cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ምርጥ Protestant songs🙏

ምርጥ የProtestant መዝሙሮች አዳድስ መዝሙሮች በ vedioe, በaudio በpdfና እንዲሁም የቆዩ መዝሙሮችንም Betelegramachin channel be online Endihum tik tokochin ማግኘት ይቻላሉ። ፈጥኖ ይቀላቀሉ!🙏 🙏

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
231
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ዘማር ደረጀ ከበደ ❗❗አስለች ንግግር😰😰
Показать все...
ለትዉልድ ጥሩ ነገር ማስተማር ካቃተን እንኳን እስት ዝም እንበል ክርስቲያን ከዘማር ደረጀ እስት ምን እንማር እኛ መዝሙርክን እንወዳለን ንስሃ ግባና እስት አስተምረን እንደገና😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Показать все...
11.63 MB
Dave 01 (1) በምህረቱ.mp35.03 MB
2.99 MB
ተጭኖብኝ የማልችለዉን፦ የሞት ፊርሃት አርኝ ምስግን፦ መቼ አገዘኝ እንነት ከአባዬ አልቆ ነበሬ የምኖር ተስፋዬ ግን አንድ ቀን ወንገል ሰማሁኝ ይታደጋል ያድናል ስሉኝ በቅንነት እጄን አነሳሁ የዛች እሌት ጌታን አገኘሁ አድስ ነገር የዛችት እሌት ሆነ፦ የዛችት ዕለት ሆነ በመንፈሴ ሰላም ሰፈነ፦ ሰላም ሰፈነ አፈሰሰዉ የልቤ ደስታ፦ የልቤ ደስታ መንፈስ ቅዱስ የሰላም ጌታ፦ የሰላም ጌታ በሀገር በሰፈሩ እታማ ጀመሬ የእናቱና አባቱን ሀይማያኖት ቀየሬ ይህንን ያንን ብለዉ በእኔ ላይ ተነሱ እኔ የቀመስኩትን ምነዉ ብቀምሱ እየሱስ ብቸኛ አማራጭ የለለው ወደ ሰማይ መግቢያ ብቸኛ መንገድ ነዉ ያደነኝ እየሱስ ነዉ የሞተለኝ እየሱስ ነዉ በመስቀል ላይ፦እየሱስ ነው የተዋጋልኝ እየሱስ ነው። ዋጋ ከፈለው፦እየሱስ ነዉ በደሙ የገዛኝ እየሱስ ነው። ከፃድቃን ጋር እየሱስ ነው ፦ የቀላቀለኝ እየሱስ ነው። መዝፈቻ አረጋዋት ነፈሰን ሰይጣን ክፉዉ አይራራ አይዝን ከእሱ ለማምለጥ ብዙ ጣረኩኝ፦ ግን አልቻልኩም በዝህ ሁኔታ ወንግል ሰማሁ እየሱስን ተገናኘሁ ሰዉ መሆነን የወደደኩት ያያሁት ዕሌት የልጁ ስልጣን ሰጠኝ፦ሥልጣን ሰጠኝ ያሳደደኝን አሰደድኩት ፦አሳደድኩኝ የበቀል ቅባትን ራሴን ቀባኝ ፦ራሰን ቀባኝ ያስጨነቀኝን አስጨነኩኝ ፦አስጨነኩኝ እናንቴ ደካሞች ሸክማቹ ከባድ፦ ወደ እኔ ኑ ያለው........ ............ ? ያሳረፈኝ እየሱስ ነው ፦ ሰው ያረገኝ እየሱስ ነዉ ያከበረኝ እየሱስ ነው ፦ ያዘመረኝ እየሱስ ነው ዋጋ ከፍለዉ እየሱስ ነው ፦ በደሙ የገዛኝ እየሱስ ነው። ከጻድቃን ጋር እየሱሰ ነዉ፦ የቀላቀለኝ ኢየሱስ ነው።
Показать все...
Ere lemitiwodut sewu share arigu
Показать все...
5.11 MB