።
8 78513Loading...
10
ለ4ኛ ጊዜ ለ8ኛ ክፍል ፈተና የተቀመጡት የ76 ዓመቱ አዛውንት አቶ ኃይሉ ለማ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ኃይሉ ለማ ለአራተኛ ጊዜ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ዘንድሮ ወስደዋል። ለሚያያቸው አርጅተዋል፤ የፊታቸው ቆዳ ቢሸበሸብም፣ ጥርሳቸውም እያለቀ ቢሆንም፣ ሲናገሩ ግን ድምጻቸው ላይ ያለው ጉልበት የጎረምሳ ነው። በተለይ ስለትምህርታቸው ሲናገሩ ሌላ ተማሪን ወኔ ያስይዛሉ። ከትምህርት ቀጥሎ የሚወዱት ግብርና እና ቀረርቶ እንደሆነ የሚናገሩት አቶ ኃይሉ፣ ምንም እንኳ ዘንድሮ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ለአራተኛ ጊዜ ቢፈተኑም እንደሚያልፉ ተስፋ አድርገዋል። የ76 ዓመቱ አዛውንት ኩረጃ እንደማይወዱ እና በራሳቸው ጥረት እና እውቀት ፈተናውን ማለፍ እንደሚፈልጉም አክለው ተናግረዋል። “ቃል ለምድር ለሰማይ እሰጣለሁ መኮረጅ አልወድም። በራሴ አንጎል ፈጣሪ ከወሰደኝ [ካሳለፈኝ] ይውሰደኝ [ያሳልፈኝ]። የተኮረጀ ነገር ወይ ቁልቁል ይመልሳል፣ ወይ ይጥል ይሆናል እንጂ አይጠቅምም።” በአርሲ ሮቤ ተወልደው ያደጉት አቶ ኃይሉ በልጅነታቸው ቤተሰቦቻቸው የሃይማኖት ትምህርት እንዲማሩ ይፈልጉ እንደነበር ያስታውሳሉ። ነገር ግን የአቶ ኃይሉ የልጅነት ልብ የነበረው ከትምህርት ውጪ ግብርና ላይ ነበር። “በልጅነቴ ቤተሰቦቼ ትምህርት ቤት ሲያስገቡኝ እየጠፋሁ አያቶቼ ዘንድ እሄድ ነበር” የሚሉት አቶ ኃይሉ “መልካም ሴት እወዳለሁ። እርሻ እወዳለሁ እያልኩ ስሸልል ቤተሰቦቼ ሊድሩኝ ወሰኑና አገባሁ።” አቶ ኃይሉ በወታደራዊው የደርግ መንግሥት ብሔራዊ ውትድርና እንዲዘምቱ መገደዳቸውን ገልጸው፤ ከዚያ ሲመለሱም ግብርና ላይ ማተኮራቸውን ያወሳሉ። የሰባት ልጆች አባት የሆኑት አቶ ኃይሉ በ1990 ዓ.ም. ነው ወደ አዲስ አበባ የመጡት። “
9 04546Loading...
11
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
9 5272Loading...
12
የሲዳማ ብሔራዊ ክልል አመራሮች በቦሌ ክፍለ ከተማ ጉብኝት አደረጉ፡፡ (ሰኔ 6 /2016 ዓ.ም) የክልሉ የአመራሮች ቡድን በጉብኝቱ በክፍለ ከተማው አስተዳደር ቅጥር ግቢ የሕፃናት ማቆያ እንዲሁም በክፍለ ከተማው የሚገኙ መዋዕለ ሕፃናትን የተመለከተ ሲሆን፣ ስለማዕከላቱ የሥራ እንቅስቃሴም ገለፃ ተደርጎለታል፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ዓለምጸሐይ ሺፈራው የሲዳማ ብሔራዊ ክልል አመራሮች በቦሌ ክፍለ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ለመመልከት በመምጣታቸው አመስግነው የክፍለ ከተማው አስተዳደር ምቹ የሥራ አካባቢን ለመፍጠር እንዲሁም አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን በማከናወን ተጨባጭ ውጤቶችን በማስመዝገብ ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ መንግሥት ለሕፃናት ጤናማ አስተዳደግ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት የክፍለ ከተማው አስተዳደር የሕፃናት ማቆያዎችና መዋዕለ ሕፃናትን በማስፋፋት ሰፊ ሥራ እየሠራ እንደሚገኝም ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ አክለው አመልክተዋል፡፡ የክልሉ አመራሮች በበኩላቸው በቦሌ ክፍለ ከተማ በተመለከቱት የሥራ እንቅስቃሴ ጠቃሚ ተመክሮዎችን ማግኘታቸውን ገልጸው፣ተቋማትን ለሥራ ምቹ በማድረግ ክፍለ ከተማው ያደረገው እንቅስቃሴ የሚደነቅና ለክልላቸውም በአርአያነት የሚወሰድ እንደሆነ አመልክተዋል፡፡
10 0581Loading...
13
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
10Loading...
14

12 0527Loading...
15
ከተማ አቀፉ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ። (ሰኔ 5/2016 ዓ.ም) ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 182 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለሁለት ቀን ተ ሰጥቶ በሰላም መጠናቀቁን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ በከተማ አስተዳደሩ የ2016ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ከተመዘገቡ ተማሪዎች መካከል ከአቅም በላይ በሆነ ችግር እና ከሀገር ውጭ በመሆናቸው ፈተናውን መውሰድ ካልቻሉ ጥቂት ተማሪዎች በስተቀር 99% የሚሆኑት መፈተናቸውን ጠቁመው ፈተናው በአማርኛ ስርአተ ትምህርት ለተማሩ ተማሪዎች በስድስት የትምህርት አይነት እንዲሁም ለአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ተማሪዎች ደግሞ በስምንት የትምህርት አይነቶች መሰጠቱን አስታውቀዋል። አቶ ዲናኦል አክለውም በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች የተመደቡ የጸጥታ አካላትና የፈተና አስፈጻሚዎች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ በመወጣታቸው ምስጋና አቅርበው ከሰኔ 12 እስከ 14/2016ዓ.ም የሚሰጠው ከተማ አቀፉ የ2016ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት መጠናቀቃቸውንም አስገንዝበዋል።
11 5726Loading...
. ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል . መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል . መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ይጀምራል . መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል . ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል . ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል . ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል . ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት . ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል . የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል . ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል . ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል . ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል . ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል ማሳሰቢያ፡- 1. በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት አሉ፡፡ 2. ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ ነው፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Показать все...
👍 17 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት አተገባበር በማስፈለጉ የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡ . ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት . ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል . ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል
Показать все...
👍 2
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ ባስተላለፉት መልዕክት ቼክሊስቱን ማዘጋጀት ያስፈለገው ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ በሚገኙ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የድጋፍና ክትትል ስራ በመስራት ተቋማቱ ተቀራራቢ አፈጻጸም እንዲያስመዘግቡ ለማስቻል መሆኑን ገልጸው ከቢሮ ጀምሮ በየደረጃው የሚገኙ ሱፐርቫይዘሮችም በቼክሊስቱ መሰረት በተቋማቱ ተገቢውን የድጋፍና ክትትል ስራ በመስራት ለመማር ማስተማር ሂደቱ ውጤታማነት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Показать все...
👍 4 3👏 1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የ2016 ዓ.ም አፈጻጸም እና 2017 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የ2016 ዓ.ም አፈጻጸም እና 2017 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ (ሰኔ7/2016ዓ.ም)በውይይቱበሁለቱም ቋንቋዎች የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ የሱፐርቫይዘር አስተባባሪዎች የተገኙ ሲሆን ከመሪ እቅድ ጋር የተሳሰረ እቅድና ሪፖርትእንዲሁም ወጥነት ባለው መልኩ ከቅድመ አንደኛ እስከ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ድጋፍና ክትትል ለማድረግ በተዘጋጀ ቼክሊስት ላይ ውይይት ተደርጓል ፡፡ ቼክሊስቶቹ በአማርኛ ፤በአፋን ኦሮሞ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች በክሊኒካል ሱፐርቪዥን እና አስተዳደራዊ ሱፐርቪዥን ላይ ትኩረት አድርገው መዘጋጀታቸው በመርሀ ግብሩ ተገልጿል ፡፡ ቀደም ሲል በ2017 ዓ.ም እቅድ ነባራዊ ሁኔታ ታሳቢ ተደርጎ እንዲከለስ መግባበባት ላይ መደረሱን ያስታወሱት የትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጸጋዬ አሰፋ በታሰበው መሰረት እቅዱን የማጠናቀቅና ቼክሊስቶችን የማዘጋጀት ስራዎች በአግባቡ መከናወናቸውን አብራርተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እቅድና በጀት ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ ተገኝተው የእቅድ ግብና አላማ አሰራርና አቀማመጥ ላይ ድጋፍና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
Показать все...
👍 5
የውይይቱ ተሳታፊ የግል ትምህርት ቤት ባሀብቶችም ሆኑ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች ሜቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እያከናወነ የሚገኘውን የበጎ አድራጎት ተግባር መደገፍ የሚሰጠው የመንፈስ እርካታ ከፍተኛ መሆኑን በመግለጽ ማዕከሉን በቋሚነት ለመርዳት የአባልነት ፎርም በሙላትም ሆነ ሎሎች ተመሳሳይ ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Показать все...
👍 6
የግል ትምህርት ተቋማት ለሜቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ እንዲያደርጉ የማዕከሉ መስራች ወጣት ቢኒያም በለጠ ጥሪ አቀረበ። (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) የማዕከሉ መስራች ጥሪውን ያስተላለፈው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ከግል ትምህርት ተቋማት ባለቤቶች ጋር በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ተገኝቶ ባለሀብቶቹ ወላጆችን ጨምሮ የትምህርት ቤት ማህበረሰቦቻቸውን አስተባብረው ለማዕከሉ ድጋፍ የሚያደርጉበትን ፎርም እንዲሞሉ በተደረገበት ወቅት ነው። ሜቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አዲስ አበባን ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 28 ቅርንጫፎች ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን ከ7,500 በላይ የሚሆኑ አረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማንን ከወደቁበት በማንሳት እየረዳ እንደሚገኝ የማዕከሉ መስራች ቢኒያም በለጠ ጠቁሞ የማዕከሉ የቀን ወጪ 1.5 ሚሊዮን ብር አከባቢ መሆኑን እና ምንም አይነት ቋሚ ገቢ ሳይኖረው በደጋግ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እዚህ ደረጃ መድረሱን በመግለጽ የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች የተማሪዎችን እና ወላጆቻቸውን ጨምሮ መምህራንን እና የአስተዳደር ሰራተኞችን አስተባብረው ለማዕከሉ በቋሚነት በየወሩ አቅም በፈቀደ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል። ወጣት ቢኒያም መልዕክቱን በመቀጠል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ ሌሎች የቢሮው እና የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮች ማዕከሉን ለመርዳት እያደረጉ ለሚገኘው አስተዋጽኦ በራሱና ድጋፍ በሚደረግላቸው ወገኖች ስም ምስጋና አቅርቦ ተማሪዎችና መምህራን ወደ ማዕከሉ በመምጣት የበጎ ፍቃድ ተግባራትን በማከናወን ወገኖቻቸውን እንዲያበረታቱም ጥሪ አቅርቧል።
Показать все...
👍 5 4
ምክትል ቢሮ ኃላፊው አክለውም ትምህርት ተቋማት የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪ ምዝገባ ከሰኔ 24 እስከ 30 እንዲሁም የአዲስ ተማሪ ምዝገባ ከጳጉሜ 1 እስከ 5 መሆኑን እና የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 6/2017 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀመር ለ2017ዓ.ም በተዘጋጀው የትምህርት ካላንደር መቀመጡን ገልጸዋል። ቢሮው ከበባለስልጣ መስሪያ ቤቱ በጋራ በመሆን የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ተቋማት በተመሳሳይ የትምህርት ካላንደር ወጥ የሆነ ስርአተ ትምህርት ተግባራዊ እንዲያደርጉ ተገቢውን ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ ሲገልጹ በትምህርት ፖሊሲው በተቀመጠው ስርአተ ትምህርት ላይ ጥሰት በፈጸሙ 27 የግል ትምህርት ተቋማት የዕውቅና ፍቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራስካሄጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ አስታውዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Показать все...
👍 4 3👌 1
በ2017 ዓ.ም የትምህርት ካላንደር እና በመጽሐፍ አቅርቦት ዙሪያ ከግል ትምህርት ቤት ባለሀብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ። (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) ውይይቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን በመርሀ ግብሩ የሁለቱ ተቋማት አመራሮችና የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራስካሄጅ አቶ ዳኘው ገብሩ በውይይቱ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት የግል ትምህርት ተቋማት ከመንግስት ጋር በአጋርነት በትውልድ ግንባታ ሂደቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኙ ጠቁመው ወቅቱ የ2016ዓ.ም የማጠቃለያ ምዕራፍ እንደመሆኑ ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ከወዲሁ በቂ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ እንዲቻል ታስቦ ውይይቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። በ2017ዓ.ም የተማሪ መጽሐፍ ጥምርታን አንድ ለአንድ ለማድረግ ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን እና ለዚህም እንዲሆን ከስምንት ሚሊዮን ኮፒ በላይ መጽሐፍት ታትመው ስርጭት ላይ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር ገልጸው ተቋማቱ የዘንድሮውን ትምህርት ሲያጠናቅቁ ለተማሪዎች መጽሐፍ በመስጠት ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ ዝግጁ እንዲሆኑ ማድረግ እንደሚገባቸው አስረድተዋል።
Показать все...
👍 7 5👏 1
"በአራዳ ክፍለ ከተማ ይኽው እየሠራሁበት፣ እየበላሁበት፣ እየጠጣሁበት፣ እየተመጻደኩ፣ ልጆቼንም እያሳደኩ፣ ሰርጉንም እየሰረግኩ፣ ዓለም የሚያየውንም እያየሁበት ነው” ይላሉ በኩራት። የሚማሩት ደግሞ መሃል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም ቤተክርስትያን ሸዋ ዳቦ አካባቢ የሚገኘው አፄ ናኦድ ትምህርት ቤት ነው። ሦስት ጊዜ ስምንተኛ ክፍልን በመውደቃቸው የተነሳ “ከእኔ ጋር እየተማሩ የነበሩት አልፈውኝ ሄደዋል። ብዙ ናቸው። 9ኛም፣ አስረኛም የደረሱ አሉ” ብለዋል ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ።
Показать все...
👍 30😁 6💯 6 2👌 2👀 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለ4ኛ ጊዜ ለ8ኛ ክፍል ፈተና የተቀመጡት የ76 ዓመቱ አዛውንት አቶ ኃይሉ ለማ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ኃይሉ ለማ ለአራተኛ ጊዜ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ዘንድሮ ወስደዋል። ለሚያያቸው አርጅተዋል፤ የፊታቸው ቆዳ ቢሸበሸብም፣ ጥርሳቸውም እያለቀ ቢሆንም፣ ሲናገሩ ግን ድምጻቸው ላይ ያለው ጉልበት የጎረምሳ ነው። በተለይ ስለትምህርታቸው ሲናገሩ ሌላ ተማሪን ወኔ ያስይዛሉ። ከትምህርት ቀጥሎ የሚወዱት ግብርና እና ቀረርቶ እንደሆነ የሚናገሩት አቶ ኃይሉ፣ ምንም እንኳ ዘንድሮ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ለአራተኛ ጊዜ ቢፈተኑም እንደሚያልፉ ተስፋ አድርገዋል። የ76 ዓመቱ አዛውንት ኩረጃ እንደማይወዱ እና በራሳቸው ጥረት እና እውቀት ፈተናውን ማለፍ እንደሚፈልጉም አክለው ተናግረዋል። “ቃል ለምድር ለሰማይ እሰጣለሁ መኮረጅ አልወድም። በራሴ አንጎል ፈጣሪ ከወሰደኝ [ካሳለፈኝ] ይውሰደኝ [ያሳልፈኝ]። የተኮረጀ ነገር ወይ ቁልቁል ይመልሳል፣ ወይ ይጥል ይሆናል እንጂ አይጠቅምም።” በአርሲ ሮቤ ተወልደው ያደጉት አቶ ኃይሉ በልጅነታቸው ቤተሰቦቻቸው የሃይማኖት ትምህርት እንዲማሩ ይፈልጉ እንደነበር ያስታውሳሉ። ነገር ግን የአቶ ኃይሉ የልጅነት ልብ የነበረው ከትምህርት ውጪ ግብርና ላይ ነበር። “በልጅነቴ ቤተሰቦቼ ትምህርት ቤት ሲያስገቡኝ እየጠፋሁ አያቶቼ ዘንድ እሄድ ነበር” የሚሉት አቶ ኃይሉ “መልካም ሴት እወዳለሁ። እርሻ እወዳለሁ እያልኩ ስሸልል ቤተሰቦቼ ሊድሩኝ ወሰኑና አገባሁ።” አቶ ኃይሉ በወታደራዊው የደርግ መንግሥት ብሔራዊ ውትድርና እንዲዘምቱ መገደዳቸውን ገልጸው፤ ከዚያ ሲመለሱም ግብርና ላይ ማተኮራቸውን ያወሳሉ። የሰባት ልጆች አባት የሆኑት አቶ ኃይሉ በ1990 ዓ.ም. ነው ወደ አዲስ አበባ የመጡት። “
Показать все...
👍 48😁 8 6👏 4🫡 4🥰 3