ru
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Открыть в Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Больше
7 475
Подписчики
Нет данных24 часа
-177 дней
-11930 дней
Архив постов
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል የትዳር አጋርህን መለወጥ አትችልም - Biruk & Tihut https://terakiapp.page.link/KtUU

በአዲሱ የ NatiPedia ፖድካስት ክፍል The Voice Inside Your Head |Self-talk https://terakiapp.page.link/8EA8

በ62ኛው የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል Introduction to Lutheranism (with Rev. Erick) 5-5 https://terakiapp.page.link/LNmn

በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል ፍቅር ማካፈል ነው - ከ Kaleab Yilma Abebe ጋር የተደረገ ቆይታ https://terakiapp.page.link/gN3n

በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል ልቦለድ እና ራስ አገዝ ክፍል ሁለት https://terakiapp.page.link/djzR

አዲስ ፖድካስት - መምህር አብራራው ዶ/ር እጓለ ገ/ዮሀንስ በንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት በኢትዮጵያ ራድዮ ከወቅቱ የቀደሙበትን ዕውቀት ያካፍሉበት የነበር የራድዮ ፕሮግራም ሲሆን እኛም እኚህን የሀገር ባለውለታ ለመዘከር እንዲሁም እሳቸውን ከመሰሉ ሰዎች ያገኘነውን ትምህርት ለተቀባይ ለማስተላለፍና ለመስጠት ከኬዛ አፍሪቃ ፕሮዳክሽን በመተባበር ይህን ፖድካስት ይዘንላችሁ መጣን፡፡ https://terakiapp.page.link/pek8

በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል ቴንሀግ ለምን ሜሰን ማውንት አጥብቀው ፈለጉት? https://terakiapp.page.link/3Ywg

📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - አንስታይን ✍🏽ድርሰት: ዋልተር አይዛክሰን ይሄ ወደር የለሽ ሳይንቲስት ለመፍጠር እና ለማሰብ ምን እንደሚያነሳሳውን የሚተርክ ፤ዋልተር አይዛክሰን የፃፈው የአንስታይን
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - አንስታይን ✍🏽ድርሰት: ዋልተር አይዛክሰን ይሄ ወደር የለሽ ሳይንቲስት ለመፍጠር እና ለማሰብ ምን እንደሚያነሳሳውን የሚተርክ ፤ዋልተር አይዛክሰን የፃፈው የአንስታይንን የህይወት ታሪክ (2008) የሚያሳይ መፅሀፍ ነው። በመጨረሻም፤ አንስታይንን አንስታይን ያደረጉት ብዙ ነገሮች መሆናቸውን ከነዚህም ውስጥ፤ አመጸኛ ተፈጥሮው፤ ከፍተኛ የማወቅ ጉጉቱ እና ለግለሰብ ነፃነት ያለው ቁርጠኝነት የሚያስቃኝ ነው። ▶️አንስታይን - https://terakiapp.page.link/FyML #አንስታይን #ትረካ #ቅልብጭ

በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከኤፍሬም ጋር የተደረገ ቆይታ | ሰላም የልጆች መንደር https://terakiapp.page.link/ERB8

በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል Declan rice የ £100M ተጨዋች ነው? https://terakiapp.page.link/TAZR

ዒድ ሙባረክ!🕋 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!🕋 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል MHM in humanitarian crisis| የወር አበባ በሰብዐዊ ቀውስ ውስጥ https://terakiapp.page.link/ezDm

አዲስ ፖድካስት - Ankh Sport አንቅህ እስፖርት አግርኳስ ላይ ያተኮረ በጥልቀት ➠ተጨዋች መገምገም ➠ ጨዋታዋችን መገምገም ➠ ታክቲካል ሀሳቦች የሚነሱበት ➠ታሪኮች የሚነሱበት ገፅ ነው። ቤተሰብ ይሁኑ እንላለን! https://terakiapp.page.link/sxDY

በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል ማነው ተከታይህ? | ከ ይዲዲያ ጋር የተደረገ ቆይታ https://terakiapp.page.link/JiCL

በ አዲሱ የ Kalandras ፖድካስት ክፍል ቃልኪዳን ታደሰ https://terakiapp.page.link/aBH2

በ87ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ቁጥጥሩ ባይበዛስ? https://terakiapp.page.link/M96d

በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል Vision Pro https://terakiapp.page.link/9ZK5

📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ቡድን ሲመራ ✍🏽ድርሰት: አሌክስ ፈርጉሰን እና ማይክል ሞሪትዝ ፈርጉሰን በእግር ኳስ ውስጥ ካሉ በጣም ከባድ ተግሣጽ ሰጪዎች አንዱ ናቸው። ከስምንት ጨዋታዎች አሸናፊ
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ቡድን ሲመራ ✍🏽ድርሰት: አሌክስ ፈርጉሰን እና ማይክል ሞሪትዝ ፈርጉሰን በእግር ኳስ ውስጥ ካሉ በጣም ከባድ ተግሣጽ ሰጪዎች አንዱ ናቸው። ከስምንት ጨዋታዎች አሸናፊነት በኋላ ቡድናቸው በዚያ የውድድር ዘመን አንድም ጨዋታ እንደማይሸነፍ ለጋዜጠኞች ተናገሩ። ሆኖም ከዚህ ድፍረት የተሞላበት ንግግር በኋላ፤ ቡድኑ ከአንድ ጨዋታ በስተቀር ሁሉንም ጨዋታዎች ተሸንፎ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ። ▶️ቡድን ሲመራ - https://terakiapp.page.link/qHdq #ቡድን_ሲመራ #ትረካ #ቅልብጭ

በአዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል አሁን {NOW} https://terakiapp.page.link/TKHk

በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የሰኔ 19 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/GR3i