cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

# ⓒⓡⓐⓩⓨ ⓛⓘⓕⓔ

In dis Channel u can get ♦️✨Quote ❤️ ♦️✨Music 🎵 ♦️✨Video 🎬 ♦️✨Vine & Prank🤣 ♦️✨Dance & Tik Tok ♦️✨pic competition🎁 ♦️✨Twerk video 🔞 ♦️✨All in one channel ♦️✨ For promotion contact 🔥🔥🔥🔥🔥 @Tr24Lvday @Naitayee @officialyisakal

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
209
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የማንቂያው ደወል በጃንሜዳ ከአዲስ አበባ ጎልማሶችና ማኀበራት ሕብረት ጋር በመተባበር የካቲት 21/2013 ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ይደወላል። ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት፣ ይሰበካል በዛ ቀን እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። ከግማሽ ሚሊየን ህዝበ ክርስቲያን በላይ በሚሳተፍበት በዚህ ጉባኤ ላይ የተዋህዶ ልጆች ታሪክ ለመስራት ተዘጋጁ። በእውነት የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ይህንን መልዕክት #ሼር የማያደርግ ክርስቲያን ይኖር ይሆን????? በሉ በፍጥነት #ሼር_አድርጉት። ቀሪውን ዝርዝር እመለስበታለሁ።
Показать все...
Share
Показать все...
🖐🖐የመንግስትን ሰላም የማስከበር ሳይሆን ሰላም የማደፍረስ፣የሃይማኖት ጣልቃ ገብነትና ሙሰኛ አሰራር እንቃወማለን!🖐🖐 ✍ ይድረስ ለመላው ኢትዮጵያውያን:- "ለረጅም ዘመናት በፍቅር በአብሮነት በመቻቻል ለኖረው ለኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስትያን እና ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ" 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✍ነገሩ እንዲህ ነው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ የአፍሪካ ሕብረት አድነት ድርጅት አካባቢ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ግንቦት 12 ቀን መሰረት ስለተጣለለት ዓለም አቀፍ መስጂድ ጉዳይ ነው፡፡ #ይህ ድርጊት ለሙስሊም ወድሞቻችን መልካም መሠረት ሆኖ ሳለ በተቃራኒው ግን በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ችግርና እልቂት የሚያስከትል መሆኑ እጅግ ያሳዝናል፡፡ለምን ቢሉ በተሰጠው መሬት አካባቢ የKm ርቀት ልዩነት በሌለው መልኩ ከ20 አመታት በላይ ያስቆጠረ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ይገኛል፡፡በመሆኑ እነዚህ ተቋማት አንድ አካባቢ ቢሰሩ ችግሮቹን እንመልከት፦ 👉የተለያዩ የንግስ በዓላት በሚኖሩ ግዜ ግጭቶች የሚፈጠሩበት ዕድል ከፍተኛ ነው 👉የድምፅ የመረባበሽ ሁኔታዎች በከፍተኛ ሁኔታ በማህበረሰቡ ዘንድ ቅራኔን ይፈጥራል 👉ቅራኔ ካለ ደግሞ ሕዝበ ክርስትያኑ ሆነ ሕዝበ ሙስሊሙ ለሰላሙ ዋስትና አይኖረውም 👉ለትውልድ የማይጠፋ የቅራኔ አሻራ ጥሎ የሚያልፍ ድርጊት ነው #በሌላ መልኩ የመሬቱ የይዞታ ጉዳይ መነሻን እንመልከት፦ 👉በመጀመሪያ መሬቱ በአካባቢው የሚገኙ የቅዱስ ሚካኤል አብዛኛው ሰንበት ተማሪዎች የሚኖሩበት ቦታ በቀድሞ ስሙ ሳይቤርያ ተብሎ የሚጠራው ቦታ ነበር ለልማት ተብሎ ለነዋሪዎቹ ተለዋጭ ቦታ ተሰጥቶ በአፋጣኝ በጥቂት ቀናት ነዋሪዎቹ እንዲለቁ ተደርገዋል 👉ሆኖም በነበረው ሁኔታ ለብዙ ዓመታት ቦታው ክፍት ሆኖ ለተለያዩ ድርጅቶች ተላልፎ ነበር በመጨረሻም "ለሰላም ሚኒስቴር"ተሰጥቶ በሚኒስተሯ መሪ አማካኝነት ሳይሰራበት ግዜው እንዲያልፍ አውቆ ተደርጓል 👉ሆኖም በመጨረሻ የውጭ ሀገር ባለሃብቶች/የዓረብ ሀገራት ባለሃብቶች/ መሬቱን ገዝተው በግዜው ሙስናን በመጠቀም ከከንቲባው የ መሬት ካርታ በመውሰድ ለዓለም አቀፍ መስጂድ መስሪያ ተደርጓል፡፡ #እንደመጨረሻም የሃይማኖት ጉባዔ በአሁኑ ግዜ በሚጠቀመው ሕግጋት ጋር ሁነቱን አስታከን ብናየው ድርጊቱ አንዱንም መስፈርት አያሟላም ሆኖም ግን ይባስ ብሎ በመንግሥት ኃይል በመደገፍ በ14/05/13 ዓ.ም ዓርብ ዕለት በሕዝበ ሙስሊሙ ጁማ ተካሄዷል ይህ በቀጣይ ሳምንት ማለትም በ21/05/13 የሚደገም እንደሆነ በሕዝበ ክርስትያኑ ዘንድ በቅዱስ ሚካኤል የእመቤታችን ዓመታዊ በዓል ንግስ አለና ሁኔታውን ማሰብ ከባድ ነው የሚሆነው፡፡ 👉ስለዚህ በአጠቃላይ ይህንን ለትውልድ መጥፎ አሻራ የሚጥል ድርጊት በማውገዝ መንግሥት አውቆም ይሁን ባለማወቅ ሰላምን የማደፍረስ የሃይማኖት ጣልቃ ገብነትና ሙሰኛ አሰራር በመቃረን ከሃገራችን ሰላም ጎን መቆም ይገባናል፡፡ 🗣🗣🗣🗣🗣እባካችሁ ይህንን ለመላው ኢትዮጽያውያን እንዲደርስ በእየግሩፑ #share በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ ይህን ድርጊት በማስቆም ለትውልድ ታሪክ እንስራ🗣🗣🗣🗣🗣
Показать все...
🙏forward 🙏🙏🙏
Показать все...
1.76 MB
5.12 MB
3.42 MB
1.72 MB
1.81 MB
12.33 MB