cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Quotes 101

Relatable quotes and memes For cross @blessedloner

Больше
Рекламные посты
358
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🌙 moon 📌⬇️ Profile hd pictures
Показать все...
💛Iphone 💜📱
🥇Samsung 📱
💻Huawei❤️‍🩹
⚡️4K anime gallery⚡️ -Anime episode -pictures and -questions
Показать все...
Let me see it👍
Join😊
I like anime 💜
As we all suffer greatly from uncertainty, clarity is a love language.
Показать все...
ህይወት ወደ ሆነው ክርስቶስ ተጠጉ እንጂ ላይፋችሁን አትቅጩ! @quotesmemes
Показать все...
Показать все...
The thing about this generation is that almost no one seems to feel like they fit in it. Everyone is an old soul, or born too late, or craves for times he hasn't lived in, or is nostalgic for things he's never experienced. This consequently makes one fit right in the generation since everyone around him feels the same way too. If you feel like you don't fit in too.. well good news, look around, you're right at home. If you actually feel like you do fit in this generation tho, you're the minority, you're the outcast. You are the one who does not fit in. If you go ahead and say, "Well, I guess I don't fit in," Then that loops you right back in my friend, because feeling like you don't fit in is actually the defining characteristic of the generation. Catch-22.
Показать все...
Repost from HOME || ቤት 🏚
የቡሃቃ ስር ወግ ዕድሌ ተቀድቶ በአምሳለ-ሲሲፈስ የከመርኩት ሲናድ፣ የቀዳኹት ሲፈስ ለአትላሱ ዕጣ ክፍሌ አጥቼ ማርከሻ እሸከም ነበረ ቤትን ያህል ዓለም ባልጠና ትከሻ! ማንም አላየውም የልጅነት ገድሌን የማጀቴን ስኬት፣ የኩሽናው ድሌን ከሰው አስቀድሜ፣ በሌት እንደነቃሁ ቁራጩን እንጀራ ለስንት እንዳብቃቃሁ! ያ ጀግና አባቴ መድፍን በጦር ወጋ፣ በወንጭፍ ጣለ ጀት እኔ እዋደቃለሁ፣ ቤቴን ለማደርጀት! የትኩስ አረር ጭስ ፊቴን አልገረፈም ልብሴ በሊጥ እንጂ በደም አላደፈም ምድጃ ስር እንጂ መድፍ ፊት አልቆምኩም ልክ እንደ'ናቴ ባል ፊቴም አልነደደ በባሩድ ነበልባል እርምጥምጥ ነው እንጂ፣ መቼም ጀግና አልባል! አባቴ ወታደር ባለወርቅ ኒሻን ሀሞቱ መራር ነው፣ የኔ ሀሞት ቢሻን እሱ ያገር ካስማ፣ እኔ የማጀት ጉድ ገብቶ-አደር ልጁ ነኝ፣ ጓዳ 'ማንጎዳጉድ! ቢያድጉስ መች ይለቃል፣ የልጅነት ዐመል ማማሰያ ሆነኝ፣ ያወረሰኝ ሽመል! አባት ሀገር ሰራ፣ ልጁ ቤት አቀና አንዱ ተከበረ፣ አንዱ ተናቀና ተባለ አባት 'ጀግና'፣ ልጅየውም 'ፈሪ' ሕዝብ ለካ ዕቡይ ነው፣ በአባይ ዐይን ሰፋሪ! ጀግና እንደኹ ጀግና ነው፤ አለው አይጠፌ ስም ሀገር እየሰራ ምን ቤቱን ቢያፈርስም! አንዳንዴ እንዲህ ነው... የአባትን ትግል ልጁ ያሸንፋል ሀገር ያቀና ሰው፣ ለቤቱ ይሰንፋል ግን ሆድ ብቻም አይደለ፣ ቤት ከሃገር ይሰፋል እትብት እንደ ማገር ጎጆን ይደግፋል! [በዚም አለ በዚያ...] ዓለም ቆማ አታውቅም ከእኔ ጋር ወግና ቡሃቃ ስር መቆም አያስብልም ጀግና! ባክኗል ልጅነቴም... የፍቅርን ቃርሚያ ከየትም ስለቅም ቀዳዳ ሱሪዬን በመርፌ ስጠቅም ልጅ እያለኹ እንኳን ልጅ ሆኜ'ኮ አላውቅም! [Powered by ሻይ በሎሚ]
Показать все...